የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች

قال الشافعي: "من لم تعزه التقوى فلا عز له"


ኢማም አሻፍዕይ ይህን አሉ፦

【የአሏህ ፍራቻ ያላላቀችው ሰው ልቅና
የለውም
6🥰4👍1
👉ተቀዳሚ ሙፍትያችን ለሁሉ አስተማሪ ነው ያሉትን ጠጠር ያለ መልዕክት አዘል ንግግር ከታች እስካለው የወንበዴ አመራር ጀምሮ እስከ መንግስት ባለስልጣናት ድረስ ያሉትን ተንቀሳቃሽ ግድቦችም ሳይቀር ቆም አስብሎ እንዲያስቡ የሚያስደርጋቸውን መልዕክት አስተላልፈዋል አባታችን ሙፍቲ ፈገግ ሲሉ የሚቆጡ አይመስሉም ሲቆጡም ፈገግ ብለው ሚያውቁ አይመስሉም አንተ ወገን ሆይ ተጠንቀቅ የኢትዮጲያን አባት አስቆጥተህ ምን ሊውጥህ ነው?
7🥰4
መልስ የለሽ ጥያቄ፦

የፋኖ ማህበር በጎንደሩ ጉዳዩ ላይ እጄ የለበትም ስሜን ጥላሸት ሊቀቡ የሚዳዱ ሰዎች ናቸው ይህን ድርጊት የፈፀሙት ሲል ሞግቷል እሺ ይሁንና በዚህ ሰኣት ፋኖ የሙስሊሙን ሰላም ለማምጣት የጥፋት ሀይሎችን ወደ ህግ ለማቅረብ ምን እየሰራ ነው ሲባል ምንም ነገር የለም ይህ ነው አሳዛኙ ምላሽ የሌለው የፈጠራ ወሬ!
👍10🥰3
#የኔ ምክሮች


قال ابن المبارك: "حب الدنيا في القلب، والذنوب قد احتوشته، فمتى يصل الخير إليه؟

@ ኢብን ሙባረክ ይህን አሉ፦

『የዱንያ ውዴት በልቡ ውስጥ አለ።ወንጀል ብቸኛ አድርጋዋለች። መቼ ወደ እርሱ መልካም ነገር ይደርሰዋልና?』
👍72🥰1😢1
👉በቅርብ ሰኣት የደረሰኝ አሳዛኝ መረጃ ይህን ይላል፦

"ዒድ አትሰግዱም"

👉ጎንደር ውስጥ በአክራሪ ኦርቶዶክሶች የሚፈፀመው የሽብር ተግባር ዛሬም ድረስ መፍትሔ አላገኘም።በትላንትናው ዕለትም የጁምዕህ ሶሏትን አትሰግዱም ተብለው አልሰገዱም።የዒድ ሶሏትም እንሰግዳለን ካላችሁ እዛው ነው ምንጨርሳችሁ የሚል ማስፈራርያና ዛቻ እየደረሰባቸው ነው።

★መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ ድምፃችንን ለነርሱ ማሰማት እንቀጥላለን።

★ሀገር ሰላም ትሆን ዘንዳ መንግስት ሰላምን ያስፍን።

★የህዝበ ሙስሊሙንም የፍትሕ ጥያቄ ያክብር።
😢29👍41
👉የጎንደር ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል።
🥰10👍2
#የኔ ምክሮች

من اعتـاد الانتقـام ولم يصبر لابد أن يقع في الظلم.

★{በቀልን የተላመደ የማይታገስ ከሆነ ይህ ሰው በፍፁም ሳይበድል አይቀርም}
🥰72👍2
#የኔ ምክሮች


من حمـل النــاس على المحامل الطيبـة وأحسـن الظـن بهــم سلمـــت نيتـه وانشـــرح صــدره وعوفـــي قلبــه وحفظه الله من السوء والمكاره.

★{ሰዎችን በጥሩ በመሸከምያዎች የተሸከመ በእነርሱም ላይ መልካም ምኞትን ይሳደረ (የገነባ) ሀሳቡም ሰላም ሆነ ልቡም ተደሳ ቀልቡም ሻረ አሏህ ከመጥፎ እንዲሁ ከተጠሉ ነገሮች ባጠቃላይ ጠበቀው}
7👍4
"ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች"
😢15👏7👍6
#የኔ ምክሮች


يأتي على الناس زمانٌ ، تموت فيه القلوب ، وتحيى فيه الأبدان.

『በሰዎች ላይ የሆነ ግዜ ይመጣል ቀልብ የምትሞትበት የሆነች ሰውነቶች ህያው የምትሆንበት』
👍53
#ለተከታዮቼ ባጠቃላይ ዒድል ፊጥር ብያለው አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን።

【 عيد الفطر السعيد. كل عام وانتم بخير تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال】

{መልካም ዒድል ፊጥር}


@Habshey
@Habshey
👆👆👆

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ አድርሱኝ።
7🥰3👏2
ከወደ ጎንደር የተሰማ አዲስ መረጃ

👉የጎንደር ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባወጣው አዲስ መግለጫ የነገውን የዒድ ሶሏት ሁሉ
ሰው በየቤቱ እንዲሰግድ ወስኗል

ሁሉም ሰው ዱዓ ያደርግላቸው ዘንድ ለመንኩ።
😢20👍6
★"ከገደሉን ቡሀላ ድርሰት ይፅፉብናል"

ይህች አባባል በሙስሊሞች አንደበት አልፀናችም አህባቢ አጥብቄ ምነግራችሁ ነገር አለ እርሱም፦

👉ሙስሊሙ ማህበረሰብ ተዳክሟል ዋናው መንስኤና ሰበቡ የቂን የሚባለው ነገር በመጓደሉ ነው የየቂን መጓደል ምክነያቱ ደግሞ ሰዎች አኽራን እና ወደ አኺራህ የሚያደርሳቸውን የዲን እውቀት ትተው ልባቸውን በዱንያ እና በሰዎች ላይ ስላንጠለጠሉት ነው።

★ዛሬ ተፈትነናል የህዝበ ሙስሊሙን ልብ ፈትነውታል አስፈራርተውታል ሰዉን ለማስቆም በየቂን እንዲሰግድ ብናስተባብርም ሊሳካ አልቻለም ሰው በሰው ላይ በመደራረብ አንዱ አንዱን ረግጧል ነፍሴ አውጪኝ አስብለውታል አሁንም ወሏህ እላለው የኢማን መቀነስ ነው የየቂን አለመኖር ነው የዚህ ሁሉ መንስኤ።

ዛሬ በእስቴድየም በተከሰተው ድርጊት ከማንም በላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ እንዲናቅ ሆኗል ሙስሊሙን ማህበረሰብ ወኔውን አስገፍፈውታል ጭራሽ ከፊሉ ህዝብ ሶላቱንም አልሰገደም አሁንም የዚህ መንስኤ የቂን ነው ህዝቤ ሆይ ወደ ዲን እውቀት ተጠጋ ወደ መሻይኾች ዙር የእውቀት በሮችን አንኳኳ ከዑለማዎች ጋር ተቀማመጥ በሁሉ ነገር አትሩጥ ፍርሀት ሲሰማህ እነ ዃሊድን አስታውስ እነ ዑመርን አስታውስ እነ አቡበከርን እነ ዓልይን እነ ሀምዛን አስታውስ ከማንም በላይም አሏህን ያዝ አሏህ በዚህ መልዕክት የተነሳ ሁሉንም ሰው ለዲኑ አጋዥ የሚሆን ያድርገው ወሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ።

★ከወንድም ሀምዛ
👍8👏8
ለሁሉም ሙስሊም ሼር ይደረግ፦

★እኛ ሙስሊሞች የምናውቀው አብዮት አደባባይን እንጂ መስቀል አደባባይ ሚባል አይደለም! አንተ ሙስሊም ሆይ ታክሲ ውስጥ ለመሳፈር ስትገባ የት ነህ ስትባል መስቀል አደባባይ አትበል አብዮት አደባባይ በል።ባለታክሲውን አብዮት አደባባይ ትሄዳለህ እንጂ መስቀል አደባባይ ነው ወይ ምትሄደው አትበለው ይህ ነገር የነርሱን ዕምነት ያጠነክራላቸዋልና።


#hamzutiy
👍16
#የኔ ምክሮች



قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: إن الله كره لكم ثلاثا قيل وقال وإضاعة المال وكثرة السؤال (رواه البخاري)

የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦

『አሏሁ ተዕላ ለእናንተ ሶስትን ነገር ጠልቶላቹሀል

★{ተባለ አለ}
★{ገንዘብን በማይበጅ ነገር ማጥፋት}
★{ጥያቄን ማብዛትን}

አልሀፊዙ አልቡኻርይ ዘግበውታል
9
#የኔ ምክሮች


ومعنى استقامة القلب : أن يكون ممتلئاً من محبة الله ، ومحبة طاعته ، وكراهية معصيته .

የቀልብ መስተካከል ብሎ ማለት፦

★ቀልብህ በአሏህ ውዴታ ሊሞላ ነው።
★ትዕዛዙንም ሊወድ ነው(ከመተግበር ጋር)።
★ክልክላቶችንም ሊጠላ ነው።
12👍1
#የኔ ምክሮች


الرسول قال: ''كل محدثة بدعة وكل بدعة ضلالة وكل ضلالة في النار''. رواه أبو داود
قال النووي لشرح الصحيح المسلم ما نصّه؛هذا عام مخصوص والمراد به غالب البدع.اه

★የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦አብዛህኛው ክስተት ቢድዐ ነው። አብዛህኛው ቢድዐ ደግሞ ጥመት ነው አብዛህኛው ጥመት ደግሞ የእሳት ነው። አቡዳውድ ዘግበውታል!

ይህን ሀዲስ ኢማሙ አነወውይ በሸርህ ሙስሊም ላይ ሀዲሱን አስታከው ይህን አሉ፦【ቃሉ ጥቅል ቢሆንም ሚፈለግበት ግን አብዛህኛውን ክስተትን ነው አሉ】።

ቢድዐ ሲባል፦ ቁርኣን እንዲሁ ሀዲስ በመፍቀድም ሆነ በመከልከል መልኩ ቃል በቃል ያልጠቀሱት ነገር ቢድዐ ይባላል።

ጠቃሚ፦ቢድዐ ሚባለው ቃል የውግዘት ቃል አይደለም። ከቢድዐው መጥፎ የሆነው መጥፎ ቢድዐ አልያ መጥፎ ክስተት ይባላል ጥሩ የሆነው እንዲሁ ጥሩ ቢድዐ አልያ ጥሩ ክስተት ይባላል።
11👍1👏1
ቅርብ ሰኣት የደረሰኝ መረጃ፥

🩸የጎንደሩ የሙስሊሞች ጭፍጨፋ ጉሙዝ ውስጥ በትላንትናው ዕለት መደገሙን ሰማሁ።

ሁኔታውም እንዲህ ነበር፦ሙስሊሞች ከዒድ ሶላት ቡሀሏ ወደ ቤት በሰላም ወደየቄያቸው በመመለስ ላይ ሳሉ ነው የጉምዝ ታጣቂዎች ሰጋጁን በቀስት በጥይት የረሸኑት ምን ያህል ሙስሊም ማህበረሰብ ግን በዚህ አሰቃቂ ጥቃት ህይወቱ እንዳለፈ በግልፅ የታወቀ ነገር የለም።


ምንጭ ፦m tv (ፈታ)ከሰአታት በፊት
😢9👍3👎1