💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ፍክት ያለች ሕይወት አላህ ይወፍቃችሁ።

ኢላሂ ዱኒያ አኼራችንን አሳምርልን.....

~
የጧትና የማታ ዚክር አትዘናጉ
   

➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።

(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)
እነሆ ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ።

يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

🎈በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
🎈ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
🎈ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።

👉ዚክርና ዱኣ የመንፈስ ቀለብ

https://t.me/https_Asselfya/5024
🔖እረመዷን ዉስጥ  የሚደረገዉ ተስቢህ ከረመዷን ዉጭ ከሚደረገዉ  አንዲሺ ተስቢህ  ይበልጣል።

♦️روى ابن أبي الدنيا: عن الزهري قال:" تسبيحة في رمضان أفضل من ألف تسبيحة في غيره."

📗 فضائل رمضان (ص/٥١)

t.me/https_Asselfya
#فوائد_رمضانية للعلامة ابن باز رحمه الله تعالى.
(٥)

•••🪴
~ስሁር ብሉ ...!
ስሁር መብላት በረካ አለዉ

~
ሰማይ ተደርምሳ ምድር ላይ ብትወድቅ እንኳን

አላህን ለሚፈሩ ሰዎች መውጫ ቀዳዳ ይበጅላቸው ነበር።
ልዑል ሓያሉ ጌታችን አላህም አለ፦
وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا
«አላህን ለሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል።»

=
t.me/https_Asselfya
❝ምኞትን ማስረዘም....❞
አቡ ረይስ «ኢብኑ ኢማም»
አዲስ ሙሀደራ
⏟⏟⏟⏟

☞«ምኞትን ማስረዘም....!!


🎙በአቡ ረይስ « ኢብኑ ኢማም»

ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ሙሀደራ

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
Audio
ኸልዋ―ብዙዎቻችን ዘንድ የጠፋ ጉዳይ!―
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ ➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ ➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا ➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا ➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት…
~
ሶለተል ለይል የሚሠግዱ ሠዎች የአላህ እዝነት"""" ተዉፊቅ"""ማግኘት የሚገባቸዉ ምርጥ ሰዎች መሆናቸዉ።


▪️إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ
አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡

▪️ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ
ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን ተቀባዮች ኾነው፤ (በገነት ውስጥ ይኾናሉ)፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት መልካም ሰሪዎች ነበሩና፡፡

▪️كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡

📚አል_ዛሪያት15-17)

~
t.me/https_Asselfya
• سُبْحَانَ اللهِ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
☑️ ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!!


አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

~አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል)

==
t.me/https_Asselfya
መጃሊሱ ሽህሪ ረመዷን.apk
383.6 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ

│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን

ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯   
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ!!

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12698

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼