«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ፦
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
=
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
=
ሼኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
«المسبحة من شعار الصوفية، وأنت أصابعك تكفي»
⭕️👉«ሙሰቢሀ የሱፍዮች መገለጫ
ምልክት ነው። እጅህ ይበቃሀልና በሱ ዘክር።»شرح إغاثة اللهفان 8/11/1436
=
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- رَمضَـان مَدرَسـة العُمر!
«الشّـيخ عَبد الرّزاق البَدر»
«الشّـيخ عَبد الرّزاق البَدر»
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
يَٰقَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا مَتَٰعٌۭ وَإِنَّ ٱلْـَٔاخِرَةَ هِىَ دَارُ ٱلْقَرَارِ «ህዝቦቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት ጥቂት መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም(አኼራ) እርሷ መርጊያ መዘዉተሪያ አገር ናት፡፡» مَنْ عَمِلَ سَيِّئَةًۭ فَلَا يُجْزَىٰٓ إِلَّا مِثْلَهَا ۖ وَمَنْ عَمِلَ…
🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا
⭕️👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ጀነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡
🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا
⭕️👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው ነው)፡፡
🔖قُل لَّوْ كَانَ ٱلْبَحْرُ مِدَادًۭا لِّكَلِمَٰتِ رَبِّى لَنَفِدَ ٱلْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَٰتُ رَبِّى وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِۦ مَدَدًۭا
⭕️👉«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው።
🔖قُلْ إِنَّمَآ أَنَا۠ بَشَرٌۭ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰٓ إِلَىَّ أَنَّمَآ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا
⭕️👉« አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው። እኔ ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡
=
t.me/https_Asselfya
«ڪانَت عائِشة- رَضِي اللّه عنهَا تقرأُ فِي المُصحفِ أوّل النّهارِ في شهرِ رمضَان، فإذَا طلعَت الشّمس نَامَت».
- [لطَائفُ المعَارف (ص/٣٠٦) لابن رجَب]
http://t.me/https_Asselfya
- [لطَائفُ المعَارف (ص/٣٠٦) لابن رجَب]
http://t.me/https_Asselfya
ፆመኛ ሆኖ (ሲዋክ) መፋቂያ መጠቀም !!
⭕️👉ለፆመኛ ሰው ልክ እንደ ሌላው ቀን ከቀኑ መጀመሪያ ክፍል ላይም ይሁን መጨረሻ ክፍል ሲዋክ (መፋቂያ) መጠቀም ይወደዳል።
=
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا ⭕️👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ጀነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ 🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا ⭕️👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው…
مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ
➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ
تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ
➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ
أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا
➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው
تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا
➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት።
وَّعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ
➡️ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት።
~
t.me/https_Asselfya
قال رسول الله ﷺ:
(إنَّ اللهَ يحبُّ العبدَ التَّقيَّ ، الغنيَّ ، الخفيَّ).
صحيح مسلم ( ٢٩٦٥ )
قال العلامة ابن عثيمين -رحمه الله-:
١- التقي: الذي يتقي الله عز وجل.
٢- الغني: الذي استغنى بنفسه عن الناس.
٣- الخفي: هو الذي لا يُظهر نفسه.
شرح رياض الصالحين)
Audio
⭕️👉ቁረአንን ፣መቅራትን፣ማንበብን ማድመጥን ፣በፈለክ ግዜ በነዚህ ንያዎች ላይ አደራህን !!!
▪️ማስተንተን{ተደቡር}
▪️በርሱ መስራትን
▪️አጅር ማግኘትን
▪️ጌታህን ማናገርን
▪️በእርሱ መታከምን አስብ።
⭕️👉 አንድ መስመር ብትቀራ ከሶስት መቶ በላይ አጅር አለህ
👉 አንድ ገፅ ብትቀራ አምስት ሺ አጅር አለህ
👉 አንድ ጁዝ ብትቀራ መቶ ሺ አጅር አለህ
👉 አንድ ግዚ ብታኸትም ሶስት ሚሊዮን አጅር አለህ
~አሏህ ለዚ እኮ ነው ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ ነው ያለው
إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)
[سورة فاطر 29]
እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡
ከሁሉም በላጭ ስራ!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
﴿سُئِلَ رسولُ اللهِ ﷺ أيُّ الأعمالِ أفضلُ؟ قال: الصلاةُ في أولِ وقتِها.﴾
የአላህ መልእክተኛ ተጠየቁ፦ በላጩ ስራ የቱ ነው? አሉ፦ “ሶላትን በወቅቱ (በመጀመሪያው ግዜ) መስገድ።”
ሶሂህ አልጃሚዕ: 1093
=
t.me/https_Asselfya
تقوى الله||አሏህን መፍራት
الشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله»
🔖አዲስ ሙሐደራህ|محاضرة جديدة
بعنوان: تقوى الله
ርእስ፦ አሏህን መፍራት
📅 بتاريخ ٢٩ شعبان ١٤٤٥ هـ
📅እሑድ መጋቢት 01/2016 ዓ.ል
በመርከዝ ኢብኑ አባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ)
🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»
🌐 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4920
بعنوان: تقوى الله
ርእስ፦ አሏህን መፍራት
📅 بتاريخ ٢٩ شعبان ١٤٤٥ هـ
📅እሑድ መጋቢት 01/2016 ዓ.ል
በመርከዝ ኢብኑ አባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ)
🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»
🌐 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4920
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق بن محمد)
ሴቶች ተራዊህ ሶላት ከመስጂድ ይልቅ ቤታቸዉ መስገዳቸዉ የተሻለ ነዉ ።
በዚሁ ቁርዓን የሃፈዙ እህቶችን ልጦቁማቸዉ ምወደዉ ከአጅነብይ ርቀዉ ሂጃባቸዉ እነሱም ሌሎችም ጠብቀዉ ሴቶችን ሰብስበዉ በሃፈዙት እንዲያሰግዱ ።
1ኛ:ቤት በመስገዶ ትልቅ አጅር ታገኛለች
2.ሂፍዞን ሙራጃዐ ታደርጋለች
والله أعلم .
በዚሁ ቁርዓን የሃፈዙ እህቶችን ልጦቁማቸዉ ምወደዉ ከአጅነብይ ርቀዉ ሂጃባቸዉ እነሱም ሌሎችም ጠብቀዉ ሴቶችን ሰብስበዉ በሃፈዙት እንዲያሰግዱ ።
1ኛ:ቤት በመስገዶ ትልቅ አጅር ታገኛለች
2.ሂፍዞን ሙራጃዐ ታደርጋለች
والله أعلم .
Audio
كيفية أداء صلاة التراويح للنساء في البيت -
الإمام ابن باز رحمه الله 🎙
الإمام ابن باز رحمه الله 🎙
قال تعالى: ﴿واسْألُوا اللَّهَ مِن فَضْلِهِ﴾.
قال سفيان بن عيينة: «لم يأمرْ بالمسألة إلّا ليُعطي».
تفسير الثعلبي (10/ 282).
~አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህን ከትሩፋቱ ጠዩቁት
~ላይሰጥ ጠይቁኝ አይልም።
~አላህን መለመን ኢባዳ ነው ክብር ነው
~አላህ ሲለምኑት ይወዳል ካለመኑት ይቆጣል።
ሰዎችን መለመን ውርደት ነው
ሰዎች ሲጠየቁ ይጠላሉ ይርቃሉ ካልተጠየቁ ይወዳሉ ያቀርባሉ።
t.me/https_Asselfya
👍1
የረመዷንን ሌቦች ተጠንቀቁ!
|•|
አንደኛው ሌባ፦
ቴሌቭዥን ለሥጋም ሆነ ለመንፈስ ከፍታ አጋዥ ካልሆኑ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ነው። በተለይ ደሞ የረመዷን ሙሰልሰላቶችን እና አዘናጊ ድራማዎችን ተጠንቀቁ፤ የረመዷን ዉድ ጊዜያት ለዉድ ነገሮች መዋል አለባቸው፡፡
ሁለተኛው ሌባ፦
ስልክ ብዙ ማውራት ለብዙ ስህተት ያጋልጣል፣ ትርፍ ንግግር ወደ ሀሜትና ያልታሰቡ ወንጀሎች ይመራል፤ለተሻለ ምንዳ በረመዷን በንግግር ጭምር ቁጥብ መሆን ያስፈልጋል፡፡
ሦስተኛ ሌባ፦
ወጣ ገባ ማብዛት/መዞር፡፡ በረመዷን ከመስጊድ እና ከቤት የበለጠ ማረፊያ የለም፡፡ ወደ ከተማም ይሁን ወደ ገበያ ያለበቂ ምክንያት ወጣገባ ማብዛት ዐይንንም ሆነ ጆሮን ያልሆነ ነገር ይጥላል፡፡ፆምን ይሰርቃል፤ ምንዳዉንም ያጓድላል፡፡
አራተኛ ሌባ፦
ማምሸት፡ ያለምክንያት ማምሸት ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለዉም፡፡ የረመዷን ምሽቶች ምርጥና ዉብ ናቸው፡፡ በቁርኣን፣ ዚክር እና በተለያዩ ዒባዳዎች መዋብ አለባቸው፡፡
አምስተኛ ሌባ፦
ኩሽና:በተለይ ለሴቶች፡፡ሙሉዉን ረመዷን ማዕድ ቤት የሚያሳልፉ ቁርኣንን፣ ሶላትና ዚክርን የረሱ ብዙ ናቸው፡፡ ረመዷን የፆም ወር ነው፡፡ ትልቁን ትኩረት ለሆድ መስጠት ዓላማዉን መሳት ነው የሚሆነው፡፡
ስድስተኛው ሌባ፦
ሶሻል ሚዲያ፡፡ ዛሬ ላይ የብዙዎቻችን ችግር ሆኗል፡፡በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ትልቅ ትኩረት ሰጥተነው ጊዜያችንን እየጨረስንበት ነው፡፡ በዚህም ከዚክር፣ ከቁርኣን፣ ከዱዓ እንዳንጠቀም ሆነናል፡፡ እንጠንቀቅ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
|•|
አንደኛው ሌባ፦
ቴሌቭዥን ለሥጋም ሆነ ለመንፈስ ከፍታ አጋዥ ካልሆኑ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ነው። በተለይ ደሞ የረመዷን ሙሰልሰላቶችን እና አዘናጊ ድራማዎችን ተጠንቀቁ፤ የረመዷን ዉድ ጊዜያት ለዉድ ነገሮች መዋል አለባቸው፡፡
ሁለተኛው ሌባ፦
ስልክ ብዙ ማውራት ለብዙ ስህተት ያጋልጣል፣ ትርፍ ንግግር ወደ ሀሜትና ያልታሰቡ ወንጀሎች ይመራል፤ለተሻለ ምንዳ በረመዷን በንግግር ጭምር ቁጥብ መሆን ያስፈልጋል፡፡
ሦስተኛ ሌባ፦
ወጣ ገባ ማብዛት/መዞር፡፡ በረመዷን ከመስጊድ እና ከቤት የበለጠ ማረፊያ የለም፡፡ ወደ ከተማም ይሁን ወደ ገበያ ያለበቂ ምክንያት ወጣገባ ማብዛት ዐይንንም ሆነ ጆሮን ያልሆነ ነገር ይጥላል፡፡ፆምን ይሰርቃል፤ ምንዳዉንም ያጓድላል፡፡
አራተኛ ሌባ፦
ማምሸት፡ ያለምክንያት ማምሸት ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለዉም፡፡ የረመዷን ምሽቶች ምርጥና ዉብ ናቸው፡፡ በቁርኣን፣ ዚክር እና በተለያዩ ዒባዳዎች መዋብ አለባቸው፡፡
አምስተኛ ሌባ፦
ኩሽና:በተለይ ለሴቶች፡፡ሙሉዉን ረመዷን ማዕድ ቤት የሚያሳልፉ ቁርኣንን፣ ሶላትና ዚክርን የረሱ ብዙ ናቸው፡፡ ረመዷን የፆም ወር ነው፡፡ ትልቁን ትኩረት ለሆድ መስጠት ዓላማዉን መሳት ነው የሚሆነው፡፡
ስድስተኛው ሌባ፦
ሶሻል ሚዲያ፡፡ ዛሬ ላይ የብዙዎቻችን ችግር ሆኗል፡፡በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ትልቅ ትኩረት ሰጥተነው ጊዜያችንን እየጨረስንበት ነው፡፡ በዚህም ከዚክር፣ ከቁርኣን፣ ከዱዓ እንዳንጠቀም ሆነናል፡፡ እንጠንቀቅ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
ወዳጆቼ ይችን የተከበርች ወር በደንብ እንጠቀምባት !
"በቲላዋ በዚክር በኢስቲግፋር በዱዓ እንድሁም አላህ በሚወዳቼዉ ነገሮች ላይ ትኩረት በመስጠት ልናሳልፈዉ ይገባል ከዛዛታ ወሬ እራቅ እንበል ::✍
"በቲላዋ በዚክር በኢስቲግፋር በዱዓ እንድሁም አላህ በሚወዳቼዉ ነገሮች ላይ ትኩረት በመስጠት ልናሳልፈዉ ይገባል ከዛዛታ ወሬ እራቅ እንበል ::✍