💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
↪️ሰለፍይ ማለት ምን ማለት ነው?? በሰለፎች ጎዳና መጓዝ ግደታ ይሆናልን?

አስ ስለፍየቱ " ማለት የሷሀባዎች ፣የታብዕዬች ከተከበረው ክፍለ ዘመን ላይ የነበሩ ሰዎችን አቂዳ የነርሱን ግንዛቤና ባህሪ አጥብቆ መያዝና መጓዝ ማለት ነው።
💎እያንዳንዱ ሙስሊም በዚህ ጎዳና ላይ መጓዝ ግድ ይለዋል።

አላህ ሱብሀነሁተዓላ እንድህ ብሏል
وَٱلسَّٰبِقُونَ ٱلْأَوَّلُونَ مِنَ ٱلْمُهَٰجِرِينَ وَٱلْأَنصَارِ وَٱلَّذِينَ ٱتَّبَعُوهُم بِإِحْسَٰنٍۢ رَّضِىَ ٱللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا۟ عَنْهُ{{التوبة ١٠٠}}


👉አንዳንድ ሰዎች ሰለፍያን እንደሌሎች አንጃዎች የሚቆጥሩ አሉ። ይልቁንም ሰለፍያ ወደ ቀደምት ሶሃባዎች የምትጠጋ የነርሱን ጎዳና ተከትላ የምትጓዝ ጀመዓ ነች።

ይህን አስመልክቶ ኢብን መስዑድ ረድየሏሁ አንሁ እንድህ ብሏል

በሒወት ያለ አይታመንም መከተል የፈለገ ከአሁን በፊት በሞቱት ይከተል እነርሱም የረሱል ሶሀቦች ናቸው። ልባቸው በጎ እውቀታቸው ጥልቅ የማያውቁትን እናውቃለን ብለው የማይፍጨረጨሩ ናቸው። {ጃሚዕ አል በያኒል ኢልሚ ወፈድሊሂ ገጽ 419((ሚሽካቱል መሷቢህ :-1/67 ))አል ሂልያ :1/305))

አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ዓን አስኢለቲል መናሒጀል ጀዲዳህ ከሚለው ኪታብ የተወሰደ

📕አዘጋጅ ዶክተር ሷሊህ ብን ፈውዛን ብን ዓብደላህ አል ፈውዛን

https://t.me/https_Asselfya
☑️ሰለፊያህ
☑️(ሚንሀጁ_አሰለፊያህ)
☑️(የሰለፊያህ እምነት ጎዳና መገለጪያ)
⬅️ قال الشيخ ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله :
↪️ ሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊይ አላህ ይጠብቃቸውና…
⬅️ المنهج السّلفي من بين المناهج الموجودة هو المنهج الوسط المعتدل لمن فقهه حقّ الفقه , لا للأدعياء ,
↪️ የሰለፊያን ጎዳና በትክክል ለተገነዘበ ሰው የሰለፊያህ ሚንሀጅ አካሄዳ ማለት: በዲናዊ አካሄዳቸው ከመሀከለኝነት አክርረው ጫፍ ከረገጡና ከትክክለኛው የኢስላም አስተምህሮት በመዘናጋትና ችላ በማለት ተንዘላዝለው የተንኮታኮተ የእምነት እይታ ካላቸው ከሁለቱ ከሀቅ ካፈነገጡ አንጃዎች መሀከል ላይ የሚገኝ ከፅንፈኝነትም ሆነ ፍፁም ከመዘናጋትና ከተንኮታኮተ ከእምነት አስተምህሮት የፀዳ የትክክለኛው የኢስላም አስተምህሮት የመሀከለኝነት የእምነት ጎዳና ነው።

⬅️ فمن فقه هذا المنهج من كتاب الله و سنّة رسوله صلى الله عليه وسلم ومن سيرته ومن سيرة السّلف الصالح يعرف أنّ المنهج السلفي هو دين الله الحقّ القائم على الاعتدال و القائم على الصراط المستقيم و القائد إلى الحقّ في عقيدته و منهجه و تربيته و دعوته .
↪️ ሰለፊያን ከቁርአንና ከሐዲስ እንዲሁም ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ከዲን የሂይወት ታሪክ የተገነዘበ ሙስሊም ሰለፊያህ ማለት በዐቂዳው፣ በሚንሀጁና በዳዕዋ አደራረጉ በትክክለኝነት ላይ የተመሰረተ መሀከለኛ፣ሚዛናዊና እወነታዊ የሆነ የትክክለኛው የኢስላም አስተምህሮት ጎዳና ሆና ያሀኘዋል።
📚🎙 [شريط : وسطـيــة الإســلام].
رحمة الله سبحانه وتعالى ..
📚🎙الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله.
🔗رابط الصوتية↙️
📚ከሸይኹ ኢብኑ ዑሰይሚን የትምህርት ድምፅ ቅጂ የተወሰደ
አቡ ኢብራሂም

https://t.me/https_Asselfya
10 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል አስር

📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ



ጣጉትና የጣጉት አይነቶቹ
ሽርክ ሚከሰትባቸው ቦታዎች
የላኢላሀ ኢለላህ ሸርጦች
ኢልሀድና አይነቶቹ


🔻ክፍል 0⃣4⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
11 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል አስራ አንድ

📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
💦የሰለፎችን መንሀጅ አጥብቀህ ያዝ ‼️

‏قال العلامة د. صالح بن فوزان ‎الفوزان حفظه الله


ሸህ ሷሊህ ፈውዛ (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ብለዋል።
💢"كلما يتأخر الزمان تشتد الغربة وتكثر الفتن ويحتاج المسلمون إلى عناية أكثر بمنهج السلف"

↪️ዘመን በራቀና በረዘመ ቁጥር
▪️እንግዳነት ይበዛል
▪️ፊትናም ይጨምራል
🔻የዚህን ጊዜ ሙስሊሞች
↪️የሰለፎችን (የቀደምቶች) መንሀጅና አካሄድ ላይ ትኩረት ማድረግ ከምንም በላይ ይፈልጋሉ።

📚 حاجة الأمة إلى المنهج السلفي ١٣

https://t.me/https_Asselfya
Audio
የዛሬ ሰኞ የቀጥታ ሰረጭት የነበረው

◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ

【ክፍል 0⃣8⃣


የኢድغاም ምንነት
የኢድغاም ክፍሎች
የኢድغاም ፊደሎች
ኢድغاም ናቂስና ካሚል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
የቀብር ጨለማ
Sadat
👆👆💎💎💎💎

🍂 የቀብር ጨለማ

🎙በወንድማችን ሣዳት ከማል ሀፊዘሁአላህ


https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3488
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب


🔹የጠዋትና የማታ ዚክር ጥቅሞች
🔹የጠዋትና የማታ ዚክር ወቅቶች
🔹የተፃፋት ዚክር ሁሉም ማለት ግዴታ?
🔹የተወሰኑ የማታና የጠዋት ዚክሮች



↪️ ክፍል 2⃣1⃣ ↩️


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ሙሓደራ 105 ሙራቀባ እና አላህን የመፍራት ፍሬ
Ustaz Kedir Ahmed
ሙሓደራ 105

↪️ በ ኮንቦልቻ አንሷር መስጂድ የተደረገ

⬛️ ርዕስ = ሙራቀባ እና አላህን የመፍራት ፍሬ

🔊 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed/5603
Audio
የዛሬ ደረስ የኪታብ ደረስ የነበረው
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 0⃣9⃣

የኢድغاም ምሳሌዎች
የኢድغاም መስፈርት
የኢድغاም ጥቅም
ኢዝሀር ሙጥለቅ

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◼️ከእውቀት ርቀህ እስከመቼ⁉️


የሰው ልጅ ከእንስሳ የሚለየው በእውቀትና በመልካም ስራ ነው።

እውቀት የሌለው ሰው ህይወቱ የእንስሳ አይነት ነው።


🎤الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
◼️የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።»
📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለውታል】
🔹ከጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ – አላህ ይውደድለትና–ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም " «ከሰዎች በላጩ ሰውን የሚጠቅም ነው» ብለዋል።

📝 ጦበራኒ ዘግበውታል… ሐዲሱን አልባኒ ሐሠን ብለውታል።

👉«አላህ ባርያውን በመርዳት ላይ ነው ባርያው ወንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ»
Audio
🔹 تلاوة أول سورة الحشر
🔹 القارئ: #عبدالرحمن_الماجد
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ



ሱፍዮችና አህባሾች በተመለከተ
የ لا إلاه إلا الله ሸርጦች
የተብሊጎች ጀመአ ጥመት

🔻ክፍል 0⃣6⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእስቲግፋሮች አለቃ!!

🔹አሏህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ። ከአንተ ውጭ በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም

🔹ፈጥረሀኛል ።እኔ ባሪያህ ነኝ ።እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃልኪዳን ለመሙላት እሞክራለሁ።

🔹ከሰራሁት ነገር ከክፉው ካንተ እጠበቃለሁ

🔹በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ ሐጤቴንም እናዘዛለሁ።

🔹ማረኝ ከአንተ ውጭ ሐጢያትን (ወንጀልን እሚምር የለም።

👉የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ይህን እስቲግፋር ያደረገ ሰው እርግጠኛ ሆኖ በቀኑ ሰዓት ይችን ያላት ያንኑ ቀን ሳያመሽ በፊት ከሞተ እሱ ከጀነት ሰዎች ነው።

👉ለሊትም ያላት እርግጠኛ ሆኖ ሳያነጋ በፊት ከሞተ እሱ ከጀነት ሰዎች ነው።

https://t.me/https_Asselfya
"ነፃነትን (ነጻ መውጣትን) ከፈለክ እነዚህን ሶስት ነገሮች (አጥበቅ ያዝ) አደራህን፦

➽ቁርኣንን አጥበቅህ ያዝ/ቁርኣን በሚያዘው ስራ ከሚከለክለው ተከልከል
➽ቀጥተኛውን ፈለግ ተከተል
➽ቢድዓን እራቅ "

➛ሸይኽ ሷሊህ ሐፊዞሁሏህ

[ ሸርሑ መንዙመት አልሓኢያህ ገጽ 56]

🖊 Ibnu Seid


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w