Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
↪️ ረመዷንን አስመልክቶ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ምን አለ !?
🛑👉ተከተሉኝ ↓↓↓↓
~~
↱ረመዷን መድረስ ትልቅ ፀጋ ነዉ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948
↱ረመዷን እና ነሺዳ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926
↱አደገኛ የረመዷን ሌቦች↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955
↱የሰለፎች ሁኔታ በረመዷን↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9981
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9981
↱ረመዷን እና ቁርአን↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10065
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10065
↱ሱሁርን መመገብ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10185
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10185
↱በረመዷን ሁለቱ ጅሃዶች↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10190
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10190
↱ፆመኛን ማስፈጠር↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10207
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10207
↱ረመዷንን ለሶስት መክፈል↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10255
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10255
↱ረመዷን ግማሺ ያለ ቢድዓ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287
↱ፆመኞች ሁለት አይነት ናቸዉ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10310
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10310
↱በረመዷን መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10349
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10349
↴በረመዷን ሱና የሰራ እንደ ፈርድ ይቆጠራልን !?
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10369
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10369
↱ፆማችን ከወንጀል እንጠብቅ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10381
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10381
↱በረመዷን የሴቶች ፕሮግራም↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10396
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10396
=
«ሌሎችም በፁሁፍም በድምፀም የቀረቡ ትምህርቶች በዚሁ ቻናል ያገኛሉ ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ !!»

አላህ ሆይ !
~
በኸይር ያወሱንን ሁሉ በኸይር አውሳቸው ።
በበጎ ያስታወሱንን ሁሉ በበጎ ነገር አስታውሳቸው ።
በእዝነትህ ሸፍናቸው
በብርሃንህ ሙላቸው
በፍቅርህ ተቀበላቸው
ደህናእደሩልኝ
t.me/https_Asselfya
~
በኸይር ያወሱንን ሁሉ በኸይር አውሳቸው ።
በበጎ ያስታወሱንን ሁሉ በበጎ ነገር አስታውሳቸው ።
በእዝነትህ ሸፍናቸው
በብርሃንህ ሙላቸው
በፍቅርህ ተቀበላቸው
ደህናእደሩልኝ
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አንዳንዴ..... ~
~ዛሬ ላስቀናችሁ ከመዳሜ ጋ ወጣ ብለናል ....ኑ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል ➁ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ~የኪታብ pdf ⤵️ t.me/https_Asselfya/8136
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ከአላህ ርቀህ ሰላም እና ደስታ አገኛለሁ ብለህ አትሰብ
ደስታ ከአላህ ኔዕማዎች አንዱ ነው የአላህ ኒዕማ እርሱን በማመፅ በፍፁም አይገኝም!!
~ደስታ ከፈለግክ ሰላምና መረጋጋት የውስጥ እርካታና እፎይታ ከፈለግክ ወደአላህ ተመለስ
~አላህ ያዘዝህን በቻልከው ፈፅም የከለከለህን ራቅ የዛኔ ውስጥህ በደስታና መረጋጋት ይሞላል።
~አላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) እንድህ ይላል:-
{ الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ }
«(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡» [
ረዕድ (28)]

📚አራት ምርጥና አንገብጋቢ የሆኑ ኪታቦችን በ 4 ቀን ብቻ ያጠናቁ!
•በዚህ ቻናል ከነገ ጀምሮ (ማለትም የካቲት 21/06/2016 ሐሙስ) ለተከታታይ 4 ቀናት መሰጠት ይጀምራሉ።የሚሰጡት ኪታቦችም ከግዜው ጋር የገጠሙ ናቸው ተብሎ ተጠንቶበት ነው።
• ከ መንሐጁ
• ከ ረቃኢቅ
• ከ አኽላቅ
• ከ ፊቅህ(ፆም)
💡እዚህ ደውራ ላይ ብንገኝ በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ እንሆናለን።―መልዕክቱትን ለሌሎች ሼር ያድርጉት!―
🌐ትምህርቱ ቀጥታ የሚተላልፍበት ቻናል፦👇
t.me/AbuSufiyan_Albenan

Audio
{ لَيْسَ لَكَ مِنَ الْأَمْرِ شَيْءٌ }
هذه الآيـة واضحة صريحة
تقطع جذور الشرك من القلب!
📘شرح كتاب التوحيد | الدرس (21)
https://t.me/https_Asselfya
هذه الآيـة واضحة صريحة
تقطع جذور الشرك من القلب!
📘شرح كتاب التوحيد | الدرس (21)
https://t.me/https_Asselfya
🎴ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም📢
🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑
➊በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ
↝ርዕስ ፦ የተዉሂድ አሳሳቢነት
➋ በንድማችን አቡ አይመን
↝ርዕስ፦በመልካም መሽቀዳደም
❸በወንድማችን ኑረዲን አቡ ፍሩቅ
↝ርዕስ፦ ተውሂድን በገጠር ማሰራጨት
የፕሮግራሙ አስተባባሪ፦ ወንድማችን አቡ ማሂ
🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 ጁሙዓ
↝በኢትዮ : ማታ 3:00
↝በሳዑዲ 9:00
↝በዱባይ 10:00
↪ሸር በማድረግ የኸይር ስራ ስበብ እንሁን
የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup
🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑
➊በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ
↝ርዕስ ፦ የተዉሂድ አሳሳቢነት
➋ በንድማችን አቡ አይመን
↝ርዕስ፦በመልካም መሽቀዳደም
❸በወንድማችን ኑረዲን አቡ ፍሩቅ
↝ርዕስ፦ ተውሂድን በገጠር ማሰራጨት
የፕሮግራሙ አስተባባሪ፦ ወንድማችን አቡ ማሂ
🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 ጁሙዓ
↝በኢትዮ : ማታ 3:00
↝በሳዑዲ 9:00
↝በዱባይ 10:00
↪ሸር በማድረግ የኸይር ስራ ስበብ እንሁን
የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup
~ጓደኝነት መገናኘት የሚያስውበው፣ መጠባበቅ የሚያደክመው፣ መሰነባበት የሚያስከፋው መልካም መንፈስ ነው። ምን ይህ ብቻ...ጓደኝነት ቤትም ነው። በመስኮቱ 'ትዝታን' ትመለከትበታለህ፣ በበሩ በኩል 'ቃል አክባሪነትህን' ታረጋግጥበታለህ፣ በውስጡ 'መልካም ጓደኛ' ትሆንበታለህ ወይም ብዙ ነገር ትማርበታለህ።»
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
~ከእናቱ ጋር ረጅም እድሜ ኖሮ 'ፍቅርን' አላጣጣመም፤ የአባትነትም 'ሽታ' ከአጠገቡ አላለፈም፤ መከታ የሚሆነው ወንድምም አልነበረውም፤ የእህትንም እዝነት አያውቀውም። ግን ደግሞ እርሱ 'የአለማት እዝነት' ነበር።»
(ሶ'ለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይሂ!)
ﻭَﻣَﺎ ﺃَﺭْﺳَﻠْﻨَﺎﻙَ ﺇِﻻَّ ﺭَﺣْﻤَﺔً ﻟِّﻠْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦ
(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም»።
📚አንቢያእ (107)
t.me/https_Asselfya
(ሶ'ለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይሂ!)
ﻭَﻣَﺎ ﺃَﺭْﺳَﻠْﻨَﺎﻙَ ﺇِﻻَّ ﺭَﺣْﻤَﺔً ﻟِّﻠْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦ
(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም»።
📚አንቢያእ (107)
t.me/https_Asselfya
0ረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች !
~
1- ቤተሰቦቻችሁን እርዱ። መሆንም ያለበት ነው። ግን ድጋፋችሁ የሚጠቀሙበት እንጂ የሚጎዱበት እንዳይሆን ተጠንቀቁ። ለአጉል ሱሶች የሚጠፋ አይሁን።
2- ራሳችሁን አትርሱ። ተቀማጭ ይኑራችሁ። ዛሬ ሰው ተጨካክኗል። እድሜ ልካችሁን ስትልኩ ኖራችሁ በህመም የወደቃችሁ እለት የሚያነሳችሁ እንኳ ላይኖር ይችላል።
3- ብድር ስትሰጡ በሚገባ ተዋዋሉ። መካካድ በዝቷል። አማና የምታስቀምጡበትንም ለዩ።
4- በማይረቡ ሰበቦች የሚወጡ ወጭዎችን ቀንሱ።
5- ጥሩ ክፍያ አላገኘንም እያላችሁ ለወራት ያለ ስራ አትቀመጡ።
6- "አገባሻለሁ" ለሚሉ ጩልሌዎች የዘመናት ጥሪታችሁን አሟጣችሁ አትስጡ። ለትዳር ሲባል ገንዘብ መውጣቱ ችግር የለውም። ገንዘባችሁን እንጂ እናንተን በማይፈልጉ ሰዎች አትሸወዱ ማለቴ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል ⓷ ~የኪታብ pdf ⤵️ t.me/https_Asselfya/8136
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM