#የኔ ምክሮች
الـإسـراء والـمـعـراج الحادي عشر
✍ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ አስራ አንድ የመጨረሻው ክፍል
↪#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ከሚእራጅ መልስ ምን #አጋጠማቸው? የሚለውን #እንይ .....
ነብያች አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ወደ #መካ ተመልሰው #ለኡሙ_ሀኒእ የተከሰተውን ነገሯት፡፡ ከዚያም ለካፊሮች ኢስራዕ እና ሚዕራጅ ማድረጋቸውን ነገሯቸው፡፡ እነሱም አላመኑም፡፡
ሙሽሪኮች #ነብዩ_ﷺ ወደ መስጅደል አቅሷ ፈፅመው አልሄዱም ብለው ስለነበር ያመኑት .....የመስጂዱን ሁኔታ እና ባህሪ እንዲነግሯቸው ጠየቋቸው፡፡
#አቡጀህል ሰዎችን ከሰበሰበ በኋላ ረሱል የበይተል መቅዲስን ሁኔታ ለሰዎቹ በትክክል ነገሯቸው፡፡ ወደዛ ሄደው የሚያውቁ ሰዎች በአሏህ ይሁንብን በትክክል ገልፆታል ብለው ተናገሩ፡፡
☞ #ገጢሚውም_እንዲህ_ሲል_ተናገረ
ﻳﺎ ﺻﺎﺣﺐ ﺍﻟﻤﻌﺮﺍﺝ ﻓﻮﻕ ﺍﻟﻤﻨﺘﻬﻰ
ﻟﻚ ﻭﺣﺪﻙ ﺍﻟﻤﻌﺮﺍﺝ ﻭﺍﻹﺳﺮﺍﺀ
ﻳﺎ ﻭﺍﺻﻒ ﺍﻷﻗﺼﻰ ﺃﺗﻴﺖ ﺑﻮﺻﻔﻪ
ﻭﻛﺄﻧﻚ ﺍﻟﺮﺳﺎﻡ ﻭﺍﻟﺒﻨﺎﺀ
#ትርጉሙ“
አንተ ከሲድረቲል ሙንተሃ በላይ ሚዕራጅ ያረከው ሆይ፣
ላንቱ ብቻ ነው ሚዕራጁም ኢስራኡ ፣
አንቱ መስጂደል አቅሷን የገለጽኩ ሰው ሆይ፣ በትክክል እኮ የገለጽኩት፣
አንቱ ዲዛይኑን አውጥተሁ እራስሁ የገነባሁት እስኪመስል ድረስ፣።
#አንዳንድ_ካፊሮችም ወደ #አቡበክር በሄድ እንዲህ አሏቸው“ይሄ ጓደኛህ ሙሃመድ የስከዛሬው አልበቃ ብሎት ዛሬ ደግሞ ይሄው በአንድሌሊት ኢስራእ እና ሚዕራጅ አረኩ እያለልህ ነው”አሏቸው አቡበክርም ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ “እኔ ከሰማይ የሚመጣለትን መልክት አምኜ ተቀብዬዋለሁ ታዲያ የሚዕራጁን ወሬ እንዴት አላምንም??አምነዋለሁ ብሎ ከሆነ እውነቱን ነው”አሉ።ከዛ ጊዜም ጀምሮ #አሲዲቅ በማለት በቅጥያ ስም ይጠሩ ጀመር::
#የኸለፍ_ሙሁሮች የኢስራእ እና ሚዕራጅ ቀን በጣም የተለየ ቀን ነው #ሰይዳችን_ﷺ ለማንም ነቢይ ያልተከሰተ ሙዕጂዛ ባልተቤት የሆኑበት እለት ነው አሏህ እነዚህን ጉዞዎች በማስደረግ በልቅናቸው ላይ ልቅናን የጨመረላቸው እለት ነው ብለዋል። #ታዲያ ይህንን ቀን መልካም ነገሮችን በመስራት ማስታወስ ሸሪዐ ይቃወመዋልን?በጭራሽ ሸሪዐን #አይጋጭም በማለት በኪታቦቻቸው ገልጸውታል።
#ይህም_ድርጊት እንደዚህ ከሚለው ሃዲስ ይገባል“በእስልምና ላይ መልካም መንገድን ፈር የቀደደ ለእሱም አጅር አለው እሱን ተከትለው በሰሩት ሰዎችም ልክ አጅር አለው ከእነሱ አጅር ላይ ምንም ሳይቀነስባቸው” #ሙስሊም ዘግበውታል።
#እናም የኢስራእ እና ሚዕራጅን 27ተኛ ሌሊት በዱዓ በዒባዳ ማሳለፍ ለድሆች በማብላት ሰይዳችንን በማወደስ በተለያዩ #ጥሩ ስራወች ማሳለፍ #ምንዳ ያስገኛል።
#ተፈፀመ
أسد الله

❤2👍2
#የኔ ምክሮች
عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ فيما رَوَى عن الله تبارك وتعالى أنه قال :
((«يَا عِبَادِي ، إنَّكُمْ تُخْطِئُونَ بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ وَأنَا أغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ، فَاسْتَغْفِرُونِي أغْفِرْ لَكُمْ»))
رواه مسلم.
አቡ ዘር አል ጊፋር እንዳስተላለፉት ነቢያችን ዐለይሂ ሷላት ወሰላም ከአላህ በዘገቡት ሀዲስ ላይ ምን ይላል:-
«ባሮቼ ሆይ እናንተ በቀንም በማታም ታጠፋላቹ" እኔ ደግሞ ወንጀልን በአጠቃላይ እምራለሁ"
ማርታን ጠይቁኝ እንድምራቹህ» አለ።
ሙስሊም ዘግበውታል።
https://t.me/hamzaasedullah

Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤4👍1
#የኔ ምክሮች
#አንተ እንጂ እኔ ማለት ጠፋ
~~~
እኛ የሰዉ ልጆች እስከሆንን ድረስ ጥሩ ጎን እንዳለን ሁሉ መጥፎ ጎን ይኖረናል ብለን ማሰብ አለብን መርሳት የለብንም!!
➦ እከሌ መጥፎ ነው ስትል ==አንተስ?
➦እከሌ አስመሳይ ነው ስትል ==አንተስ ?
➦እከሊት ወሬኛ ናት ስትይ ==አንቺስ ?
➦እከሊት ሌባ ናት ስትይ ===አንቺስ?
➦እከሌ ዉሸታም ነው ስንል ==እኛስ?
➦እከሌ ወሬ አመላላሽ ነው ስንል ==እኛስ
➦ይሄንን ለመፃፍ ለማሰብ ያስገደደኝ ነገር ቢኖር አብዛኛው ሰው ተበደልኩ እንጂ በዳይ ነኝ ሲል አንሰማም። የራሳችንን ጥፋት በዉስጣችን ደብቀን ስለ ሌሎች እናወራለን እዉነት እኛ በዳዮች አይደለንምን?? እኛ መበቀል እንፈልጋለን ግን ደግሞ እኛም ጥፋት አጥፍተን መበቀልን እየፈለጉ አሏህን እየፈሩ ዝም የሚሉት ቤት ይቁጠራቸው። ስለዚህ ሁሌ ስለ ሌላ ሰው ክፋት ብቻ እያወራን ከምንኖር እኛስ የት ነን እንዴት ነን ማለት ያለብን አይመስላችሁምን? ጥያቄው ለእናንተ በመተው እዚህ ላይ አበቃለሁ::
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👍4❤2
#ጠቃሚ እውቀት
★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶች መቼ_ሞቱ?
ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ የሞቱት ሚስቶቻቸው
( ١)☜خديجة بنت خويلد
(٢)☜زينب بنت خزيمة
①☞ #ኸዲጃ_ቢንቲ_ኹወይሊድ
②☞ #ዘይነብ_ቢንቲ_ኹዘይማ ፦ እነዚህ ሁለቶች ረሱል በህይት እያሉ ነው የሞተ ። ሌሎች #10ኞቹ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ ህይወታቸው ካለፈች ቡኃላ ነው የሞቱት።

👍5❤3
#የኔ ምክሮች
﴿«المال والبنون زينة الحياة الدنيا وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا﴾
#አሏህ_ምን_አለ:-
«ገንዘብ እና ልጆች የዱኒያ ጌጣጌጦች ናቸው መልካሙ እና ለአኺራው የሚጠቅመው ነገር አሏህ ዘንድ በላጭ አጅር አለው». ቀሪ እና ለአኪራ የሚጠቅመው👇
«سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
https://t.me/hamzaasedullah
﴿«المال والبنون زينة الحياة الدنيا وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا﴾
#አሏህ_ምን_አለ:-
«ገንዘብ እና ልጆች የዱኒያ ጌጣጌጦች ናቸው መልካሙ እና ለአኺራው የሚጠቅመው ነገር አሏህ ዘንድ በላጭ አጅር አለው». ቀሪ እና ለአኪራ የሚጠቅመው👇
«سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
https://t.me/hamzaasedullah
Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤3👍3
#የኔ ምክሮች
"الصاحب ساحب إما إلى الجنّة وإمّا إلى النار ".فانظر من تصاحب.
"ባልደረባህ ጎታችህ ነው ወይ ወደ ጀነት አልያ ወደ እሳት ጓደኛ አድርገህ የያዝክውን ሰው አስተውል"

❤5
😢7
#የኔ ምክሮች
قالوا؛من أعطي الدنيا ولم يعط الإيمان فكأنما لم يعط شيئا ومن أعطي الإيمان ولم يعط الدنيا فكأنما ما منع شيئاوذكر قول النبي صلى الله عليه وسلم قال؛إن الله يعطي الدنيا لمن يحب ولمن لا يحب ولا يعطي الإيمان إلا لمن يحب.اه
#እንዲህ አሉ፦ዱንያ ተሰጥቶት ኢማን ያልተሰጠው ሰው ምንም እንዳልተሰጠው ነው ነገር ግን ኢማን ተሰጥቶት ዱንያ የተከለከለው ምንም እንዳልተከለከለ ነው አሉ ነቢና ሙሀመድ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህም አሉ፦
【"አሏህ ዱንያ ለሚወደውም ለማይወደውም ይሰጣል ነገር ግን ኢማን ለሚወደው እንጂ ለማንም አይሰጥም"】
👉ከሀዲሱ የምንረዳው ነገር አሏህ ካፊሮችን እንደማይወዳቸው አሏህም ካፊሮችን ይወዳቸዋል እንደማይባል ነው አሏህ ካፊሮችን ቢፈጥራቸውም ይወዳቸዋል ግን አይባልም።
ከተመቻችሁ የውዴታ ምልክቱን መጫን አትዘንጉ።
👇👇👇

👍8
أنشودة_سلاما_يا_رسول_الله_|_فريق_المشاريع_للإنشاد_-_السويد(360p)
<unknown>
ከተመቻችሁ የውዴታ ምልክቱን መጫን አትዘንጉ።
❤12🥰1
#የኔ ምክሮች
قال الله تبارَكَ وتعالى:
📍﴿ادْعُ إِلِى سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ {125}
#አሏሁ ተባረከ ወተዕላ ለመልዕክተኛው ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም እንዲህ አላቸው፦
【" ወደ ጌታህ መንገድ በጥበብ እንዲሁ በጥሩ ምክር ተጣራ መልካም በሚባልም መንገድም ተሟገታቸው እርሱ ጌታህ ከእርሱ መንገድ የጠመመውን አዋቂ ነው እንዲሁ የቀጥተኛ መንገድ ተመሪዎችንም አዋቂ ነው"】
ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ተጫኑት።

❤7
#የኔ ምክሮች
✍ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)
【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】
┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈
🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!
✅ገላን መታጠብ
✅ሽቶ መቀባት ለወንድ
✅ልብስ መቀየር
✅ጥፍርን ማሳጠር
✅በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
✅ሶለዋት ማብዛት
✅ሱረቱል ካህፍን መቅራት
✅ሲዋክ መጠቀም
✅ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
✅ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
✅ዱአ ማድረግ
تقبّل اللهُ طاعاتكم
جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك
አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።
መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።
┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!
https://t.me/hamzaasedullah
ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።

❤4
#የኔ ምክሮች
قـال أحـد الـصـالـحـيـن؛ مـنْ كـان شـيـخـه كـتـابُـهُ كـثُـرَ خـطـؤُه وقـل صـوابُـهُ.
አሏህን ፈሪ ከሆኑ ሰዎች ዘንዳ አንድ ትልቅ ሰው ይህን አሉ፦
【 "አስተማሪው መፅሀፉ የሆነ ሰው ስህተቱ የበዛ የሚያገኘው ሀቅ ያነሰ ይሆናል አሉ"】
👉አስተማሪዎቻችን መሻይኾቻችን እንጂ መፀሀፎቻችን ብቻ መሆን የለባቸውም።

❤2
#የኔ ምክሮች
✍قال كثير من العلماء
【"مهما تَصَوَّرْتَ ببالك فالله بخلاف ذلك" 】
👉ብዙ ዑለማዎች እንዲህ አሉ፦
【"ምንም ብትስል ብታንሰላስል አንተ የሳልከው አሏህን አይመስልም"】

❤6
#የኔ ምክሮች
اعلم يتكم عنك الناس في ثلاثة حالات؛
الأول؛عندما لا يملكون ما تملك.
الثاني؛وعندما يعجزون أن يكون مثلك.
الثالث؛وعندما لا يستطيعون الوصول إليك.
👉ሰዎች ስላንተ በሶስት ሁኔታዎች ያወራሉ፦
አንዱ፦አንተ ያለህ ነገር እነርሱ ሳይኖራቸው ሲቀር።
ሁለት፦አንተን መሆን ሲሳናቸው።
ሶስት፦አንተ ላይ መድረስ ስያቅታቸው።
አሏህ ይጠብቀን።
የቻናሉን ሊንክ ቢያንስ ለ 10 ሰው ሼር አድርጉ።
اعلم يتكم عنك الناس في ثلاثة حالات؛
الأول؛عندما لا يملكون ما تملك.
الثاني؛وعندما يعجزون أن يكون مثلك.
الثالث؛وعندما لا يستطيعون الوصول إليك.
👉ሰዎች ስላንተ በሶስት ሁኔታዎች ያወራሉ፦
አንዱ፦አንተ ያለህ ነገር እነርሱ ሳይኖራቸው ሲቀር።
ሁለት፦አንተን መሆን ሲሳናቸው።
ሶስት፦አንተ ላይ መድረስ ስያቅታቸው።
አሏህ ይጠብቀን።
የቻናሉን ሊንክ ቢያንስ ለ 10 ሰው ሼር አድርጉ።
❤6
#የኔ ምክሮች
حديث "لا يَبلُغُ العَبدُ حَقِيقَةَ الإيمَانِ حتى يُحِبَّ للنّاسِ مَا يُحِبُّ لنَفسِه مِنَ الخَير"رواه ابن حبان. معناهُ للكَافِر يُحِبُّ لهُ أن يُسلِمَ وللمُسلِم يُحِبُّ لهُ أن يتَرقَّى في الدّين، هذَا شَىءُ حَسَنٌ.
#ሀዲስ፦"የሀቂቃ ኢማን ላይ አንድ ባርያ አይደርስም ለነፍስያው የሚወደውን መልካም ነገር ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ "(ኢብን ሂባን ዘግበውታል)
የሀዲሱ ትርጉም፦ካፊር ለሆነ ሰው መስለሙን ሊወድለት ይገባል እንዲሁ ለአማኝ ወንድሙ ደግሞ ዲኑ ላይ ጠንካራ ሊሆን ዘንዳ ይህ ደግሞ መልካም ነው።
https://t.me/hamzaasedullah
حديث "لا يَبلُغُ العَبدُ حَقِيقَةَ الإيمَانِ حتى يُحِبَّ للنّاسِ مَا يُحِبُّ لنَفسِه مِنَ الخَير"رواه ابن حبان. معناهُ للكَافِر يُحِبُّ لهُ أن يُسلِمَ وللمُسلِم يُحِبُّ لهُ أن يتَرقَّى في الدّين، هذَا شَىءُ حَسَنٌ.
#ሀዲስ፦"የሀቂቃ ኢማን ላይ አንድ ባርያ አይደርስም ለነፍስያው የሚወደውን መልካም ነገር ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ "(ኢብን ሂባን ዘግበውታል)
የሀዲሱ ትርጉም፦ካፊር ለሆነ ሰው መስለሙን ሊወድለት ይገባል እንዲሁ ለአማኝ ወንድሙ ደግሞ ዲኑ ላይ ጠንካራ ሊሆን ዘንዳ ይህ ደግሞ መልካም ነው።
https://t.me/hamzaasedullah
Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤7
#የኔ ምክሮች
خلق الله العرش ليظهر قدرته للخلق لأن العرش هو أعظم مخلوقات الله تعالى من حيث الحجم لا ليقعد عليه . قال سيدنا علي رضي الله عنه إن الله خلق العرش إظهارا لقدرته ولم يتخذه مكانا لذاته.رواه أبو منصور البغدادي في الفرق
👉አሏህ ዓርሽን የፈጠረው ቦታ አድርጎ ይዞት ሊቀመጥበት ሆነ ሊደላደልበት አይደለም ምክንያቱም አሏህ ቦታ አያስፈልገውም በመቀመጥ ባህሪም አይገለፅምና አሏህ
#ያለቦታና አቅጣጫ ያለ ጌታ ነው በለው#።
፦#ታላቁ ኢማም ዓልይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል ፦ «አሏህ ዓርሽን የፈጠረው ችሎታውን ሊያሳይበት ነው እንጂ ለእውነታው መቀመጫ አድርጎ ሊይዘው አይደለም በለው።
(አቡመንሱር አልበግዳድይ አልፈርቅ ላይ እንደዘገቡት)

نصيحة لي ولكم : عليك بتقليل الكلام
قال رسول ﷺ " عليك بطول الصّمت إلا من خير فإنّه مطردة للشّيطان عنك وعون لك على أمر دينك "
ምክር ከኔም ለእናንተም ለእናንተም፦
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
【"አደራህን በረጅም ዝምታ በመልካም ነገር ሲቀር ይህ ደግሞ ሸይጧንን ካንተ አባራሪ እንዲሁ ለዲንህ ጉዳይ ደግሞ አጠንካሪህ ነው"】

❤9