🌸قناة أخوات أهل السنة السلفيات🌸
5.49K subscribers
542 photos
159 videos
13 files
907 links
🌸 አስሰላሙ ዐለይኩን ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ
እንኳን ወደ የአህሉ ሱና ሰለፊያ እህቶች ቻናል በደህና መጡ
ይህ ቻናል በቁርአን እና በትክክለኛው ሱና መሠረት የሚጠቅም ዒልምን ለመማር እና ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው
🌿 ተውሒድ መሠረታችን
🌿 ቁርአን መሪያችን
🌿 ሱና መንገዳችን
🌿 ሰለፍ አርአያችን
🌿 ዒልም ሀብታችን
Download Telegram
በአሏህ ፍቃድ በቅርቡ በዚህ ቻናል ውስጥ በቀጥታ ስርጭት በሱና መሻይኮች የሚሰጡ ደርሶችና ሙሀደራዎች የሚተላለፉበት ይሆናል

የቴሌግራም ቻናል👇
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
Forwarded from áŒŒá‰łá‹Ź ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
⭕️ሰለፊይ ነህ/ነሽ❓ከሆንክ/ሽ Ok ምትለዋን በመጫን በወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🛑
ኒቃቢስቶችን ተንከባከቧቸው
ኡስታዝ ኸይረዲን ቶኪቻ
♦️| «ለዐረፋ ወደ ክፍለሀገር ለምትመለሱ አድምጡት»

🎙በኡስታዝ ኸይረዲን ቶኪቻ (ረሒመሁ'ሏህ)

https://t.me/Abu_Hessan/3424

— ስረም ስረም ለዐረፈ ቴዶሙ ፋኛኞ አደራሙ ተዝጋጁበየ ሂዱ! ቆት ዬለይሙ ዪንደተነ ገረዳዶ ኢክሱይሙ።

— በተለይ ለዐረፋ በዓል ወደ ገጠር የምትሄዱ እህትና ወንድሞች በምትሄዱበት አካባቢ እንዲህ አይነት በጎ ተግባራትን ለማድረግ ከወዲሁ አስባችሁበት ተዘጋጅታችሁ ብትሄዱ ትልቅ ኸይር ነው።

— ጨባጠ አቱን ዋብ ዮበሃን፣ ስጥ ይሰጥሃል!።

|| ቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
ጫት ወማ አድሯከ ጫት
አልጫቱ ሂየ ለቲ ትከርብ አምዋል ትከሰር  አስናን  ትጦልቅ ዘውጅ ትበትን አውላድ ፈመን ቃመ ጫተን ቢጉንጨሁ ትከርብ ኩሉሸይእ ኸሊሀ አኺል ከሪም ላተስተእማል በሪዕ ሚን ሀዚሂ ጫት ሂየ ሀራሙን!!👀

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
Forwarded from áŒŒá‰łá‹Ź ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው?

⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
እዉቀት ወድቆ የማይሠበርና ሌባ የማይሠርቀዉ ትልቅ ሀብት ነዉ።
እናም ጊዜን ሳናባክንን በሚጠቅመን ነገር ላይ ጊዜችንን እናሳልፍ በተለይ በመማር በማስተማር ላይ እንበርታ አላህ የድን እዉቀትን ቀስመዉ ከትዉልድ ወዴትዉልድ ከሚያሸጋግሩት ባሮቹ ያዲርገን ያረብ

🍃🌸መልካም አዳር ቤተሰብ
🌸🍃

https://t.me/Tewhid_Sunah_beTullugana_ketema
🌸በምክንያት የሚወድሽ ይኖራል፣
ያለምክንያት የሚወድሺም ይኖራል፤

በምክንያት የሚጠላሽ ሊኖር ይችላል
ያለምክንያት የሚጠላሽም ይኖራል፤

ስለዚህ: ለአላህ ብለሽ ኑሪ ለአላህ ብለሽ ስጭ ለአላህ ብለሽ ከልክይ ለአላህ ብለሽ ውዴጅ  ለአላህ ብለሽ ጥይ 🌷ንግስቷ አንችነዉ🌸🍃 


https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
ተስልጥኛ ግጥምንየቶሰት
___

የልጄ መትፊቀረ ኩዋስ ሜደ አቱኚ
ዲናናሽ ቸዬኔ ዮለበኮ ሁኚ
ጥር ጥር አትበዬ ልጄይ አትፈትኚ

Ⓒ
Audio
➡️ የያሲን ኑሩ እምነት

– ጉደኛው የኢኽዋን መሪ ያሲ
ኑሩ ኢትዮዽያ ለኛ ሀገር
አይደለችም ሀይማኖት ነች
ይለናል ።‼

– የነብዩን አደራ መጠበቅ
አለብን ሀገራች ለኛ እምነት ነች ።
– ( እኛ ኢትዮዽያውያን ) ኮታችን
ፍትህ ነው ቲሸርታችን ሲድቅ
እውነት ነው ።‼
➡️ እኛ የምንለው
ሀይማኖታችን እስልምና ነው ።
– የቀብር ጥያቄ እንዳለ
የምታምን ከሆነ ዲንህ ምንድ
ነው ስትባል መልስህ ምንድነው
የሚል ነው ።
– ዱንያ ላይ ስለእምነት
የሚጠይቁ የማንነት
መታወቂያዎች ላይ እምነቴ
ምንድነው ብለህ ነው
የምትሞላው
– ለማንኛውም አላህን ፈርተህ
ተመለስ መልእክታችን ነው ።

https://chat.whatsapp.com/G6pONxTcI4SDUFhdyHW0f0

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
የሰው ልጅ በጉዞው ላይ መሰናክል ካልገጠመው የጉዞውን ምንነት አይረዳም።
ስለዚህ በመንገድሽ ላይ ያሉት መሰናክሎች ሊጥሉሽ ቢሞክሩም ወድቀሽም መነሳት እንደምትችይ አእምሮሽን አሳምኚው ።
በአለማችን ላይ ያሉትና ውጤታማ ናቸዉ የተባሉት ሰዎች አብዛኞቹ በብዙ መውደቅ ውስጥ ያለፉ ናቸው።

ለሰው ልጅ ትልቅ ቦታ መድረስ ትልቁ ጉልበት ተስፋ ነው ስለዚህ በፉፁም   በምንም አይነት ሁኔታ  ተስፋ እንዳትቆርጪ
!!🍃🌸

🌸🍃🌸🌷🍃🌸🌷

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
🌷ወለጆች  የዱንያ ጀነቶች የቤት ምሶሶ እና ድምቀት ነቸው  !! ረጅም እድሜ ከተውሂድ ከአፍያ ጋር ይስጠቸው
በአሄራ ደግሞ ጀነትን ይወፍቀቸው የሞቱቱን አለህ ይዘንለቸው🤲🤲🌸🌷

https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
🇸🇦 O P E N 🇸🇦
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
የአረፋ ጉዞ

አሏህን ከሚያስደስቱት እንጂ ከሚያስቆጡት አትሁን አትሁኚ

  ከተለያየ ቦታ ከተለያየ ሀገር እናትና አባት ለመዘየር/ ሌሎች ቤተሰቦች ለመጠየቅ የምንሄድ ወንድምና እህቶች አባትና እናቶች ሆይ አሏህ እኛ ላይ መቁጠር የማንችለውን ፀጋና ውለታ ውሎልናል ብዙ ኒዕማዎች አበርክቶልናል እነዚህ ኒዕማዎች ፀጋዎች ውስጥ አንዱ ቢጎድልብን ማንም ሊተካው የማይችል የሆነ' ብታይ ብትመለከት አንድ መኪና  ተደጋጋሚ ጎማ ሲቀየርለት እንመለከታለን እናያለን ግን የአሏህ ፀጋ የሆነውን እግራችን አንድም ቀን አልቋል ተበልቷል ተብሎ አስቀይረን አናውቅም ለምን የአሏህ ፀጋ ነውና አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን ይህ ፀጋ ለኛ የዋለልን ውለታ ሲሆን  አንድም ቀን ውዱ ጌታችን አሏህ ለዚህ ውለታው አንድም ማካካሻ ይሆነኝ ዘንድ ይህን ነገር ይህን ነገር አድርጉልኝ ይህን እፈልጋለሁ ሳይለን በነፃ እያስጠቀመን ነው ያለው ፈሊላሂል ሀምዱ ወል ሚናህ።

እና አንተ ውድ የአሏህ ባሪያ እና አንቺ የተከበርሽ የአሏህ ባሪያ ይህ ውዱ ጌታችን አሏህ ለማመፅ ሞራል አለህን? ሞራል አለሸን? አሏሁ አክበር  ህዝባችን በተለያዩ ሽርኮች ህዝባችን በተለያዩ ቢድኣዎች ተጠምቋል ተዘፍቋል ወድቋል ሱናዎች እንደ ቢድኣ ቢድኣዎች እንደ ሱና እየታዩ የተለያዩ የሽርክ አይነቶች እንደ ተውሂድ እየታዩ ተውሂዱ ደግሞ እንደ ሽርክ እንደ ወንጀል እየታየ ሱናና ተውሂድ ሚያስተምሩ ወንድሞች እህቶች እንደ አሽባሪ እንደ አክራሪ እየታዩ ይሄ ሁሉ በደል ግፍ የሚሰራበት ቦታ እየሄድክ እየሄድሽ ምን ማድረግ ነዉ ያለብህ? ምን ማድረግ ነው ያለብሽ?:- በቻልነው አቅም መጠን ኢኽላሳችንን በማስተካከል በማሣመር ከነዚህ ሽርኮች ከነዚህ ቢድዓዎች ልናስጠነቅቅ ልናስተምር ተው ልንል ይገባል ግዴታችን ነውና።

    በባዓል ምክንያት ወደ ኦሮሞ ማህበረሰብ የምትሄድ ወንድሜ የምትሄጂ እህቴ በኦሮሞ ማህበረሰብ የሚገኙ የሽርክ አይነቶች የቢድኣ አይነቶች እየነግርን ልናስጠነቅቅ ልናስተምር ልንመክራቸው ዪገባል አዳብና አኽላቅ በተላበሰ መልኩ' ወደ ሀድያው ማህበረሰብ የምንሄድ ወንድሞች ወደ ከንባታው የምንሄድ አህት ወንድሞች ወደ ሲዳማና ወላይታ የምንሄድ ወንድም አህቶች ወደ ሀደሬም ይሁን ወደ ሀላባ የምንሄድ ወንድም አህቶች እባካችሁ እነዚህ ማህበረሰባችኝ በተለያዩ ሽርኮች ቢድዓዎች ተዘፍቀው ነው ያሉት ከዚህ ሽርክ ልናስጠነቅቃቸው ይገባል እንደዛውም በተለይ ወደ ጉራጌ ወደ ስልጤ የምንሄድ ውድ ወንድሞች ውድ እህቶች እባካችሁ እባካችሁ እነዚህ እናት አባቶቻችን ከፊላቸው ወደ ቃጥባሬ ከፊላቸው ወደ አብሬት ከፊላቸው ወደ አልከሶ ከፊላቸው ወደ  ዘቢሞላ ሚጓዙ ሰዎች ናቸው ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ከዚህ አፀያፊ ሾል እስልምናቸው መና ከሚያስቀር ድርጊት እንዲቆጠቡ የማድረግ ሀላፍትና አለብን ዲነል ኢስላም መልክተኛችን ትልቅ ሀላፍትና ጥለውብናል አስቀምጠውብናል' ለዛ ወጣት ሲመክሩት አንተ ወጣት ሆይ አንድ ንግግር ላስተምርህ አሉት ነብያችን አሏህን ጠብቀው ይጠብቅሀል አሉት ማለት የአሏህን ዲን ጠብቅ አሏህ አንተን ይጠብቅሀል ማለት ነው።

    እኔና አንተ ችላ ካልነው የአሏህ ዲን ማን ይጠብቀው አኔና አንቺ ንቀን ከተውነው ማን ይጋፈጥለት ለአሏህ ዲን ማንም ሲጫወትበት ማንም ሲቀልድበት ዝም ካልን አይተን እንዳላየን ካለፍን ቦታ ካልሰጠነው ማን ይየው ማን ቦታ ይስጠው? እ ?  አሏሁል ሙስተኣን።

  ስለዚህ በአሏህ ላይ ድንበር እንዳይታለፍ የቻልነውን በሂክማና በጥበብ ልናስተምራቸው ይገባል። አሏህን በብቸኝነት እያመለኩ ምንም ሳያጋሩበት እሱን ብቻ እየጠሩ መሞት ትልቅ ነገር ነው ከሁሉም በላይ ነው።
ታላቁ አሊም ሱፍያነ ሰዉሪዩ  ወደ ኢብራሂም ቢን አድሀም ዘንድ ይመጡና እንዲህ ይሉት ነበር ኢብራሂም ሆይ አሏህን ለምን በተውሂድ ላይ ሳለን እንዲገለን ይሉት ነበር ተመልከት ተመልከቺ ።
አሏህ ሀቁን ይግጠመን
👇👇👇👇👇

https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَابْتَغِ فِيمَا آتَاكَ اللَّهُ الدَّارَ الْآخِرَةَ ۖ وَلَا تَنسَ نَصِيبَكَ مِنَ الدُّنْيَا ۖ وَأَحْسِن كَمَا أَحْسَنَ اللَّهُ إِلَيْكَ ۖ وَلَا تَبْغِ الْفَسَادَ فِي الْأَرْضِ ۖ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ الْمُفْسِدِينَ

                            «አላህም በሰጠህ ሀብት የመጨረሻይቱን አገር ፈልግ፡፡ ከቅርቢቱም ዓለም ፋንታህን አትርሳ፡፡ አላህም ወደ አንተ መልካምን እንዳደረገልህ (ለሰዎች) መልካምን አድርግ፡፡ በምድርም ውስጥ ማጥፋትን አትፈልግ፡፡ አላህ አጥፊዎችን አይወድምና» (አሉት)፡፡
⤴️⤴️👂ለዒድ ብለሽ የምትልኪው ገንዘብ ለምንድን ነው የሚውለው

ሺርክ ሀገራችን ላይ
👉🏻በሙመይዓዎችና
👉🏻በዲያስፖራዎች አማካኝነት እየተስፋፋ ይገኛል
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Yselefeyoch_channel/29314
ተክቢራ በሚወደድበት ወቅት ላይ ነን
አንደበታችን በተክቢራና በዚክር እናርጥበው

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

https://t.me/Tewhid_Sunah_beTullugana_ketema
https://t.me/Tewhid_Sunah_beTullugana_ketema
✍ወንድሜ

ሰዎች እንደሚሉት  ባለቤቴን እወዳታለሁ" ብቻ በማለት አትብቃቃ

ውዴታ በተግባር ይገለፃልና  ሚስትህን ወደሀት ተንከባክበሃት
ደግፈሃት ቃልህን ተግባራዊ አድርገህ ተገኝ
ያኔ ነው መውደድህን የምታረጋገጠው

ሴቶች በተፈጥሮቸው ሚከባከባቹውን ወንድ እጅጉን ይወዳሉ

በሃሏሉ መከባከብ እጅጉን ያስደስታታል
ይህ የሁሉም እህቶች ምኞት ፍላጎትም
ነው

እህቶቼ đŸ‘đŸĽ€á‰ŁáˆŽá‰˝ ምስቶቻቸውን ይከባከቡ


https://t.me/menhaj_Aselefiya