💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
*የአፋልጉኝ ጥሪ ወንድማችን አሊ ሁሴንን*
*አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
*ዉድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ ይሄ በፎቶዉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን*
*አሊ ሁሴን አዴም ይባላል*
*የትዉልድ ቦታዉ ቦረና ወግድ ወረዳ ቀበሌ 03 ቁጢሶ ይባላል*
*እንዴማንኛዉም ሰዉ ወዴ ስዴት ከአምስት አመት በፊት ወዴ ስዴት ያመራል በበሳሶ ድበር ላይ እንዳለ በስድስት ወሩ ደዉሎልን ነበር ከዚያ ወድህ ደዉሎልን አያቅም ያያችሁ ወይም የሠማችሁ ንገሩን ወንድማችንም በህይወት ካለህ አለሁ በለን እና ቤተሠቦቹም በሀሣብና በጭንቀት ከዛሬ ከነገ ልጃችን ይዴዉላል ድምፅን እንሰማይሆን እያሉ ሁሌየ በሀሣብ ላይ ናቸዉ ለአላህ ስትሉ ለትላልቅ ሚድያ ሸር ሸር አርጉልን* በተለይ እራጎ አካባቢ ያላችሁ ወዲሞች አይተነዋል ስላሉን እሱም ደግሞ የሀገሩንና የቤተሠቡን ስም ተናግሮ ስልክ ቁጥር እደጠፋበት ተናግሯል የሚል አክባር በመስማት በተሰብ በጉጉትና ከአላህ ተስፍ ባለመቁረጥ የልጃችንን እክባር ታላህ በታች ስበብ ሁኑን በማለት በአላህ ስም እጠይቃለን ?
*ስልክ ቁጥር*
*00251996469084 አባቱ ሁሴን አዴም*
*0097156744815እህቱ ታምሬ ሁሴን*
*00966503959573 የሮም ይመር*
*00971529281032* ሀዋ ቃሲም አደም
*ደዉላችሁ አሣዉቁን ለአላህ ስትሉ ሸር ሸር አርጉልን* ወዲም እህቶች ?

በዒልም መንገድ ላይ!
ስለ ቀልባችን
በኢልም መንገድ ላይ
አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ተወስተዋል አድምጡ
~
አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ተወስተዋል አድምጡ
~
🔖እየጮሁ ማልቀስ የሚቀይረዉ ነገር የለም።በዚያ ላይ አመፅ ነዉ እንደዉም ከትልልቅ ወንጀል ነዉ።
~እየጮኸች የምታለቅስ ሴት..!ከመሞቷ በፊት ወደ አላህ ቶብታ ያልተመለሠች ከሆነ በሷ ላይ ቀሚስ ኑሮ ይህ ቀሚስ የቀለጠ ነሐስ ነዉ ብለዉታል ኢብኑ አባስ ፦ከጀረብ የሆነ ቀሚስ ለብሳ የዉመል ቂያማ እንድቆም ይደረጋል።እነዚህ ነገሮች እሳቱን የማቀጣጠል የገዘፈ ሀይል አላቸዉ።
~ግን እስካልቶበተች ድረስ ነዉ የቶበተች እንደሆን ከዚህ የገዘፈ ወንጀልን ሠርተን ወደ አላህ ከተመለስን አላህ ተዉበታችንን ይቀበለናል። ጌታችን እንዲህ ይላል።
قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُوا۟ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعً
=
t.me/https_Asselfya

~ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና !
ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል።
~
ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል።
~
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ.
የወንጀሌ ብዛት ቁጥር ስፍር የለው
መልካም ስራ የለኝ የምተማመነው
በማይጠቅምበት ቀን ወዳጅ ከጓደኛ
በእዝነትህ ካልሆነ የለኝም መዳኛ
ሰዎች ሲገምቱኝ መልካም እውነተኛ፤
እኔ ግን ሌላ ነኝ ምስኪን ወንጀለኛ።
ጌታዬ ሆይ ማረኝ ድክመቴን እይና፤
መዳኛው ተስፋዬ ምህረትህ ነውና።
መልካም ስራ የለኝ የምተማመነው
በማይጠቅምበት ቀን ወዳጅ ከጓደኛ
በእዝነትህ ካልሆነ የለኝም መዳኛ
ሰዎች ሲገምቱኝ መልካም እውነተኛ፤
እኔ ግን ሌላ ነኝ ምስኪን ወንጀለኛ።
ጌታዬ ሆይ ማረኝ ድክመቴን እይና፤
መዳኛው ተስፋዬ ምህረትህ ነውና።
✅ አል _ሐጁል መብሩር....!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
~መብሩር የሆነ ሐጅ ምንዳዉ ጀነት እንጂ ሌላ አይደለም።
~ሐጅ መብሩር ማለት፦ የሐጅ መሠረቶችንና ግዴታዎችን በጠበቀ መልኩ የተከናወነና ከወንጀሎችና ከግድፈቶችም የጠራ ሐጅ ማለት ነዉ።
🔖ሐጅ መብሩር እንዲሆን ትፈልጋለህ?አዎን ያልክ እንደሆነ ቀጥሎ ያሉትን ሁለት# ጥያቄዎች እራስህን ጠይቅ!
⓵ኛ እንዴት ነዉ ሐጄን ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሠሩት መልኩ መስራት የምችለዉ ?
⓶ኛ ሐጅ ሠረቸ ያገኘሁትን ምንዳ እንዳይበላሽና ተቀባይነት እንዳያጣ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
~ብዙ ሠዎች ለሐጅ ሐርመዉ ሳለ ነገር ግን የጀመሩትን ትልቅ ኢባዳ የማክበር ምልክት አይታይባቸዉም ፦ሐራምን መራቅና ኸይር ስራ ላይ መበርታትም ይጎድላቸዋል። እያንዳንዱን የሐጅ ኡምራ ተግባርም ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም በፈፀሙት መሠረት የመፈጸም ጉጉት አይታይባቸዉም። እንደዚሁም በርካታ ሠዎች ሐጅ ካደረጉ በኋላ አንዳንድ የድሮ መጥፎ ስራዎችና ጥሩ የማይባሉ ባህሪዎቻቸዉ ከሐጁም በኋላ እነሱ ላይ ይታያል። ይህ ሐጃቸዉ መብሩ ያለመሆኑ ምልክት ሊሆን ይችላል ! ስለዚህ ከሐጁ ተጠቃሚ ልንሆን ዘንድ ማወቅና መተግበር ይጠበቅብናል።

🔖ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ በሉ...!
ሚስቱን ሀኪም ቤት ይዟት ይሄድና ጠቢቡ (عندها دهن على الكبد) ይላል
ጉበቷ ላይ ስብ አለባት ማለት ነው
~ሚስቱ ለባሏ ዶክተሩ ምንድን ነው ያለው ስትለው፦
~አንቺ ቸግሮኛል ቲያለሽ ዶክተሩ ጮማ በጮማ ሆነሻል እያለሽ ነው.¡
~
ሚስቱን ሀኪም ቤት ይዟት ይሄድና ጠቢቡ (عندها دهن على الكبد) ይላል
ጉበቷ ላይ ስብ አለባት ማለት ነው
~ሚስቱ ለባሏ ዶክተሩ ምንድን ነው ያለው ስትለው፦
~አንቺ ቸግሮኛል ቲያለሽ ዶክተሩ ጮማ በጮማ ሆነሻል እያለሽ ነው.¡
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
✅ አል _ሐጁል መብሩር....! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ~መብሩር የሆነ ሐጅ ምንዳዉ ጀነት እንጂ ሌላ አይደለም። ~ሐጅ መብሩር ማለት፦ የሐጅ መሠረቶችንና ግዴታዎችን በጠበቀ መልኩ የተከናወነና ከወንጀሎችና ከግድፈቶችም የጠራ ሐጅ ማለት ነዉ። 🔖ሐጅ መብሩር እንዲሆን ትፈልጋለህ?አዎን ያልክ እንደሆነ ቀጥሎ ያሉትን ሁለት# ጥያቄዎች እራስህን ጠይቅ!…
✅ ተዉሂድን የአላህን ብቸኝነት ጠንቅቆ ማወቅ..!
ልክ ኢሕራም እንዳደረገን የምንናገረዉ ቃል የአላህን ብቸኝነት የሚገልጽ ቃል ነዉ።
~በመሆኑም የዚህን ቃል ምንነትና አላማ ጠንቅቀን ልናዉቅ ይገባናል። በምላሳችን የምናወድሠዉና ብቸኝነቱን የምንመሠክረዉን ጌታችንን በልባችንም፦በተግባሮቻችንም ልናልቀዉና ልናከብረዉ ፣የአምልኮ አካል የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ለሱ ብቻ ልናደርግና ከአላህ በስተቀር #ማንኛዉም የኢባዳ አይነት የሚገባዉ ነቢይም ይሁን ወሊይ እንደሌለ በማወቅ በዉዴታና በተስፋ እንዲሁም በስጋት ላይ ሆነን አላህን ብቻ መገዛትና ማምለክ እንዳለብን ማወቅና መረዳት ይኖርብናል።
~በአላህ ላይ የሚያጋራ ሠዉ ተጸጽቶ ወደጌታዉ እስካልተመለሠ ድረስ ሐጅም ይሁን ኡምራ መስራቱ ምንም አይጠቅመዉም። #በዱኒያም በአኼራ የተሟላ ደስታና ሠላምን የሚፈልግ ሠዉ ለአላህ ብቻ መተናነስና በሱ ብቻ መብቃቃት ይጠበቅበታል። ሐጅና ኡምራዉ ላይ (ለበይክ ላ ሸሪከ ለክ)እያለ ከዛ ዞር ብሎ ደግም ከአላህ ዉጭ ያሉ መኸሉቆችን /ፍጡራንን ድረሱልኝ ከጭንቅ አዉጡኝ ወዘተ የሚል ሰዉ ቃሉና ተግባሩ አንድ ሊሆን አይችልም የጌታዉንም ክብር በሚገባ አልጠበቀም።
=
t.me/https_Asselfya
ልክ ኢሕራም እንዳደረገን የምንናገረዉ ቃል የአላህን ብቸኝነት የሚገልጽ ቃል ነዉ።
لَبيَّك اللّهُمَّ لَبيْك، لبيَّك لا شريك لكَ لَبَيْك، إنَّ الحمْدَ والنعمةَ لكَ والملْكَ، لا شريك
~በመሆኑም የዚህን ቃል ምንነትና አላማ ጠንቅቀን ልናዉቅ ይገባናል። በምላሳችን የምናወድሠዉና ብቸኝነቱን የምንመሠክረዉን ጌታችንን በልባችንም፦በተግባሮቻችንም ልናልቀዉና ልናከብረዉ ፣የአምልኮ አካል የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ለሱ ብቻ ልናደርግና ከአላህ በስተቀር #ማንኛዉም የኢባዳ አይነት የሚገባዉ ነቢይም ይሁን ወሊይ እንደሌለ በማወቅ በዉዴታና በተስፋ እንዲሁም በስጋት ላይ ሆነን አላህን ብቻ መገዛትና ማምለክ እንዳለብን ማወቅና መረዳት ይኖርብናል።
~በአላህ ላይ የሚያጋራ ሠዉ ተጸጽቶ ወደጌታዉ እስካልተመለሠ ድረስ ሐጅም ይሁን ኡምራ መስራቱ ምንም አይጠቅመዉም። #በዱኒያም በአኼራ የተሟላ ደስታና ሠላምን የሚፈልግ ሠዉ ለአላህ ብቻ መተናነስና በሱ ብቻ መብቃቃት ይጠበቅበታል። ሐጅና ኡምራዉ ላይ (ለበይክ ላ ሸሪከ ለክ)እያለ ከዛ ዞር ብሎ ደግም ከአላህ ዉጭ ያሉ መኸሉቆችን /ፍጡራንን ድረሱልኝ ከጭንቅ አዉጡኝ ወዘተ የሚል ሰዉ ቃሉና ተግባሩ አንድ ሊሆን አይችልም የጌታዉንም ክብር በሚገባ አልጠበቀም።
=
t.me/https_Asselfya
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
عَشْرَةُ_أَسْبَاب_لِلْوِقَايَةِ_مِنَ_السِّحْرِ.pdf
5.3 MB
#دفع_السحر 🥀
✅ عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين والمس
1️⃣ السبب الأول: الاستعاذة وهو الالتجاء والاعتصام بالله
2️⃣السبب الثاني: تقوى الله عز وجل
3️⃣السبب الثالث: الصبر على عدوه
4️⃣السبب الرابع: التوكل على الله عز وجل
5️⃣السبب الخامس: فراغ القلب من الاشتغال به والفكر فيه.
6️⃣السبب السادس: الإقبال على الله والإخلاص له وجعل محبته وترضّيه والإنابه إليه في محل خواطر نفسه وأمانيها.
7️⃣السبب السابع: تجريد التوبة إلى الله من الذنوب التي سلطت عليه أعدائه.
8️⃣ السبب الثامن: الصدقة والإحسان ما أمكنه.
9️⃣السبب التاسع: إطفاء نار الحاسد والباغي والمؤذي بالإحسان إليه
🔟 السبب العاشر: وهو الجامع لذلك كله وعليه مدار هذه الأسباب وهو تجريد التوحيد والترحل بالفكر في الأسباب إلى المسبب العزيز الحكيم
✍ #الإشراف ܓܛܟ
📛 لا تحذف الرابط... رجاءً
....
https://t.me/tawhid_alg

🔖ሴቶች ሁለት ቦታዎች ላይባህርያቸው ይቀያየራል ሁሉም ነገር ያበሳጫቸዋል።
~ያኔ አንተ ባል ሆይ በትእግስት ሚስትህን ቅደማት!
⓵)ኛው የወር አበባ ላይ ሲሆኑ
⓶)ኛው የ እርግዝና ፅንስ ሲጀምሩ ቅጡ ይጠፋቸዋል ።
~ ማንም ሴት ይህን የመበሳጨት ስሜት መደበቅ አትችልም በጣም ብልጥ እና ብልህ ሴት ብትሆን እንጅ!
=
t.me/https_Asselfya
~ያኔ አንተ ባል ሆይ በትእግስት ሚስትህን ቅደማት!
⓵)ኛው የወር አበባ ላይ ሲሆኑ
⓶)ኛው የ እርግዝና ፅንስ ሲጀምሩ ቅጡ ይጠፋቸዋል ።
~ ማንም ሴት ይህን የመበሳጨት ስሜት መደበቅ አትችልም በጣም ብልጥ እና ብልህ ሴት ብትሆን እንጅ!
=
t.me/https_Asselfya
Forwarded from {أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ}
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~አንዳንዴ የሆነን ሰው ልትወድ ትፈልግና ግን አትችልም አትችልም !
#ምክኒያቱም ውደታን የሚሰጠው በልብ ላይ የሚያሳርፈው አላህ ነውና።
=
t.me/https_Asselfya
#ምክኒያቱም ውደታን የሚሰጠው በልብ ላይ የሚያሳርፈው አላህ ነውና።
=
t.me/https_Asselfya
🔖የአላህን ዉዴታ የሚያመጡ ነገሮች ጥቂቶቹ ....!
~
.ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
.ከዋጅብ ኢባዳዎች በኋላ ሱና ሠላቶችን ማብዛት
.ዚክር ማብዛት
.የአላህን ፍላጎትና ዉዴታ ከነፍስ ፍላጎትና ዉዴታ ማስቀደም!
=
t.me/https_Asselfya
~
.ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
.ከዋጅብ ኢባዳዎች በኋላ ሱና ሠላቶችን ማብዛት
.ዚክር ማብዛት
.የአላህን ፍላጎትና ዉዴታ ከነፍስ ፍላጎትና ዉዴታ ማስቀደም!
=
t.me/https_Asselfya