💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ..

ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ።

=
t.me/https_Asselfya
~ፍርሽ አድርገን ሳሎናችንን ከቤተሰቦቻችን ጋ የምናፈጥርበት ቀን ማን ያልናፈቀዉ አለ?
አይ ወላህ ናፍቀናል ኢላሂ ......


አብሽሪ ስደት ላይ ያለሽዉ እህቴ አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ አይቀርም ።

ኢላሂ ....የሰዉ ቤት በቃችሁ በለን። ከቤተሠቦቻችን ጋ በፍቅር ሰብስበን ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙ ያንኳኳ ቶሎ ይከፈትለታል።


ዱአ የኸይር ሁሉ ቁልፍ ነው።
የጭንቅ ሁሉ መገላገያ መንገድ ነው።
ከምንፈራው ሁሉ ነጃ መውጫ ነው።

ዱአ የሙእሚን መሳሪያ ነው።
ከጠላት መከላከያ ምሽግ ነው።


በዱአ ላይ እንበርታ

       t.me/https_Asselfya
👍1
🛑👉ልጅህ መስጅድ ከመውሰድህ በፊት አደብና ስርአት አስተምረው። አጠገብህ ቆም ይስገድ። እላይ ታች እያለ እንዲበጠብጥ አትፍቀድለት። ተራዊህ እየተሰገደ እነሱ ከኋላ ተሰብስበው መስጅዱ ቅውጥ ያደርጉታል። በሰጋጅ መሀል እየገቡ ይወሰውሳሉ። የሰጋጅን ኹሹእ ያሳጣሉ። መስጅድ ከመሄዱ በፊት አደብና ስርአት አስተምረው። ካልሆነ እቤቱ ይቀመጥ።

سُئِلَ مَالِكٌ عَن الصِّبْيَانِ يُؤْتَى بِهِمْ إلَى الْمَسَاجِدِ؟
فَقَالَ: إنْ كَانَ لا يَعْبَثُ لِصِغَرِهِ، وَيَكُفُّ إذَا نُهِيَ فَلا أَرَى بِهَذَا بَأْسًا.ثم قَالَ: وَإِنْ كَانَ يَعْبَثُ لِصِغَرِهِ فَلا أَرَى أَنْ يُؤْتَى بِهِ إلَى الْمَسْجِدِ” .
....
المدونة[253/1]


t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
~ክንፋቸው ተሰብሮ ወደርሱ የሄዱ ሁሉ ተጠግነው ተመልሰዋል። ማን ያልተሰበረ አለ። ያ ረብ ጠግነን በሉ።

t.me/https_Asselfya
Audio
إن شهركم قد أخذ في النقص
فزيدوا أنتم في العمل الصالح

🎙فضيلة الشيخ :
سليمان الرحيلي حفظه الله.
Forwarded from عبد الرزاق بن محمد
የሸይኽ ያሲን ሙሳን ሙሉ የቁርአን ተፍሲር በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ።
https://t.me/SheikhYasinMusaTahir
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
رَبَّنَآ اٰتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَّفِي الْاٰخِرَةِ حَسَـنَةً وَّقِنَا عَذَابَ النَّار

https://t.me/https_Asselfya
عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ:


كَانَ أكْثَرُ دُعَاءِ النَّبيِّ صَلَّىٰ اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: اللَّٰهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً، وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً، وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ.

[ رَوَاهُ البُخَارِيُّ ٦٣٨٩ مُسْلِمٌ ٢٦٩٠ ]

=
t.me/https_Asselfya
የሱጁድ አትቲላዋ( የሱጁድ አንቀፆች ላይ የምንወርደው ሱጁድ ) ፍርድ (ብይን) በኡስታዝ አቡ ሙስሊም…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
የሱጁድ አትቲላዋ ፍርድ (ብይን )
(የሱጁድ አንቀፆች ላይ የምንወርደው ሱጁድ)

            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 ምንጭ "የጥያቄና መልስ (የፈታዋ) ፕሮግራም" ከሚለው ክፍል 09 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!
         

t.me/AbumuslimAlarsi
⭕️👉እንደሚታወቀዉ ረመዷን ላይ ስራ በሴቶች ላይ ይበዛል  ይህን ከባድ ስራ እሚያቀልላችሁ ነገር ልጠቁማችሁ  !!


👉ዚክር  አላህን ማዉሳት ማብዛት
  〰️     〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️
~ ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቂ ደስ እያለሸ ትሰሪያለሸ።
💎 قال ابن القيّم رحمه الله :
« الذِّكر يُعطي الذاكرَ قوةً حتى إنه لَيفعل مع الذّكر مالا يُطيق فعلَه بدونه! ».

📒 [ الوابل الصيب: (١٦٤) ]


t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
⭕️👉ረመዷናዊ ምክር ....!

➡️ክፍል አንድ ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7873

➡️ክፍል ሁለት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7874

➡️ክፍል ሶስት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7875

➡️ክፍል አራት
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7879

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ


~
~ሁሌም ራስሽን ከማስተካከል አትድከሚተስፋ አትቁረጭ።
ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ ቀን ትስተካከይ ይሆናልባትስተካከይም እንደታገልሽ መኖርሽ ትልቅ ክብር ነው።

~
t.me/https_Asselfya
ሁሉም ሙስሊም ሊያደምጠው ይገባል።

ሸር አድርጉት

አልቡኮ ወረዳ ሶባና ጀብል ቀበሌ

ከባድ ሀይማኖታዊ ጭቆና
ዘግናኝና አንባገነናዊ ጫና

ሙስሊሙ ግን መች ይሆን የሚነቃው!?

በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩት ጨርሻለሁ።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አሏህን በብዛት የሚያወሱ ከሁሉም ቀዳሚወች ናቸው


﴿وَاذْكُرُوا اللهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
»🍁
t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⭕️👉 ተቀባይነት ያለዉ የጾመኛ ሠዉ ዱአ መቸ ነዉ ??



~