💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
08 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል ስምንት

📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
#ያኔ_ጎጃም_እያለሁ_እንድህ__ብዬ__ነበር....!!

#ደሴ_ኮንቦልቻ_ከሚሴ
#ፍቅርህ #አሰከረኝ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
#ደሴ
ተማረኩኝ በርሱ አሸነፈኝ ፍቅሩ፡
#የደግነቱ ጥግ የስነ መግባሩ፡
ግርማ ሞገስ አለው ያበራል ግንባሩ፡
መቼም አይታማም ወሎ በደግነት፡
ሀቅን በመናገር በመረዳት እውነት፡
#ያነጋገር ለዛው፤
ውብ ጠረን መዐዛው፡
መድሀኒቴ ሆኗል እንደ ዳማከሴ፡
ናፍቆኛል ያ ጀግና መሔዴ ነው ደሴ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ኮንቦልቻ
ስለ ኮንቦልቻ ልጂ ልናገር በዕውነቱ፡
ቤት እና መኪና አይደል!! የርሱ ሀብቱ፡
የልብ ውስጥ ደስታ ፍቅር ነው ንብረቱ፡
ምንም እንኳን አህባሽ ገብቶ ቢበርዘው፡
ሀቅ ፈላጊወች ፤
በርበሬ ወንዝ ላይ ተመዋል ተመዘው፡
ቢፈለግ ባገሩ በወንዙ ዳርቻ፡
ሁሉም ይናገራል ጃሒልም ቃልቻ፡
የቆንጆ መፍለቂያ ፤
የጎበዞች ሀገር ወሎ ነው ኮንቦልቻ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ከሚሴ
እውነት ተናጋሪ በተውሒድ በሱና፡
እስኪ ና ዘይረኝ የከሚሴው ጀግና፡
ከሚያምር መልክህ ጋር ዝናርክን ያዝና፡
ዛሬም በጀግንነት ድሮም በጉብዝና፡
የማትንበረከክ ቆፍጣና ነህና፡
አይኔ እምባ አፈሰሰ ፈገግ አለ ጥርሴ፡
የጀግናቹ ሀገር ናፈቀኝ ከሚሴ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#የኮንቦልቻው_ነብር
የከሚሴ አንበሣ የደሴው ሣተና፡
ፍቅርህ በልቤ ውስጥ ተቀምጧል እና፡
ቻግኒ ከተማ ላይ እስኪ ዘይረኝ ና፡
እኔም ልቀበልህ በጎጃም ጎዳና፡
ገራገር እንደሆንክ ልቤ እየነገረኝ፡
ትዝታ ወደ አንተ እየገፈተረኝ፡
ካንተ ርቄ ሔጄ ፍቅርህ አሰከረኝ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#በኑረዲን አል–አረቢ(1441)
==========\<==========
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ጠቃሚ ምክር ከሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"
ሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"
ሙሓደራ

በዉስጡ ብዙ ነጥቦች የተዳሰሱበት ምክር ነዉ።

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3433
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
_

‏اﻟﺼﻐﻴﺮ ﺇﺫﺍ ﻋﻄﺲ ﻓﺈﻧﻪ ﻻ ﻳُﺸَﻤّﺖ
ْبل ﻳﺪﻋﻮ ﻟﻪ ﺑﺎﻟﺒﺮﻛﺔ،
ﻷﻧﻪ ﻋﻄﺲ ﻃﻔﻞ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﻓﻘﺎﻝﺑﺎﺭﻙ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻴﻚ .🍂

📚[ ﺍﻵﺩﺍﺏ ﺍﻟﺸﺮﻋﻴﺔ ٢٨٠]
[ ‏أكثروا من قول : ( لا إله إلا الله ) فإنها ألفاظ تتم بحركة اللسان دون حركة الشفتين ، فلا يشعر بذلك الجليس ]

📚 التلخيص لابن حزم | صـ١٠٠
አዳቡ_ጣሊበል_ዒልም_በወንድም_ናስር_አቡል_አባስ AEFmtConversion1488433930823
አዳቡ ጣሊበል ዒልም
➧የእውቀት ፈላጊ አዳቦች
🎙በአቡል አባስ ናስር መሀመድ(ሀፊዘሁላህ)
🎧
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
▷ኢብኑ ተይሚያ ስለ ኒቃብ ግዴታነት ሲናገሩ እንዲህ አሉ

ሴት ልጅ ፊቱዋን እና እጆችዋን እንዲሁም እግሮችዋን ፈፅሞ ለአጅነቢ(ለባዕድ ወንድ)ልትገልጥ አይገባም (ልትሸፈን ይገባል)።
➛አል ፈታዋ 114-22

ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንድህ ይላሉ

ሴቶች ላይ ኒቃብ መልበስ ዋጂብ (ግዴታ) ነው ።
ምንጭ፦ ( ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ )
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ



ስለአላህ ማወቅ
ነብያችንን ማወቅ
ዲናችንን ማወቅ

🔻ክፍል 0⃣2⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ሱናን እወቅ ቢድዓን ታውቃለህ


↪️ሸይኽ ሙሀመድ ናስረዲን አል አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:-

{ሱናን እወቅ ቢድዓ(ፈጠራን) ታውቃለህ።
ቢድዓን(ፈጠራን) ካወቅክ ሱናን ማወቅ አይቻልህም}

ሲልሲለቱል ሁዳ ወንኑር 715


↪️ይህ የሸይኽ አልባኒ ንግግር እውነታን የገጠመ ነው:- ብዙ ሰዎች ሱናን ሳያውቁ ቢድዓ ላይ ይዘፈቃሉ ከዛ በኋላ ሱናን ቢያውቁትም ወደ ሱና መምጣታቸው በጣም አናሳ ነው።


↪️ወደ ሱና የሚመለሱ አሉ አይደል ወይ? ቢባል እንኳን ከስንት አንድ አልፎ አልፎ ነው አልፎ አልፎ ለሚከሰት ነገር ደግሞ ፍርድ አይሰጠውም።

>> አዎ ሱናን እወቅ ቢድዓን ታውቃለህ!

✍🏻ኢብን ሽፋ

#join ⤵️


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
آيَۃَ الْكُرْسِيِّ
<unknown>
تلاوۃ القران الجميلۃ

آيۃ الكرسي

🎙 عبدالرحمن أبو عثيمين
https://t.me/https_Asselfya
09 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል ዘጠኝ

📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ!!

💦ደስ የሚል ቲላዋ ባማረ ድምጽ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ለቅጥፈት አራጋቢዎች ምላሽ ክፍል 1
ኢብኑ/ሙነወር
ክፍል አንድ

ሰሞኑን በቅጥፈት አሪጋቢዎች ሲነዙ ለነበሩ ውዥንብሮች የተሰጠ ምላሽ
(ተከታታይ)

https://t.me/IbnuMunewor
ሚስት ለመሆን አልበቃሽም
➪➪
ባልሽ የነብዩን ሱና ህያው እንዲያደርግ የማትገፋፊው ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም
የሶላት ግዜ በደረሰ ግዜ ባልሽን የማታነቂው እና አሏህን በመታዘዝ ላይ የማታግዢው ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም ማለት ነው።
ባልሽ ከውጭ ሲመጣ ችላ በማለት ስራሽን ትውት አድርገሽ እሱን ለመቀበል የማትዘጋጂ ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም
ባልሽ ምግብ ሲያስፈልገው ሱቅ ሄዶ ገዝቶ የሚበላ ከሆነ ባንቺ እጅ የተሰራውን የማይበላ ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም
ልብሱ መታጠብ ሲያስፈልገው አጣቢዎች ዘንድ ወስዶ የሚያሳጥብ ከሆነ እጅሽን አጣጥፈሽ ቁጭ የምትይ ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም
ባልሽ በተቆጣ ግዜ ቃል በቃል የምትመልሽለትና የምትጮሂበት ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም
ከባልሽ ጋር እቤት ስትቀመጪ ጠረንሽ መጥፎ ሆኖ ንፅህናሽን የማትጠብቂ ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም
የባልሽን ሚስጥር ለእናትሽ ወይም ለእህትሽ ወይም ለጓደኛሽ የምታወጪ ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም
ባልሽ ቤተሰቦቹን እናቱን እንዲረዳ የማታግዢውና የማታነሳሺው ከሆነ ሚስት ለመሆን አልበቃሽም ማለት ነው። ኡኽቲ ልብ ብለሽ ከልብሽ አድምጪኝ የባልሽ ሀቅ በአንቺ ላይ በጣም ትልቅ ነው ልትንከባከቢው ይገባሻል።

ተግባባን አይደል
➬➬
https://t.me/AbuFewzanAselefy
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
⇢ጀግኖች የሰለፍ እንስቶች💎

💎(የዐቂዳን ጉዳይ ከሂወት አስበልጠው የሚያዩ)

⇢የታላቁ ሰለፍ (አሲም ኢብኑ ዐሊይ) ሁለት ሴት ልጆቹ ደብዳቤ ፅፈው ወደርሱ ላኩለት ፡

⇢ደብዳቤው እንዲህ ይላል ፡- አባታችን ሆይ ! ሙእተሲም የተባለው መንግስት ኢማሙ አህመድን (ቁርአን ፍጡር ነው እንዲል አስገድዶት ስላልተቀበለውና ቁርአን ፍጡር ነው ስላላለለት እንዳሰረውና በጅራፍ እንደገረፈው ዜናው ደርሶናልናልና) ፡ ይህ መንግስት (ሙእተሲም) ልክ እንደ ኢማሙ አህመድ ቁርአን ፍጡር ነው እንድትል ካስገደደህ አላህን ፍራ እንዳትቀበለው ! እሺ እንዳትለው ! ፈፅሞ ቁርአን ፍጡር ነው እንዳትልለት !

⇢ከዚያም እንዲህ አሉ፡- በአላህ ስም እንምላለን ! አንተ ቁርአን ፍጡር ነው ብለሃል የሚለው ዜና ከሚመጣልን ቁርአን ፍጡር አይደለም በማለትህ ቢገድልህና የሞትህ ዜና ቢመጣልን ይሻለናል ፡፡

⇢ምንጭ፡- ተህዚቡል ከማል ( 514-13 )
Audio
🔻በመካከላችን አለመግባባቶች በሚፈጠሩ ግዜ ...

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➤በኒቃብሽ ውብ ሁኚ!

➥ከ7 ሰማያት በላይ ያለው የጌታችን የአሏህ ትእዛዝ ነው::

እህቴ ሆይ በሰበብ አስባቡ አትዝረክረኪ!
ጥብቅና ጥንቁቅ ሁኚ!

እውነተኛ ሰለፊይ ሴት የተከበረች ናት።
ሸይኽ መሀመድ ኢብኑ ኡሰይሚን (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ ፦

💎ሴት ልጅ ማወቅ ያለባት ሷሊህነት (ጥሩነትን))እምታገኘው በዒልም ብቻ ነው ይህም ስል ሸሪዓዊ ዒልም ማለቴ ነው።

➛ምንጭ
【دور المرأة : ص 7】


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
«ጂልባብ የተደነገገው የሴት ልጅ ጌጥን ለመሸፈን ነው። ስለዚህም ጂልባቡ በራሱ ጌጤ እና ያሸበረቀ መሆን የለበትም።

ሸይኽ አልባኒ

📘 (ጂልባቡ አልመርኣህ አልሙስሊማህ: 120)


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


የአረቦች አመጣጥ
የዲን መሰረቶች
ወላእና በላእ

🔻【ክፍል 0⃣3⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk