💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ውዷ እህቴ ሀያዕ ካለሽ ከማንም በላይ ውድ ነሽ‼️

ሀያዕ ማለት ጨዋነት አይን አፋርነት መተናነስ ማለት ሲሆንሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው።

↪️አንድ ሴት ልጅ ሀያዕ ካላት መልካም ሥነ—ምግባርን ትላበሳለች።

💎መልካም ሥነ —ምግባርን ስንል
👉 በንግግሯ :-
👉በአለባበሷ :-
👉በአይን አይናፋርነቷ።
👉ሁሉ ነገሯ ያማረና የተዋበ ልቧ በኢማን የታነፀ ይሆናል ።

↪️ሴት ልጅ በአለባበሷ እራሷን ከወንጀል ጠብቃ ሌሎችንም ወንጀልውስጥ እዳይገቡ ተምሳሌት ትሆናለች ።

🔹ሀያዕ ያላት ሴት መረጋጋትን ትጎናፀፋለች እሱም ሰኪና ይባላል።

👉አላህ ሱብሀነሁተዓላ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል

አላህም በመልክተኛው ላይና በምእመናኖቹ ላይ
እርጋታውን አወረደ ""

🔺አንዲት ሴት በሀያዕ ከታነፀች ከብዙ ክፉ ነገሮች እራሷን ታድናለች።
🔺ሀያዕ ከሌላት ግን መልካም ነገሮች ሁሉ ከእርሷ ይርቃሉ
🔺ልቦቿ ይደርቃል ኢማን ታጣለች አይናፋርነት አይኖራትም። የፊትናና የወንጀል መንስዔ ለእሷም ለሰዎችም አጋላጭ ትሆናለች።
↪️የሴቶች አህዋል መስተካከል የህብረተሰብ የመስተካከል ሚስጥር ነውና።
↪️ሀያዕ ከአላህ ዘንድ ተቅዋን ይጨምራልናል
↪️ከመልካም ባህሪዎች ያደርገናል
↪️በመጥፎ ሰዓትም በደስታ ጊዜ አላህ በትእግስት ታመሰግናለች።
فَصْبر صبْرًا جميلا
🔺መልካም ትግስትን ታገስ።

https://t.me/https_Asselfya
Audio
አጅነብይ ለሆነ ወንድ/ሴት ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ/ እወድሻለሁ ማለት⁉️

🎙ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
💦⇨ ከትልልቅ የኢማን ምልክቶች አንዱ
የአላህ ንግግር ልብህ ላይ ተፅእኖ መፍጠሩ ነው

💢ስትቀራው ልብህን በኢማን ይሞላና ከፍጥረት አለም አርቆህ ወደ ፈጣሪው ይወስድሃል…።
♦️አሹራዕ

📌የአሹራን ቀን መፆም የለው ቱሩፋት
📌ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የአሹራን ቀን የፆሙበትና ሃዝባቸው እንዲፆሙ ያዘዙበት ምክኒያት
📌የአሹራ ቀን ፆም የሚያሳብሰው የቲኛዉን ወንጀል ነው ⁉️

🎙አቡ አዩብ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
📌ይድረስ <=>ለሰለምቴዋ
``````
ይድረስልኝ አደራ ለጀግናዋ
===================
ከክህደት ጨለማ ለኢስላም መታጨት፡
የደስታ ምንጭ እንጂ አይደለም መቆጨት፡
ቅናታም ወሬኞች ይቅጠፉ ተያቸው፡
ኢስላም ነው እምነቴ ከንግድህ በያቸው፡
``
አብሽሪ ከንግድህ አይመጣም ሰቆቃ፡
በእስልምና የለም ተፀዳድቶ እጭቃ፡
መማር ማስተማር ነው ሌላ የለም በቃ
እንዳትሸበሪ እውነትን መርጠሻል አብሽሪ ሀቂቃ፡
~~~~~~~~~~~~~~~~
ከሀዲያኖች ሆይ፡–
"""""""""""""""""""""""""""
የምን አፍ መክፈት ነው የምን መወራጨት፡
የምን ወዳ ወድህ የምን ድንጋይ መፍጨት፡
መረጃ ሲሏችሁ በአጭር ለመቀጨት፡
„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„
ፓስተር ሀዋሪያ ነን ብላችሁ ስትነጉዱ፡
በእምነት ገዋን ስር ገንዘብ ስትነግዱ፡
በየዋህ ህዝብ ላይ በደልን ስትፈርዱ፡
ይህንን አሰበች ነቃች እህት ዔዱ፡
በእውነተኛው መስመር ገባች በመንገዱ፡
==========================
በቃ ኩሩ ሆነች በእስልምናዋ፡
ተስተካከለላት ተግባርም ስራዋ፡
እህታችን አብሽሪ አለንልሽ አትፍሪ ፈፅሞ፡
አጭበርባሪው ሁሉ ቢጮህም ደጋግሞ፡
ከጨለማው ወጥተሽ ብርሀን ጨብጠሻል፡
ኢስላምን አውጀሽ ጀግናችን ሆነሻል፡
==============
አሏህ በኢስላም ላይ ያፅናን አሚን

=========================

መታሰቢያነቱ…………፡–
[[ ከሌላ እምነት ወደ ኢስላም ሲመጡ ለሚዘለፉ ለሚሰደቡ እህት ወንድሞች በአጠቃላይ ይሁንልኝ።]]
________________
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◼️አንድ ወሳኝ የጅሙአ ቀን ስጦታ


የጅሙአ ቀን በጠዋቱ መስጅድ መሄድን በተመለከተ

በጠዋቱ ወደ መስጅድ ለሚሄዱ ሰዎች የተዘጋጀ አስደናቂ ስጦታ

የጅሙአ የመጀመርያ ሰአት የሚባለው መቼ ነው የሚጀምረው

በዚህ ላይ የሚዘናጉ ሰዎች የሚያመልጣቸው ትሩፋት



🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
‏﷽
‏۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
‏النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
‏عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

_አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ _የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ _እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ _ላይ የአክብሮት እዝነትን _አውርዱ፡፡ የማክበርንም _ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡_

_(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)

🌺قل رسول الله صلى الله عليه وسلم
🌺من قرار سبورت الكهف في يوم الجمعة اضءله من النور مابين الجمع تين (--صحيح الجمع

🌺የአላህ መልዕክተኛ صلي الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል "" በጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍ ለቀራ ሰው በሁለት ጁመአዎች መሃል ያለውን ያህል ክብር ግን ያበራለታል::

,انَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ إِنَّا لَا
نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا

🌺እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እኛ ሥራን ያሳመረን ሰው ምንዳ አናጠፋም፡፡

📖📖📖📖📖📖📖ዛሬ ጁመአ ነው ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
Audio
ይህ ነው መመሪያችን

ቁርዓን
ቁርዓን
ቁርዓን
በኑረዲን አል አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ተግባር ላይ ውሎል ወይ?
አቡ ዒምራን
ተግባር ላይ ውሎል ወይ?


አሏህ ያያል ይሠማል እንላለን !
ምን ያህል ተግባር ላይ ውሏል?!
🎤አቡ ዒምራን


https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
አላህ ሽቶብኝ ነው
አቡ ዒምራን
ሰላትን ለምን አትሰግድም ሲባል አንዳንድ ሰው አላህ ሽቶብኝ ነው ምን ላድርግ ይላል ለዱንያው ሲሆን ግን...

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ማወቅ ብቻ ይጠቅም ይሆን??

قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِى يُحْبِبْكُمُ ٱللَّهُ

{አንተ መልእክተኛ ሆይ! }«አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና በላቸው። (አልዒምራን :31)

↪️ሸይኽ - ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ብለዋል

↪️የሰው ልጅ መልካምነት ሀቅን በማወቅ ብቻ አይደለም ፣ ይልቅ ሀቅን በመውደዱ ፣በመፈለጉ እና በመከተሉ ጭምር ቢሆን እንጅ

↪️አላህ ከእውቀት ጋር ሀቅን የምንወድ የምንፈልግ እና የምንከተል ያድርገን!!
ኢስላማዊ እውቀትን ልንማር ይገባል-ኡስታዝ ከድር (ከሚሴ) 25-3-2012
📌🔺የእውቀት አስፈላጊነት🔺📌

🔺ኢስላማዊ እውቀትን ልንማር ይገባል።
🔺በዱኒያም በአሒራም ከፍታን የፈለገ ሸሪዓዊ እውቀትን ይቅሰም!!

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
أقسم ب الله أني شعرت أن المسجد اهتز اهتزازا عندما قرأ الشيخ حمزة…
علي الزملكاني
"↪️ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

↪️እሱ የተጓዦችን ማረፊያ፣ የዓለማትን ሁኔታ፣ የአዋቂዎችን መኖሪያ ባጠቃላይ የያዘ ነው።
☑️ ከአራቱም አላህ ይጠብቀን ☑️

ሰሂህ በሆነው ሀዲስ፦
عَنْ أَنَسٍ ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ يَدْعُو بِهَذِهِ الدَّعَوَاتِ:- " اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ، وَقَلْبٍ لَا يَخْشَعُ، وَدُعَاءٍ لَا يُسْمَعُ، وَنَفْسٍ لَا تَشْبَعُ". ثُمَّ يَقُولُ:- "اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ هَؤُلَاءِ الْأَرْبَعِ".
سنن النسآئي. 5470 ،أحمد 13003

የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) አዘውትረው በእነዚህ ዱዓዎች አሏህን ይማፀኑ (ይለምኑ) ነበር።
《አላሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚን ዒልሚን ላ የንፈዕ፣ ወቀልቢን ላ የኽሸዕ፣ ወዱዓኢን ላ ዩስመዕ፣ ወነፍሲን ላ ተሽበዕ》
ከዚያም ይላሉ
《አሏሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሃኡላኢ አል አርበዕ》

#ትርጉሙ
"አላህ ሆይ እኔ በአንተ እጠበቃለሁ
ከማይጠቅም እውቀት፣ ከማይፈራ ልብ፣ ተቀባይነት ከሌለው ተማፅኖ (ዱዓእ)፣ ከማትጠግብ ነፍስ።"

👉 እነዚህ አራቱን አላህ ይጠብቀን ዘንድ ሰበብ ከማድረስ ጋር በፅናት ዱዓ ልናደርግ ይገባል።

👉 ከእነዚህ አራቱ መጠበቅ ተቃራኒያቸውን ማግኘት መታደል ነው።

ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)

http://t.me/Abuhemewiya
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◾️የአሹራ ቀን ትሩፋቶች


የሙሳና የፊርአውን ታሪክ
መልእክተኛውና የአሹራ ቀን
የአሹራ ቀን ትልቅነትና ብልጫ
የአሹራ ቀን መፃም በተመለከተ
አስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም



🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
◼️የአሹራ ቀን ፃም በተመለከተ


💦አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።

የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

◼️መቼ ነው የሚጀመረው⁉️

💦የአሹራ ቀን ፃም የሚጀመረው፦ አሁን ያለንበት የሙሀረ ወር አስረኛው ቀን ላይ ነው። ይህም ማለት የፊታችን እሮብ ነሀሴ 12/2013 ይሆናል ማለት ነው።

◼️እንዴት ነው የሚፃመው⁉️

↪️ ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመሀለፍ ዘጠነኛውን ቀን መፃም የፈለገ (በላጩም ይህ ነውና) የፊታችን ማክሰኞ ነሀሴ 11/2013 ላይ ይጀምርና ማክሰኞና እሮብ በተከታታይ ይፃማል ማለት ነው።

↪️ ዘጠነኛው ቀን መጨመር ያልተመቸው ደሞ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን ማለትም እሮብና ሀሙስ መፃም ይችላል።

↪️ አስረኛው (የአሹራውን ቀን) ብቻ እንጂ ከፊትም ሆነ ከኋላ ማስከተል ያልቻለ ችግር የለውም አስረኛውን ቀን ብቻወወን መፃም ይችላል። አንዳንድ ኡለማዎች አስረኛው ቀን ብቻውን ከፊት ወይም ከኋላ ሳያስከትሉ መፃም የተጠላ ነው ቢሉም ትክክለኛው ግን ያለምንም መጠላት መፃም ይችላል የሚለው ነው።

↪️ አቅም አግኝቶ የመፃም ፍላጎት ካለው ግን ሶስቱንም ቀናቶች 9ኛው, 10ኛውና, 11ኛው ማለትም (ማክሰኛ እሮብና ሀሙስ) መፃም እንደሚችል ኡለማዎች ገልፀዋል።

📖አላህ በሰላም ያድርሰን ፃመውም ከሚቀበላቸውና ያድርገን

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
💦💦💦💦💦💦
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
የተውሒድ አንገብገቢነቱ
AudioTrim
ተውሒድ አንገብጋቢነቱ

👉የመጀመሪያ ጥሪ

👉ነብያት እነ ሩሱል የተጣሩት ጥሪ

በአቡ ዑበይድ አብራር አወል

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk