💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
📍ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»

【 ክፍል ➀】
t.me/https_Asselfya/8030
t.me/https_Asselfya/8030

【 ክፍል ➁】
t.me/https_Asselfya/8048
t.me/https_Asselfya/8048

【 ክፍል ⓷】
t.me/https_Asselfya/8073
t.me/https_Asselfya/8073

【 ክፍል  ➃】
t.me/https_Asselfya/8078
t.me/https_Asselfya/8078

【 ክፍል  ➄】
t.me/https_Asselfya/8088
t.me/https_Asselfya/8088

【 ክፍል  ➅】
t.me/https_Asselfya/8114
t.me/https_Asselfya/8114

【 ክፍል  ➆】

t.me/https_Asselfya/8127
t.me/https_Asselfya/8127

📍ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ እንሁን!
⭕️👉ቁመን እየሄድን እየበላን እየጠጣን ለዱኒያ እየተሯሯጥን ዚክርን በመርሳት አላህ ዘንድ የሞተ (የቁም እሬሳ) ልንባል በጭራሸ  አይገባም።

የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል።
➡️ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።

📚(ቡኻሪ ዘግቦታል)

ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

⭕️👉እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ......
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
ሃሳብ ትካዜህን በትጋት አባር
~
ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
"ከሰው ሁሉ በላይ ሃሳብ፣ ጭንቀትና ትካዜ የሚበዛባቸው ሰነፍ ሰዎች ናቸው። ስራቸው ላይ ንቃትና ትጋት ያላቸው ግን ይለያሉ።"
📖 [ረውደቱል ሙሒቢን፡ 168]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~በዝምታ  ውስጥ ብዙ ውብ ነገሮች አሉ ! 
ጫጫታ በበዛበት በዚ  ዘመን ራስን ገለል አድርጎ ከራስ ጋ ትግል ራስን መጠየቅ ከራስ ጋ መወያየት   መቻል  አንዱ የሂወት ስኬት ነው::ከነፍስያ ጋር ጅሀድ መግጠም ነፍስያን ማሸነፍ መቻል   ጥንካሬን  ይጠይቃል ለመምሰል ሳይሆን ለመሆን ስንጥር ያኔ አሸናፊ እንሆናለን ሂወት ውስብስብና ውጣውረዷ የበዛ   ጠመዝማዛ ነች በዛ በተወሳሰበ  ጠባብ መንገድ ለማለፍ የመጀመሪያው መርህ በራስ መተመመን ነው።  ሁል ግዜም ቢሆን በራሳችን ከተማመንና ጠንካራ ከሆን ምንፈልገውን ነገር ለማገኘት ሚያግደን ምንም ነገር አይኖርም። ቢኖርም እንኳን በመከራ  ውስጥ ሁነን  የነገን ብርሀን  በልባችን አልመን   ወደፊት ከመጓዝ ጨለማው አያግደንም ።
እምነት ± ተስፋ± ሰብር±ብረታት=በአላህ ፍቃድ አንድቀንስኬት ይኖራል !

t.me/https_Asselfya
4_6014561558665892107.pdf
5 MB
⭕️👉 ረመዷንን በእውቀት ላይ ሁነን እንፁም

📍ረመደን የተመለከተ የቂርአት ፕሮግራም

👉ረመዷን የቁርአን፣ የፃም፣ የሶላትና የሌሎች ኢባዳዎች ወር መሆኑን በመግለፅ ወሩን እንዴት መጠቀም እንዳለብን የሚያስረዳ አጭር pdf ነው።

🔖ከዛሬ ጀምረን የምንለቅ ይሆናል አጥር ነች ተሞጣጠኗት
~
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

~ክፍል

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

~የኪታብ  pdf ⤵️
t.me/https_Asselfya/8136
~ብስለት ማለት
አንዳንዴ ከመከራከር ይልቅ
ዝም ማለትን መምረጥ ነው።
~ሚድያ ላይ ቀኑን ሙሉ አፍጠን እየዋልንቁርኣን 1 ሰኣት እንኳ እንደማጣት ምን በደል አለ!?

⇛አላህ ሆይ! ቁርአንን ከማይረሱት አድርገን።
نسأل الله الإخلاص في القول والعمل سبحانك اللهم وبحمدك أشهد ان لا إله إلا أنت أستغفرك وأتوب إليك
record (1)
<unknown>
በተወዳጁና በተከበረው በውዱ

🎙 በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
حفظه الله ورعاه
   
🍀
ስለ ትዳር ዳሰሳ እጥር ምጥን ያለች .

~
record
<unknown>
በተከበረውና በተወዳጁ

🎙በኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ

حفظه الله ورعاه

🍀ስለ  ትዳር  ዳሰሳ እጥር  ምጥን      ያለች  .

~
ከቡሉጉል መራም ኪታብ ፆምን የሚመለከቱ ህግጋቶች በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን -ሐፊዞሁሏህ- በ10 ተከታታይ ክፍሎች የተቀራ ሲሆን ትምህርቱን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ።

=

የኪታቡ ፒዲኤፍ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4180

🛑👉ክፍል አንድ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4179

🛑👉ክፍል ሁለት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4183

🛑👉ክፍል ሶስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4185

🛑👉ክፍል አራት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4187

🛑👉ክፍል አምስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4189

🛑👉ክፍል ስድስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4191

🛑👉ክፍል ሰባት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4194

🛑👉ክፍል ስምንት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4196

🛑👉ክፍል ዘጠኝ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4198

🛑👉ክፍል አስር ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4200

🛑👉ሙዘኪራ ፊ አህካም ፂያም↓↓
t.me/SheikhMuhammedZain/1256

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
﴿ أَمَّن يُجيبُ المُضطَرَّ إِذا دَعاهُ وَيَكشِفُ السّوءَ ﴾.
~ወርቅ የምታወጡና አትርፋችሁ የምትሸጡ ይመስል የሰዉን ገመና እና ነዉር አትከታተሉ።

የፈተና ወጥመድ አጥምዳችሁም ሰው ሲወድቅ አይታችሁ ለመሳቅም አትቸኩሉ።

~ሰዎች ሁሉ ይፈተናሉ ።
~የሚወድቁ አሉ።
~የሚያልፉም አሉ።


ለወደቁት እዘኑላቸው እንጂ አትሳለቁ።
ስላለፋችሁ አመስግኑ እንጂ አትመፃደቁ።

ቀልባችሁ ሁኔታዎችን በሚገለባብጥ ጌታ እጅ እንዳለች አትዘንጉ።
ዛሬ ጠንካራ ብትሆኑ እንኳ ነገ ደካማ ልትሆኑ ትችላላችሁ

አላህ ሆይ ! መጨረሻችንን አሳምርልን ። አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገላብጥ ነህና ልቤን በዲነል ኢስላም አፅናልኝ!!

t.me/https_Asselfya
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

~ክፍል 

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

     ~የኪታብ  pdf ⤵️
    t.me/https_Asselfya/8136
﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ - سبإ