💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
'"አትመልሺው""_

ከመጣ ከቤትሽ ለትዳር ፈልገሽ
ተይ አትመልሺው ምክኒያቱን እያወቅሽ
በሀራሙ ሳይሆን በሀላል ሊወስድሽ
ዲኑ ዉስጡ ገብቶ ከመጣ ከቤትሽ
ይልቅ ተቀበይው መርሀባ ብይን
እንደዚህ አይነቱን ያጣ ሰው አለና
እንደዘመኑ ሰው ስሜቱን ያልገዛው
በመስኮት ሳይሆን በበሩ የገባው
የጌታውን ትዛዝ አጥብቆ የያዘው
የነብዩ ሱና ፋና ያደረገው
ከሹርክ ቢድአ ርቆ አንቺንም ሊያርቅሽ
በሰለፎች መንገድ ተጉዞ ሊመራሽ
ፈልጎ ፈልጎ አንቺን ከምረጠሽ
ሱናዎች ውድ ነን እህቴ አይለፍሽ
ሰማሽ?
አኽላቃችንን እናስተካክል
አቡ ዒምራን
↪️አኽላቃችንን እንናስተካክል

ሱናን የምንከተል ሁሉ :-

ስራችን ንግግራችን ሊፀዳ ይገባል !

ውሽት ማጭበርበር እኛ ላይ ሊታይ አይገባውም !

https://t.me/Muhammedsirage
⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🎙ሩቃ አድራጊ ሊያሟላቸው የሚገባ መስፈርቶችን በተመለከተ ለተጠየቀ ጥያቄ
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 7⃣3⃣ ↩️


↪️ አጅነብይ መመልከት
↪️ አደገኛው የኢብሊስ ጦር
↪️ የዝሙት መነሻ ነጥብ
↪️ በፎቶና በቪድዮ ያልተፈቀደን ማየት

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
↪️ንግግር ያበዛ ስህተት ያበዛል።

🔹ስህተት ያበዛ ሀያእ ይጠፋል።
🔹 ሀያእ የጠፋ የአላህ ፍራቻው ይጠፋል።
🔹 የአላህ ፍራቻ የጠፋ ቀልቡ ይሞታል።

↪️አልይ አቢን አቢጧሊብ↩️

https://t.me/https_Asselfya
አሹራ ሀሙስ ነው !!!

ሙሀረም 10 ☞ ሀሙስ ነሀሴ 13 ላይ የሚውል መሆኑ ታውቋል

ፆሙ 👇

ሙሀረም 9 ☞ ረብዕ
ሙሀረም 10 ☞ ሀሙስ
ሙሀረም 11 ☞ ጁምአ ነው፡፡

☞ ሶስቱንም ቀን የፆመ ሙሉ ነው፡፡

☞ እንዲሁም ሁለት ቀን መፆም የፈለገ ደግሞ ሮብና ሀሙስን ወይም ሀሙስና ጁምዐን መርጦ የሚመቸውን መፆም ይቺላል ፡፡

☞ አሹራን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል !

ከዚህ መልካም ተግባር እንዳንዘናጋ አደራ , ለሌሎችም ሼር በማድረግ አድርሱ ፡፡
Audio
◾️በአሹራ ቀን የተሳሳቱ ቡድኖች‼️


የሺአዎች የውሸት ለቅሶ
ሁሰይን ማን ገደለው? ለምን?
የሱፍዮች ስህተት በአሹራ ቀን
የአህለሱናዎች አቋም የአሹራ ቀን


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
قَاعِدَۃُ البَغْدَادِيَّۃ ١
<unknown>
አዲስ የቃዒዳ ቅርአት 👇👇👇👇

📖 قَاعِدَۃُ البَغْدادِيَّۃ

▶️ #ቃዒደቱል_በግዳዲያ
´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´

<{=====================}>

ቃዒደቱል በግዳዲያ ከሌሎች ቃዒዳዎች በምን እንደሚለይ ተጠቅሶበታል

ክፍል #አንድ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/1469
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
የሀቅ ብቻ ጠበቃ እንሁን
ውድ የአላህ ባሮች ሆይ አላህ ውደታችንንም ሆነ ጥላቻችንን ሊላህ ያድርግልን። ምንጊዜም ቢሆን ሀቁ ምንድነው የሚለውን እናስቀድም ሀቅን ላለመቀበል የአላዋቂዎች ምክያቶችን አናምጣ።
በዚህ ጉዳይ ብዙዎቻችን ተፈትነናል፣ አንዳንድ ጊዜ ለነፈስያችን ስንል እንወዳለን፣እገሌ ይመቸኛል ፣እገሌ አይመቸኝም ደረቅ ነው አይጥምም፣ ብዙም እውቅት የለውም፣ እገሌ እኮ ትልቅ ሸክ ነው ብዙ ኪታብ ቀርቷል፣ ወዘተ ።
አንድ የሱና ወንድምህ ስለ ቢድዓህና ስለቢድዓ ሰዎች ሲነግርህ ካላመንከው ያለውን ነገር እውነታ አጣራ ካለበለዚያ ሃቅን በተልካሻ ምክንያት አታስተባብል ፣ሀቅ ሙስሊም የጠፋው እቃ ናት የትም ቢያገኛት ይይዛታል።ዛሬ ዛሬ ግን ሀቅ የራሱ ሸክ ወይም ኡስታዝ ካልነገረው እንደባጢል እየታየ ፣ሀቅ በእልክ እየተቀየረ መጥቷል፣ መቼም የሀገራችን ኡስታዝነት ባስተማረ ሳይሆን በቀራ ስለሆነ ስንት አመት ሙሉ በተውሂድ ዳእዋ ላይ የቆዮ ሰዎች ጃሂሎች ሲባሉ ሰለፊዮችን የሚተቹ ደግሞ ዶክተሮች ፣ኡስታዞች መባል ከጀመረ ሰነባብቷል። ነገር ግን ወደድንም ጠላን የጀነት ሰዎች ብሉ ጠጡ የሚባሉት አውቀው በሰሩት ምክንያት እንጅ ባወቁት ወይም በቀሩት ብቻ እንዳልሆነ ሁላችንም ልንገነዘብ ይገባል፣ ብዙ አውቀን ስራ ላይ ደካማ ከምንሆን ትንሽ አውቀን ብንሰራ ይሻላል ። አላህ የሚናገሩትን ከሚተገብሩ፣ ወደተውሂድ ከሚጣሩ ያድርገን።
Hussein Ali (Durus & Fewa'id)
ሑሴን ዐሊ (ደርሶችና መልእክቶች)
https://t.me/husseinali210
Audio
ተከታታይ የቁርአን ቂርአት


🔻ሱረት አተغاቡን {{سورة التغابون}}

ክፍል¶1⃣0⃣0⃣

🔹አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

🔺ከአንቀፅ {13–18}

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ሹሩጡ ሶላት #2
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ፦
~~~
* ኪታቡ፦ "ሹሩጡ ሶላት" (የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ)
* ክፍል፦ 2⃣
* በመርከዘ ተውሒድ ለሚማሩ ተማሪዎች እየተሰጠ ያለ
* ሰዓት፦ ዘወትር ቅዳሜ ከመግሪብ በኋላ
* የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል

https://t.me/IbnuMunewor/2098
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ለኸይር ሰበብ እንሁን
📣📣📣📣📣📣📣📣

💎እንደሚታወቀው ከነገ ወዲያ የአሹራ ቀን ነው። ይህን ቀን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። በተለይ ደሞ የነገውን ዘጠነኛው ቀን ከተጨመረበት ምንዳው የተነባበረ ይሆናል።

ነገር ግን የነዚህ ቀን ትልቅ ትሩፋት የማያውቁ፣ የተዘናጉና የረሱ ሰዎች ስለሚኖሩ እናት አባቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችን፣ የቅርብ ዘመዶቻችንም ሆነ ማንኛውም ለምናውቀው ሙስሊም ሁሉ በማስታወስ የኸይር ሰበብ እንሁን።‼️

አመላካች የሰሪውን አጅር ያገኛል
01 ኢና ኩና ሺ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

ትምህርቱን ለመከታተል በቀጥታ 👇👇
https://t.me/UstazKedirAhmed

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🔻ሂዳየቱል ሙስተፊድ ኪታብ
ከ play store በአፕልኬሽን መልክ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ezroq.hidayatulmustafid
Audio
ኪታብ ሂዳየቱል ሙስተፊድ


ክፍል 0⃣1


የኪታቡ መግቢያ
የተጅዊድ አሳሳቢት
የተጅዊድ ጥቅሞች


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ዒልምን እንማር
Shaik Ahmed
↪️እውቀትን እንማር

🎙በሸይኽ አህመድ አወል ከሚሴ

https://t.me/https_Asselfya