☑️ ኢስላማዊ ስነ-ምግባሮች...!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉ክፍል ⓵
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9566
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9566
👉ክፍል ⓶
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9579
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9579
👉ክፍል ⓷
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9592
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9592
👉ክፍል ⓸
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9613
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9613
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉ክፍል ⓵
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9566
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9566
👉ክፍል ⓶
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9579
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9579
👉ክፍል ⓷
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9592
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9592
👉ክፍል ⓸
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9613
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9613
🔖ሴቶች ለመጽናናት እና ከፈተና ለመዉጣት ማድረግ ያለባቸዉ ሶስት ቁልፍ ነገሮች..!
⓵የሚያስጨንቃችሁን ነገር መቀነስ
⓶ጤናን መጠበቅ
⓷አንች ከሌለሸ ሁሉ ነገርእንደሚቆም (እንደሚቀጥል)መረዳት
~
t.me/https_Asselfya
⓵የሚያስጨንቃችሁን ነገር መቀነስ
⓶ጤናን መጠበቅ
⓷አንች ከሌለሸ ሁሉ ነገርእንደሚቆም (እንደሚቀጥል)መረዳት
~
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".
قال ﷺ:"من قال حين يصبح:
اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".
🔖ተዉሂድ በሁለት ነገር ነዉ የሚጠበቀዉ...!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
⓵.ተዉሂድን ጠንቅቆ አብጠርጥሮ በመለየት
⓶.ተዉሂድን አፍራሸ የሆነዉን ሽርክ ጠንቅቆ በማወቅ
🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር ..
ምንጭ ከደርስ ከሹፉ ሹቡሃት
~
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
⓵.ተዉሂድን ጠንቅቆ አብጠርጥሮ በመለየት
⓶.ተዉሂድን አፍራሸ የሆነዉን ሽርክ ጠንቅቆ በማወቅ
🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር ..
ምንጭ ከደርስ ከሹፉ ሹቡሃት
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Voice message
🔖አራት ሴቶች ደስታን ይዘራሉ፦
~እናት ፦
~ሚስት፦
~እህት፦
~ልጅ።
=
~እናት ፦
~ሚስት፦
~እህት፦
~ልጅ።
=
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
وَلَقَدْ ضَرَبْنَا لِلنَّاسِ فِى هَٰذَا ٱلْقُرْءَانِ مِن كُلِّ مَثَلٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ ~ በቁርጥ እዚህ ቁርአን ላይ ምሳሌን ሁላ ለሰዎች ገልጸናል አብራርተናል። ለምን ከተባለ. ያስታዉሱ ይገሠፁ ዘንድ ! قُرْءَانًا عَرَبِيًّا غَيْرَ ذِى عِوَجٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ ~ቁርአን ዐረባዊ ንባቤ ሲሆን.…
وَيَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ تَرَى ٱلَّذِينَ كَذَبُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ وُجُوهُهُم مُّسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِى جَهَنَّمَ مَثْوًۭى لِّلْمُتَكَبِّرِينَ
~የቂያማ ቀን እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ የአላህን ትእዛዝ አላነሳም ብለዉ ለተበቱት ትቢእተኞች በጀሀነም ዉስጥ መኖሪያቸዉ አደለምን?
وَيُنَجِّى ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوْا۟ بِمَفَازَتِهِمْ لَا يَمَسُّهُمُ ٱلسُّوٓءُ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ
~አላህ ነጃ ያወጣል እነዚያን የተጠነቀቁትን እድለኛ በመሆናቸዉ ምክንያት፦ ክፉ (መጥፎ)ነገር አይነካቸውም፡፡ እነርሱም የሚያዝኑ የሚተግዙ አደሉም፡፡

👍2
وديع اليمني - قل ياعبادي الذين أسرفوا على أنفسهم
قناة تلاوات خاشعة ¦ tvquran@
•«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ በላቸዉ፡፡ አላህ ወንጀሎችን በሙሉ ይምራል፡፡ እነሆ አላህ ተፀፅቶ ወደሱ ለተመለሠ ሁሉ መሓሪና አዛኝ ነው፡፡
~
~
ርብርብ ለጋራ ግብ
~
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው።
ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን
1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣
2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው።
የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው።
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486
Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba
ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ።
እህቶች በዚህ👇
@AhluYeWereilua
@nikab_new_wbetea
ወንድሞች በዚህ👇
@FuadBezu
@red_one1212
ስልክ 0913666695
0903939033
የቴሌግራም ቻናላችን👇
t.me/NikabJilbab
የቴሌግራም ግሩፓችን 👇
t.me/nikab_jilbab_group

ኢኸዋኒይ ከሆንክ ውሸታም ከመሆን ቅሮት የለዉም...!!ኢኸዋኖች ዉሸታሞች ናቸዉ።
~
~