💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~የኪስ አውላቂን ሌባ ከምንጠነቀቀው በላይ ,የአቂዳን አውላቂ  ተሽሎክሏኪ ሌባን እንጠንቀቅ።

t.me/https_Asselfya
⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ...!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ክፍል አንድ
t.me/https_Asselfya/8066
t.me/https_Asselfya/8066

【ክፍል ሁለት
t.me/https_Asselfya/8074
t.me/https_Asselfya/8074

【 ክፍልሶስት
t.me/https_Asselfya/8084
t.me/https_Asselfya/8084

【ክፍል አራት
t.me/https_Asselfya/8097
t.me/https_Asselfya/8097

~አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰዉ ያደርጋል።
🍃 يَا مَرْيَمُ اقْنُتِي لِرَبِّكِ وَاسْجُدِي وَارْكَعِي مَعَ الرَّاكِعِينَ

«መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»

                  አል-ኢምራን (43)

t.me/https_Asselfya
🔖የቻለ ከነገ ሀሙስ ጀምሮ ... እስከ ሰኞ ይፁም ።
➀الخميس
➁الجمعة 13
⓷السبت 14
➃الأحد 15
➄الإثنين
لمن استطاع صيامهم

~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።

~
06 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
  Abu Sufiyan Albenan
―ክፍል (⑥)
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»

የኪታቡ pdfለማገኘት👇
t.me/https_Asselfya/8029
በርጋታ ቀስ ብለሽ ቁርአን ስትቀሪ
የነቢን ንግግር ሐዲሥ ስትማሪ
ትንሽ ትልቅ ሳትይ ባወቅሽዉ ስትሰሪ
አርእያ ስትሆኝ ለወዳጅ ዘመድሽ
አቤት መማረክሽ አቤት ደስ ማለትሽ
የኒቃብሽ ካባ ያ ግርማ ሞገስሽ
እንዲሁ ዝምብሎ ይስባል ሙሐባሽ
ለኔ ያርጋት ብሎስ መብዛቱ የሚመኝሽ

አቤት.....
ሤት ልጅ ቁጥብ ሆና ዲኗን ስትማር በቻለችዉ ለመተግበር ስትጥር በአላህ ይሁንብኝ ምንኛ ማራኪ ናት። ምንኛ ደስ ትላለች ያአላህህህ
የረመዳንን_ፆም_የተመለከቱ_ሀዲሶች_በአማርኛ_PDF.pdf
964.4 KB
🔍ረመዷንን የተመለከቱ ሀዲሶች በአማርኛ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
~ረመዷንን አስመልክቶ ትክክለኛና የተረጋገጡ ሀዲሶች
~ስለ ረመዷን የሚወሩ የተዋሹና ትክክል ያልሆኑ ሀዲሶች

👉ለሌሎች ሼር በማድረግ ስለረመዷን ግንዛቤ እናስጨብጥ

t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❀•°ኢላሂ መጨረሻችን አሳምርልን

💎الخوف من الفتن وسوء العاقبة

الشيخ #عبدالكريم_الخضير حفظه الله

ተቆጥሮ የማያልቀው የ አብዱልሀሚድ እና የ ግብረአባሮቹ ስህተቶችን ማጋለጥ  ክፍል 07

በ ቀጣይም ክፍል አብዱልሀሚድ ከወደቀባቸው ስህተቶች ውስጥ በድምፅ መረጃ ጋር  የተደገፈ የሚቀርብ ይሆናል ። 

ነገ (ጁምዓ) ይጠብቁን በአላህ ፍቃድ 

https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
~አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረንአዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን‼️

t.me/https_Asselfya
▪️وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
~ ኑ ወደአላህ ብሎ ከሚጣራ  መልካምን ከሠራ  እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ብሎ  ከሚል የበለጠ ንግግርን፦ ስራን አሳማሪ የለም።

~