🌻وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ
~ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡
~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።
=
t.me/https_Asselfya
~ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡
~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።
=
t.me/https_Asselfya
Forwarded from Mohammed Siraj Al kemissie
🟢ረቲል የOnline ቁርአን ነዞር እና ሒፍዝ ማዕከል
🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦
✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ
✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ
✔️የተጅዊድህግጋቶች
✔️አጫጭር የዓቂዳ ኪታቦች ከእርማት ጋር
ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም ላይቭ
🔘ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ
🔻@Bint_Seid_Usman
🔻@Bint_Seid_Usman
🔻@Ibnu_Siraj_40
⭕️ ማሳሰቢያ ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም‼️
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን?
~
ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:–
"የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር።
① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣
② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣
③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም]
የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ?
① ከቻልን አጅሩ የማይቋረጥ ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ።
② ወይ ደግሞ እውቀትን በማሰራጨት ላይ ድርሻ ይኑረን። (ይህም በሁለት መልኩ ሊሆን ይችላል። ተምሮ በማስተማር። ያወቁትን በማካፈል። ወይም የዑለማዎችን እውቀት በማሰራጨት።)
③ ወይ ደግሞ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ።
ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው። ከነገ በፊት ዛሬ እንመልከት። ከነዚህ መስኮች ውስጥ የቱ ላይ አለን?
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

بكاء شديد من الشيخ عبد الرزاق البدر بعد تذكره نعمة التوحيد
علماء السنة
بكاء شديد من الشيخ
عبد الرزاق البدر - حفظه الله-
بعد تذكره نعمة التوحيد
عبد الرزاق البدر - حفظه الله-
بعد تذكره نعمة التوحيد
የአቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን ደርሶች
1- ኢርሻዱል አናም
2- አልወሳኢሉል ሙፊዳ
3- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (1)
4- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (2)
5- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱና
1- ኢርሻዱል አናም
2- አልወሳኢሉል ሙፊዳ
3- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (1)
4- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (2)
5- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱና
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን መጠበቅ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው ተመልከቱ...!
➥ እኛ ራሳችንን ስንጠብቅ በኛ ምክንያት ስንቶች እንደ ሚድኑም አስተውሉ!
.
➥ እኛ ራሳችንን ስንጠብቅ በኛ ምክንያት ስንቶች እንደ ሚድኑም አስተውሉ!
.
{ أَفَلَا یَنظُرُونَ إِلَى ٱلۡإِبِلِ كَیۡفَ خُلِقَتۡ }
"ወደ ግመል እንዴት እንደተፈጠረች አይመለከቱምን?!" [አልጋሺያህ፡ 17]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
"ወደ ግመል እንዴት እንደተፈጠረች አይመለከቱምን?!" [አልጋሺያህ፡ 17]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
﴿وَقَضىٰ رَبُّكَ أَلّا تَعبُدوا إِلّا إِيّاهُ وَبِالوٰلِدَينِ إِحسٰنًا إِمّا يَبلُغَنَّ عِندَكَ الكِبَرَ أَحَدُهُما أَو كِلاهُما فَلا تَقُل لَهُما أُفٍّ وَلا تَنهَرهُما وَقُل لَهُما قَولًا كَريمًا﴾
🎙القارئ #هشام_اللعبون
🎙القارئ #هشام_اللعبون
❝ብዙም አትተክዝ❞ ...!!
ማዕበሉ ቢያናዉጥህ ከወዳ ከወድህ፣
ፈተናዉም በዝቶ ተስፋ ቢያስቆርጥህ፣
በአላህ ታግዘህ ቀጥል በአቋምህ፣
አንተ ላታሳካዉ ሁል ጊዜ ተክዘህ፣
❝ጀሊሉኮ አዛኝነዉ❞...!
ጌታህኮ አዛኝ ነዉ ጭራሽ አይታዉህም፣
እንኳን አሁንና ድሮም አረሳህም፣
በእናትህ ማህፀን ብቻህን ሁነህም፣
አብሽር ስበብ አድርስ ለምቻ አይደለህም።
=
t.me/asselfya
ማዕበሉ ቢያናዉጥህ ከወዳ ከወድህ፣
ፈተናዉም በዝቶ ተስፋ ቢያስቆርጥህ፣
በአላህ ታግዘህ ቀጥል በአቋምህ፣
አንተ ላታሳካዉ ሁል ጊዜ ተክዘህ፣
❝ጀሊሉኮ አዛኝነዉ❞...!
ጌታህኮ አዛኝ ነዉ ጭራሽ አይታዉህም፣
እንኳን አሁንና ድሮም አረሳህም፣
በእናትህ ማህፀን ብቻህን ሁነህም፣
አብሽር ስበብ አድርስ ለምቻ አይደለህም።
=
t.me/asselfya
Forwarded from አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
📌ማስታወሺያ
"ወንደሜ አንቺም እሀቴ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
"ወንደሜ አንቺም እሀቴ
በደስታ እና በመረጋጋት ለመኖር ከፈለክ/ሽ የአላህን በረከቶች በራስህ/ሽ ላይ ተመልከት/ቺ።"https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
☑️ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ "አላህ ይማራቸው" እንዲህ ብለዋል።
فتاوى نور على الدرب || 1/12
ሸሪአዊ እውቀት መማር፣ ሀዲሶችን፧ መሀፈዝና ያንን ሙዛከራ (ሙራጀአ) ማድረግ ጀነት መግቢያና ከእሳት ነጃ መውጫ ሰበብ ነው።فتاوى نور على الدرب || 1/12
ኮቴው ረጅም የሆነ ጫማ ብይኑ እና ጉዳቶቹ!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حكم لبس حذاء الكعب العالي…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
👠
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
=
https://t.me/AbumuslimAlarsi
ኮቴው ረጅም የሆነ ጫማ ብይኑ እና ጉዳቶቹ!! حكم لبس حذاء الكعب العالي وأضراره!!
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
=
https://t.me/AbumuslimAlarsi
ከፍ በል በኢስላም!
~
አለባበሳችንን፣ አነጋገራችንን፣ የፀጉር ቁርጣችንን፣ የሜካፕ አጠቃቀም፣ የልብስ ምርጫችንን፣ ... ለመወሰን በወቅታዊ ፋሽን መሸነፍ አይገባም። ሸሪዐው ሲያዝ አሻፈረኝ ብለን የዘመኑ ፋሽን ሲሆን የምንንበረከክ ልፍስፍሶች መሆን የለብንም። እኛ በኢስላማዊ እሴቶቻችን ፈፅሞ የማንሸማቀቅ ኩሩዎች እንጂ የተሸነፈ ስነ ልቦና የያዙ ደካሞች ልንሆን አይገባም። ደግሞም ለራሳችንም ዋጋ መስጠት መልካም ነው። አላህ በኢስላም ካከበረን በኋላ፣ 0ቅልን ያክል ኒዕማ ከሰጠን በኋላ ከሰውነት ወለል ወርደን የልብስ መስቀያ፣ የፋሽን ማሳያ አሻንጉሊት ልንሆን አይገባም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-