💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የተውሒድ አንገብገቢነቱ
AudioTrim
ተውሒድ አንገብጋቢነቱ

👉የመጀመሪያ ጥሪ

👉ነብያት እነ ሩሱል የተጣሩት ጥሪ

በአቡ ዑበይድ አብራር አወል

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
ተከታታይ የቁርአን ቂርአት


🔻ሱረት አተغاቡን {{سورة التغابون}}

ክፍል¶9⃣9⃣

🔹አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር
🔺
ከአንቀፅ {07–12}

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ቁርኣን ውስጥ የተጠቀሱ ምኞቶች
~~~~~~~~~
(یَـٰلَیۡتَنِی كُنتُ مَعَهُمۡ فَأَفُوزَ فَوۡزًا عَظِیمࣰا)
«ዋ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ!» [አኒሳእ: 73]

(یَـٰلَیۡتَنِی لَمۡ أُشۡرِكۡ بِرَبِّیۤ أَحَدࣰا)
«ዋ ምኞቴ! በጌታዬ አንድም ባላጋራሁ!» [አልከህፍ: 42]


(وَیَوۡمَ یَعَضُّ ٱلظَّالِمُ عَلَىٰ یَدَیۡهِ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی ٱتَّخَذۡتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِیلࣰا)

በዳይም «ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በኾነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)፡፡
[አልፉርቃን: 27]


(وَأَمَّا مَنۡ أُوتِیَ كِتَـٰبَهُۥ بِشِمَالِهِۦ فَیَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی لَمۡ أُوتَ كِتَـٰبِیَهۡ)
መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡ [አልሐቃህ: 25]

~~~~
ዛሬ ልንደርስባቸው የሚቻሉ የሙታን ምኞቶች ናቸው። ጊዜው ሳያልፍ ቶሎ እራሳችንን እናስተካክል። አላህ ሆይ! ልባችንን ከመዘንጋት አንቃልን። ሕይወታችንን በሂዳያ ብርሃን አብራልን።

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
التّنبيه علی التّعليم بالتّدريج
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
#ማንቂያ ደወል
➫➫➫➫➫➫

➲ ሸሪዓዊ እውቀት ላይ ለተሰማሩ አስተማሪ ኡስታዞች እና ተማሪዎች ማንቂያ

↩️التّنبيه علی التّعليم بالتّدريج
↪️ በመማማር ላይ ቅደም ተከተልን መጠበቅ እንዳለብን ማንቂያ

🕌 በሸዋሮቢት ከተማ በፉርቃን የሰለፍዮች መስጂድ እየተቀራ ከሚገኘው የኪታቡተውሂድ ደርስ የተወሰደ

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን [አቡ ጃዕፈር] ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ትእግስት‼️

💦ሶብር(ትእግስት) በ 3 ይከፈላል።↩️

↪️አላህ ያዛዘውን በመስራት ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️. አላህ ከከለከለው ነገር በመራቅ ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️ አላህ በወሰናቸው ቀደር(ውሳኔ) ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️ትእግስት እስልምና ላይ ትልቅ ቦታ አለው። ሁሉም የእስልምና ስራዎች ውስጥም ይገባል።
አላህ ዘንድም ትእግስተኞች በጣም ትልቅ ምንዳ አላቸው።

🔹ትግስት {ሶብር} እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው።
🔹ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!
🔹መሀሉ ተስፋ ነው ፣መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!!
🔹አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ የተሰጠው ስጦታ የለም።

💦ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ (ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል

↪️የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።[ቡኻሪ ና ሙስሊም ዘግበውታል።]

↪️ብዙ ግዜ ለኛ ክፉ መስለው የሚታዩን ስለደረሱብን ወይም ስላመለጡን የምንቆጭባቸው ነገሮች በትግስት ዱኣ እያደረግን ስናልፋቸው መጨረሻቸው መልካም ሆነው እናገኛቸዋለን ።
◾️እና አንተ ! ታጋሽ ሁን! አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💦የቁረአን ግብዣ💦

"↪️ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

↪️እሱ የተጓዦችን ማረፊያ፣ የዓለማትን ሁኔታ፣ የአዋቂዎችን መኖሪያ ባጠቃላይ የያዘ ነው።

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ዝምታ በሁለት ቦታዎች አስፈላጊ ነው❗️

በጠቢባን ሰዎች መሀከል ስትሆን እና
በሞኛሞኝ ሰዎች መሀከል ስትሆን ዝም በል ጥበበኞች ከንግግራቸው ትማራለህ
ሞኞች ከንግግርህ ጥቅም አያገኙም
በዝምታዩ አድም ቀን ተጸጽቼ ባላውቅም በመናገሬ ግን በተደጋጋሚ ተጰጵቻለሁ
#ኡመር_ኢብኑል_ኽጧብ_ረ_ዐ)
👉 ዝም ያለ ሰላም ሆነ
#ኢማሙ_ማሊክ_ረሂመሁሙላህ
መጠነኛ ዳሰሳ ስለ ጫት
Ibnu Munewor
በቡታጅራ ከተማ የቀረበ

"መጠነኛ ዳሰሳ ስለ ጫት"

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
#ልብ_አርጣቢ_ቲላዋ💦💦

الحياة مع القرآن ህይወት ከቁርአን ጋር💦
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ (أبو ريس محمد بن إمام)
🔸 [ نَصِيحَةٌ عَامَّةٌ للمُسْلِمِين ] 🔸


︎سُئل العلامة أحمد النجمي -رحمه الله-:

#بماذا_تنصح_المسلم_في_أيامنا_هذه؟

- فأجاب: " أنصح بأن:

• يحيا على التوحيد والعقيدة الصحيحة،
• ويعنى بأداء الفرائض والواجبات،
• والبعد عن المعاصي والمحرمات،
• ومصاحبة الأخيار، ومجانبة الأشرار،
• ومتابعة السنن، ومجانبة البدع،
• والحذر من الفتن، فهي كثيرة في هذا الزمن،
• وأوصيه أن يلزم بيته، ويبكي على خطيئته، كما قال النبي -صلى الله عليه وسلم- لأحد أصحابه: "إلزم بيتك، وابك على خطيئتك".

• وبالله التوفيق" اه‍

📙 [فتح الرب الودود (١/ ١٠٤)]

t.me/abu_reyyis_arreyyis/1402
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2289
✍️አልሓፊዝ አዘሀቢይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦❗️

"🔹ፊትና ሲከሰት ሱናን አጠብቀህ ያዝ፣

🔹ዝመታ ባህሪህ አድርግ፣በማያገባህ ነገር ጥልቅ ብለህ አታውራ፣

🔹ግራ ያጋባህን ነገር ወደ ቁርኣንና ሱና መልሰሰህ ቆም በል! ፣አላሁ አዕለም (አላህ ከሁሉም በላይ አዋቂ ነው) በል።"【ሲየሩ አዕላሙ ኑበላእ 20/141】

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◼️አስቸኳይ ማስተካከያ‼️


የአሹራ ፃም ሀሙስ ነው

🔹ልዩነት የተፈጠረበት ምክንያት

ሼር በማድረግ እናስታውስ


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Sadat – ላይፍ መቅጨት
አሰላሙአለይኩም የአሹራ ፆም ሙሀረም 10 የሚሆነው የፊታችን ሀሙስ ነው።
ስለዚህ 9ኛው ቀን ከነገ ወዲያ እሮብ ሲሆን፣ ሀሙስ 10 ይሆናል።

Sadat kemal abu meryem