የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
【ጎንደርን ለቀህ ውጣ ሶስት ቀን አለህ】

ጎንደር በድጋሚ

🩸በጎንደር ከተማ በዛሬው ዕለት በየሙስሊም ወገኖቻችን ቤታቸው ድረስ በአክራሪ ክርስትያኖች እየተበተነላቸው ያለው የመልዕክት ወረቀት ይህን ይመስላል።
😢12👍2
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ያለ እውቀታችሁ ሳታውቁ ለወቀሳችሁኝ መልስ ይሁንልኝ፦

ለምንድን ነው ወንድማችን ሀምዛ ስለ ጎንደሩም ሆነ ተመሳሳይ ይዘት ስላላቸው ኽበሮች በዲን ቻናሉ ላይ የሚለቀው የሚል ጥያቄ ይነሳል ለዚህም መልሴ በአጭሩ የሚከተለውን ይመስላል፦

قال تعالى( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ )البقرة (42)

አሏህ አለ፦『ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ』(ሱረቱል በቀራህ አንቀፅ 42)


👉እኔ እያደረኩ ያለሁት አሏህ ያዘዘኝን ነው መራራም ቢሆን እውነት ነብዩ እንዳሉት መጋፈጥ መቅመስ አለብን አላማዪም ውሸትን በመቀነስ ሀቅን ነገር በቻልኩት መጠን ለህዝቡ ለማድረስ ነው በመሸፋፈን የሚመጣው የእንጨት ቁስል እንጂ መፍትሔ አይደለም። ይህ ነገር መቀስቀስ ሆነ ወሬ ማዋሰድ አይደለም።አሏህም እንዳይታዘበን እውነታውን እንደ እውነት ተቀብለን ስህተቱንም እንደ ስህተት አርመን ብንሄድ መልካም ነው እላለው: አለዚያ አሏህ የሚያመጣብንን ቅጣት የሙስሊሞችን እምባ ማስተጋባት እየቻለን ዝም ብለን ከተቀመጥን እኛንም ቅጣቱ ያሰምጠናል። እኛ ጋርም ይህ የሲቃ ድምፅ እንዳይሰማ ከጅምሩ ሀቁን በማውጣት እናስተጋባ ሀቅ ሀቁን እናውጣ እላለው።

ወሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ።
👍137
#የኔ ምክሮች


وهذه الدنيا هي دار الابتلاء والامتحان ، هي دار العمل والإعداد للآخرة اعمل ما ينفعك لآخرتك في الدنيا.

ወንድሜ ሆይ፦『ይህች ዱንያ የችግር የፈተና ሀገር ናት:የስራ እንዲሁ የዘላለማዊው ዓለም መዘጋጃም ሀገር ናት በዱንያ ውስጥም ሳለህ ለቀጣይኛው ዓለም የሚጠቅምህን ስራበት』
🥰8👍2
#የኔ ምክሮች

-أن تكون متواضعة بعيدة عن الكبر والفخر والخيلاء .

👉ከመልካም ሚስት ባህሪ መካከል፦

#ተናናሽ ልትሆን እንዲሁ ከኩራት እንዲሁ ከመመፃደቅ ከመሳሰሉት ልትርቅ ነው።
9👍1
#የኔ ምክሮች


الصبر واجب باتفاق الأمة ، قال الإمام أحمد : "ذكر الله الصبر.

『"ትዕግስት በሁሉም መዝሀቦች ዘንድ ዋጂብ ነው" አልኢማም አህመድ እንዲህ አሉ፦አሏህን ማስታወስ ከሶብር ነው』
10👍9😢3
#የኔ ምክሮች


وحسن الخلق يقوم على أربعة أركان : الصبر ، والعفة ، والشجاعة ، والعدل . ~

『መልካም ባህሪ የሚባለው ነገር በአራት ማዕዘናቶች የቆመ ነው ፦【ትዕግስት፣ ጥብቁነት፣ጀግንነት፣ፍትሀዊነት】
7👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
#የኔ ምክሮች

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱአ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!


https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
👇👇👇
12👍4
👉አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሐምዛ ዲናዊ ምክር ቻናል ተከታታዮች

★ትንሽ ህመም ገጥሞኛል ለዚያም ዐፊያህ (በጤና)ዱዓ ታደርጉልኝ ዘንዳ እጠይቃቹሀለው
😢30🤯2👍1
#የሀምዛ ምክሮች

(ብቸኛው የጥበብ ህብረት)

أصعب الأشياء مفارقة الأحباء ومقارنة الأعداء وأحلاها مفارقة الأعداء ومقارنة الأحباء ففارقوا أعمال السوء لتقارنوا أعمالكم الصالحة في قبوركم.....


★ከነገሮች ሁሉ ከባዱ ወዳጆችን መለየት ነው እንዲሁ ጠላቶችን መወዳጀት ነው ጣፋጯ ግን ጠላትን ተለይቶ ከወዳጅ ጋር አንድ መሆን ነው መጥፎ ስራዎችን እራቁ በቀብራችሁ ዘንድ መልካም ስራችሁን ትገናኙት ዘንዳ ……


በዱዓችሁ አትርሱኝ።
🥰136👍2👎1
#የኔ ምክሮች

وإن سألوك عن العدل في بلاد المسلمين فقل لهم مات عمر.

『በሙስሊም ሀገራት ስላለው የፍትህ ሁኔታ ከጠየቁህ ዑመር ሞቷል በላቸው


🪔ከወንድማችሁ ሀምዛ ጤንነቴ አሳስቧችሁ አጥብቃችሁ ለጠየቃችሁኝ በእናንተ ዱዓ አሁን በጣም ዐፍያ ነኝ አሏህ ይስጣችሁ ባረከሏሁ ፊኩም።
17🥰3🤩1
#የኔ ምክሮች

ጥበብ


دع عنك طريق الوسواس واطرح الاستئناس بالناس وكن مع الله خذ الحكم والحكمة عن الله لا يكن حظك لسانك لا يكون منتهاك أن تكذب على نفسك بحالك.


★የወስዋስን መንገድ ካንተ አስወግድ በሰዎች መታገዝ ሚባልን ነገር አርቀህ ጣል ከአሏህ ጋር ሁን ፍርድና ጥበብን ከአሏህ ንግግር ውሰድ እድልህ ምላስህ አይሁን መጨረሻህም በሁኔታህ በነፍስህ ላይ የምትዋሽ አይሁን።
14🥰2👏1
#የኔ ምክሮች


"إنِ اتقيتَ الله كفاك الناس ، وإن اتقيت الناس لن يغنوا عنك من الله شيئاً"

『አሏህን ፈሪ ከሆንክ ከሰዎች አትከጅልም ሰዎችን ምትፈራ ከሆነ ከአሏህ ምንም ሊያድኑህ አይችሉም』
15🥰7👏4🤩1
#የኔ ምክሮች


قال رسول الله ﷺ: "مَنْ أَصبَحَ مِنكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِندَهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنيا بِحَذَافِيرِهَا" رواه الترمذي.


የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦【ከእናንተ መካከል በቤቱ ሰላም ሆኖ ያነጋ በሰውነቱ ላይም ያለ ምንም ችግር እንዲሁ የቀኑም ቀለብ ከእርሱ ጋር ያለው ይህ ሰው ሙሉ ዱንያ እንደተሰጠችው ነው】ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል
.
🥰10👍52🤩2
#የኔ ምክሮች


مجرد الجمال الظاهر في الصور والثياب لا ينظر الله إليه ، وإنما ينظر إلى القلوب والأعمال .

★『ከላይ ብቻ የሚታይ ውጫዊ ውበት እንዲሁ የልብስ ውበት አሏህ ወደእርሱ አይመልከትም ይልቅንስ አሏህ የሚመለከተው ወደ ቀልብ እንዲሁ ስራ ነው』
🥰12👍9👏1
#የኔ ምክሮች


لا تنظر إلى صغر المعصية ، ولكن انظر من عصيت .

『የወንጀሏን ትንሽነት አትመልከት ይልቅንስ ማንን እንደወነጀልክ ተመልከት』
9👍3🥰1
#የኔ ምክሮች


العجب ممن عرف ربه ثم عصاه ، وعرف الشيطان ثم أطاعه . .

『በጣም የሚገርመው ጌታውን አውቆ የወነጀለው እንዲሁ ሸይጧንን አውቆ የታዘዘው ነው』
👍9👏1🤔1
#የኔ ምክሮች


قال النبي ﷺ ( أوَّلُ ما يحاسب به العبد يوم القيامة الصلاة ، فإن صلَحَتْ صلَح له سائر عمله ، وإِنْ فسَدَتْ ، فَسَدَ سائرُ عملِهِ )

የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦『የትንሳኤ ዕለት ባርያ በመጀመርያ የሚታሰብው ነገር ሶሏቱን ነው እርሷ ከተስተካከለች ስራው ሁሉ ተስተካከለ እርሷ ከተበላሸች ስራው ባጠቃላይ ተበላሸ』
👍52🥰1👏1🤩1