⭕️👉ከረመዷን በፊት ልብን ማስተካከል
!!
.~~~~
~ይህ ታላቅ ወር ረመዷን ሸህሩ መغፊራ የአላህ ዉዴታ የሚገኝበት ይህን የተከበረ ወር ለመቀበል እሚደረጉ ዝግጅቶች ዉስጥ አንዱ ልብን ቀድሞ ማስተካከል ነዉ።
~አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ከሙእሚኖች የሚፈልገዉ ትልቁ ስፍራ ልብ ነዉ እሚያየዉም እሱ ነዉ። በሁሉም አጋጣሚ ላይ ልቦች ከተስተካከሉ በሁሉም የኢባዳ አጋጣሚዎች ላይ የምናገኘዉ ድርሻ የላቀ ይሆናል።ልቦች ከተበላሹ መልፋቱ ፦መድከሙ፦ወጭ ማዉጣቱ ጥቅም አይኖረዉም። ሀጅ ካደረጉት ሠዎች ዉስጥ ይበልጥ በሀጁ ተጠቃሚ የሚሆነዉ በሀጁ ልቡ የተስተካከለለት ሠዉ ነዉ።ከፆመኛች ዉስጥ ፆም ጠቅሞታል የሚባለዉ ጾም ልቡን ያስተካከለዉ ሠዉ ነዉ።
ቁርአንም፦ከዚክሩም፦ ከዱአውም ሠዎች ከማድረግ አንፃር የተለያየ ኢባዳዎችን ያደርጋሉ።ነገር ግን ከለፊዎች ሁሉ ተጠቃሚዉ በሠራዉ ስራ ልቡን ያስተካከለ ሰዉ ነዉ።
~ረመዷንን ልባችንን አስተካክለን ከተቀበል ነዉ ረመዷን ላይ የምንዘራዉ ዘር ፍሬ ያፈራል።ይፀናል።ለቀጣይ አመት ሙሉ ይጠቅመናል። የአላህ መልእክተኛ ከረመዷን እስከ ረመዷን ፦ከጁሙአ እስከ ጁሙአ ፦አምስት ወቅት ሰላት፦ መሀል ላይ የተሠራዉን ወንጀል ያሠርዛል። ይቅር ያስብላል ብለዋል። ረመዷኑ ያማረለት ሰዉ ያመት ወንጀሉ ይሠረዝለታል ።ስለዚህ ረመዷን አመታዊ የምግብ ለዉጥ ፦ያለባበስ ለዉጥ እምናደርግበት ጊዜ ሳይሆን. አመታዊ የልብ እድሳት ስራ እምንሠራበት ወር ሊሆን ይገባል።ይህ ይሳካ ዘንድ ልብን የማስተካከል አንገብጋቢነት ቀድመን ልናዉቅ ይገባል። ረመዷንን የምንቀበለዉ ፦በጀለብያ ፦በሽርጥ፦በፉስታን ፦በኩፍያ ፦በጥምጣም ፦በቤት አስቤዛ ሳይሆን አስቀድመን የአኼራ ዘር የምንዘራበትን ልባችንን በማፅዳት ፦በማስተካከል ሊሆን ይገባል። ልብን ሳያስተካክሉ በደመ ነፍስ በነሻጣ መልካምን ስራ መስራት ትርፉ ድካም ብቻ የሚሆነዉ።መልሰዉ ያበላሹታል ሠዎችን በመስደብ ፦የሠዉ ስም በማጥፋት ፦የሠዉ ስጋ በመብላት፦በመሠል ነገሮች ልብ ሳይስተካከል የተሠራ ስራ መልሶ ይበላሻል።የቂያም ቀን ጀነት የምንገባዉ የጀነት ደረጃዎች ላይ የምንወጣዉ ልብ ሲይስተካከል ነዉ።
يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌۭ وَلَا بَنُونَ
~ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡
إِلَّا مَنْ أَتَى ٱللَّهَ بِقَلْبٍۢ سَلِيمٍۢ
~ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ
ገንዘብም ሆነ ልጅ የማይጠቅምበት ቀን ነዉ.የቂያም ቀን.. ማለት ልቡ ንፁህ ላልሆነ ሰዉ ነዉ።ልቡ ንፁህ የሆነለት ሠዉ ልብ ለተስተካከለለት ሰዉ ልጁም ገንዘቡም ዱአም ዚክርም መልካም ነገር ስልጣኑም ይጠቅመዋል። መሪዉ ስለተስተካከለ እሱን ተከትለዉ የሄዱ በሱስር ያሉ ነገሮች ሁሉ ለአኼራዉ የሚጠቅሙ ይሆናሉ።የንፁህ ልብ ባለቤት የቂያም ቀን ይድናል የሚባለዉ ልብ ፦ከሽርክ ሲፀዳ፦ በድን ላይ በአላህ ጉዳይ ላይ አኼራ ላይ ከጥርጣሬ ሲፀዳ ነዉ።ከምቀኝነት ፦ከኩራት ለሠዎች ሸር ከማሠብ ሲፀዳ ነዉ።ለአላህ ባሮች ኸይር ሲያስቡ እህቶቸ ወንድሞቼ ናቸዉ ብለዉ ሸርን ሲጠሉላቸዉ መልካምን ሲወዱላቸዉ ቅን ሲሆኑ ልብ ንፁህ ሆኗል ይባላል።የሠዉ ልጅ ልብ ከሠዉነት አካላቶች ይበልጥ ስስና ጥንቃቄ የሚያስፈልገዉ እሱ ነዉ።በጥሩዉም በመጥፎዉም ተጽእኖ ዉስጥ ይወድቃል ።ጥሩ ነገሮችም ልብ ላይ ተፅኖ ይፈጥራሉ በቀላሉ መጥፎ ነገሮችም ቶል ተጽእኖ ያሳድሩበታል አይናችንን ሳስተን ከምንብቀዉ በላይ ዉጫችንን ከምንጠብቀዉ በላይ የልባችን ዉስጡ እንዳይበላሸ አላህ እሚጠላዉ ነገር እንዳይገባበት ጥንቃቄ ልናደርግለት ይገባል።
=http://t.me/https_Asselfya
!!
.
ረመዷን የሙእሚን የአኼራ ስንቅ የሚሠነቅበት ለረዠሙ ጉዞ ቀለብ የሚያዝበት (የሚሸመትበት )ወር ነዉ።

- قَال صلَّى الله عليهِ وسلَّم:
سَبَقَ المُفَرِّدُونَ!
قالُوا: وَما المُفَرِّدُونَ يا رَسولَ اللهِ؟
قالَ: الذَّاكِرُونَ اللَّهَ كَثِيرًا، وَالذَّاكِرَاتُ.
- صَحيحُ مُسلِم

⭕️👉አትራፊ እና ከሳሪ በመባል ሰው ለሁለት ይካፈላል!
አትራፊዉ፦ እነዚያ ያመኑ መልካም ስራዎችን የሰሩ በሀቅ (በእዉነት) በትግስት (በሶብር) ላይ የተመካከሩ ሲቀሩ ከዚህ ውጭ ያለው ሁላ በርግጥም ከሳሪ ዉስጥ ነዉ።
== t.me/https_Asselfya

Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
▪ከጨለማ ወድ 🌅 ብርሀን...!
እንደት ናችሁ ዉድ የሱና እህት ወንድሞቼ
የአንድ አማኝ ደስታዉ ለሌላዉም አማኝ ደስታነዉ ና የሱና እህታችሁን ደስታዬን ላካፍላችሁ ወደድኩኝ የምወዳት እናቴ ከኩፍር ወጥታ እስልምናን ተቀብላልኛልች :
::
አላህ ፅናቱን እንድሰጣት በዱአችሁ አትርሷት
በጉጉትና በሙሉ ተስፋ ስጠብቀዉ የነበረዉን ሀሳቤን በስተመጨረሻ ስላሳካልኝ ሀያሉ ጌታዬ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
በመቀጠል በዱአችሁ ሁሌም ስታስታዉሱኝ ስታግዙኝ የነበራችሁ እህት ወንድሞቼ ጀዛከላሁ ኸይረን
ገና ይቀጥላል በኢዝኒላህ አዘወጀል ጉዞ ወድ ሀቁ ጎዳና....
[ ادْعُ إِلَى سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ....]
✍የሱና እህታችሁ ሀያት

⭕️👉ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይለናል
~ አንድ ሰው ሰባት የሰውነት አካላቶቹን ከመጥፎ ተግባር መጠበቁ የመልካም ሁሉ ነገር መሰረት ሲሆኑ
~ እነዚህን አካላቶቹ መልቀቅና ችላ ማለት ደሞ በተቃራኒው የመጥፎ ነገራቶች ሁሉ መሰረት ናቸው። እነሱም
~አይ፦ን ጆሮ፦አፍ፦ምላስ፦ብልት፦እጅ እና
እግር ናቸው።
[ إغاثة اللهفان (١/٨٠)]
⭕️👉አንድ ሰው በነዚህ የሰውነት አካሎቹ አላህን ከሚያስቆጣ ነገር ሁሉ ተቆጥቦ አላህን ሚያስወድድ መልካም ስራ የሰራባቸው ምንኛ ታደለ። ከከባድም ከአላህ ቅጣት ዳነ ።
=t.me/https_Asselfya

الحمد لله .........
~ረመዷን መጣ ዘንድሮም እንደ አምና
በደስታ ይለቅ በተዉሂድ በሱና
~አመቱን ጠብቆ መጣልን ጾማችን
የኢስላም ማእዘን ዉብ መገለጫችን
= t.me/https_Asselfya
~ረመዷን መጣ ዘንድሮም እንደ አምና
በደስታ ይለቅ በተዉሂድ በሱና
~አመቱን ጠብቆ መጣልን ጾማችን
የኢስላም ማእዘን ዉብ መገለጫችን
= t.me/https_Asselfya
Forwarded from أخبار السعودية
عاجل:
رؤية هلال رمضان في سدير..
وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.
رؤية هلال رمضان في سدير..
وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.
أخبار السعودية
عاجل: رؤية هلال رمضان في سدير.. وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.
ጨረቃ ስለታየች ነገ ሰኞ ጾም ነዉ ኢንሻ አላህ፡፡
አልሐምዱሊህ በሰላም ላደረሠን...
አልሐምዱሊህ በሰላም ላደረሠን...
ዉድ ቤተሠቦቸ... ሁሉ ለዚህ ታላቅና የተከበረው የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ።
ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል
መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን።
ረመዷን ከገባንበት የኢማን ሁኔታ የተሻልን ሆነን የምንወጣው ያድርገን።
ረመዷን ሙባረክ !!
~
t.me/https_Asselfya

Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
أتاكم شهر رمضان🌷
የረመዷን ወር መጣላቹህ
مبارك عليكم شهر رمضان المبارك
የረመዷን ወር መጣላቹህ
مبارك عليكم شهر رمضان المبارك
በኒያ ጉዳይ መጨናነቅ አያስፈልግም
~
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ነገ ረመዷን እንደሆነ ያወቀና ሊፆመው የፈለገ ሁሉ ፆሙን ነይቷል።"
[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 25/215]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

يَٰقَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا مَتَٰعٌۭ وَإِنَّ ٱلْـَٔاخِرَةَ هِىَ دَارُ ٱلْقَرَارِ
«ህዝቦቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት ጥቂት መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም(አኼራ) እርሷ መርጊያ መዘዉተሪያ አገር ናት፡፡»
مَنْ عَمِلَ سَيِّئَةًۭ فَلَا يُجْزَىٰٓ إِلَّا مِثْلَهَا ۖ وَمَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَأُو۟لَٰٓئِكَ يَدْخُلُونَ ٱلْجَنَّةَ يُرْزَقُونَ فِيهَا بِغَيْرِ حِسَابٍۢ
«መጥፎን የሠራ ሰው ብጤዋን እንጅ አይምመነዳም፡፡ ከወንድ ወይም ከሴት ሙእሚን ሆኖ መልካምን የሠራ እንድህ አይነቶቹ ጀነት ይገባሉ፡፡ በእርሷ ውስጥ ያለ ቁጥር ገደብ ይሰየሳሉ።
= t.me/https_Asselfya