💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
لَتَرْكَبُنَّ طَبَقًا عَن طَبَقٍ

ከኹኔታ ወደ ሌላ ኹኔታ ትለዋወጣላችሁ፡፡ (አል-ኢንሺቃቅ 19)

- ካላችሁበት ጠጨባጭ ወደ ተሻለው
- ከመጣበብ በኋላ ወደ መስፋፋት
- ከህመም ወድ ጤንነት
- ከሐዘን ወደ ደስታ
- ከመለያየት በኋላ ወደ መገናኘት ትመጣላችሁ

ምድራዊ ሕይወት በአንድ ገፅታ አትዘወትርም። ሰዎች በውስጧ የተለያየ ሁኔታን ያሳልፋሉ። እድለኛ ግን አላህ ጋር በአንድ ሁኔታ "በዒባዳ"የዘወተረ ነው።

t.me/https_Asselfya
{ وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ }
የትም ቦታ ብቶኑ አላህ ከናንተ ጋ አለ
አላህ እናንተ በምትሰሩት ሰራ ተመልካች የሆነ ነው

ነብዩ መሀመድ ከናንተ የሚፈልጉት ዲናቸውን ቀጥ አድርጋችሁ እንድታቆሙ እንጂ መውሊዳቸውን እንድታቋቁሙ አይደለም።

📒 |[ الآثار (١٤٤/٤) ]|

t.me/https_Asselfya
ብልህ ሰው መቼ እንደሚናገር፣ እንዴት እንደሚናገር፣ ከማን ጋር እንደሚናገር አሳምሮ ያውቃል።

አሸናፊና አዛኝ በሆነው ጌታ ላይ ተመካ

መልካም ለይል....
ይነጋል  ብለን ተኛን።
ይኸው ነጋ…

⇛ያልፋል ብለን ተስፋ ስናደርግም
ያልፋል ወላሂ።
    

=
🔹(آية وتفسير)🔹

﴿یَوۡمَ تَرۡجُفُ ٱلرَّاجِفَةُ۝تَتۡبَعُهَا ٱلرَّادِفَةُ۝قُلُوبࣱ یَوۡمَئِذࣲ وَاجِفَةٌ۝﴾
[النازعات: ٦-٨]

﴿يَوْمَ تَرْجُفُ الرَّاجِفَةُ﴾ وهي قيام الساعة، ﴿تَتْبَعُهَا الرَّادِفَةُ﴾ أي: الرجفة الأخرى التي تردفها وتأتي تِلْوَها، ﴿قُلُوبٌ يَوْمَئِذٍ وَاجِفَةٌ﴾ أي: موجفةٌ ومنزعجة من شدة ما ترى وتسمع.

📘"تفسير السعدي" (١/٩٠٨)
ሰገጆች ብዙ ናቸውበአግባቡ ህጉን ጠብቀው የሚሰግዱት ትቂቶች ናቸው

ህጉን ጠብቀው ከሚሰግዱት ያድርገን
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የውሸት ጥግ "ይበልጣል ከኢዶች ሁላ መውሊዶ ያረሱለላህ"?
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
እጅሽ ይባረክ የኔ እንቁ 💎💎💎

አንብብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
«የመውሊድ ተግባር በተከበሩት ሶስቱ ክፍለ ዘመናት ይኖሩ ከነበሩት ደጋግ ቀደምቶች ከአንድም አልተገኘም፤ ይልቁንም የተከሰተው ከዚያ በኋላ ነው።»
ሰኻዊ (ረሒመሁል'ላህ)

ምንጭ፦📚ሱቡሉ-ል-ሁዳ ወርረሻድ [1/439]
⓵የቀልብ ሂወት ቁልፉ፦
➯ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
➯ሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ወደ አላህ መተናነስ
➯ወንጀልን መተዉ።

t.me/https_Asselfya
እጂግ ማራኪ ዉበት ያላቸዉ ቁርአኖች ከሶላት መስገጃ ጋር ለራስዎ እንድሁም ለቤተሰብ እንድሁም ለወዳጅዎ ማበርከት ከፈለጉ እኛ ዘንድ ያገኛሉ....✍️

«ሱቅ በደረቴ ሳዑድ አረቢያ እንገኛለን!!»

በግሩፓችን ጎራ ብለዉ ይጎብኙን!!
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123

በተጨማሪም የብር ወደ ሀገር የመላክ አገልግሎት የምሻወር አገልግሎትም እንሰጣለን🚗 በአስተማማኝ ዘና ብለዉ ከኛ ዘንድ ያለ አሳብዎ መጠቀም ይችላሉ!!
ማንም በቆሸሸ እግሩ በአዕምሮህ ላይ እንድራመድ አትፍቀድለት።

=
መዉሊድ የሙስሊሞች ኢድ አይደለም።
أبو عبد الله بن خيرو
መውሊድ የሙስሊሞች ኢድ አይደለም።

መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ መጤ በአል ነው።

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11474
መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ

     ክፍል
አምስት

      ነብየላህ ኑሕ 950 አመት ህዝቦቹን በቀንም በማታም በድብቅም በግልጽም ካስጠነቀቁ በኋላ የህዝቦቹ መልስ የሚከተለው ነበር
وَقَالُوا۟ لَا تَذَرُنَّ ءَالِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّۭا وَلَا سُوَاعًۭا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًۭا
አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ወድንም፣ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የዑቅንም ነስርንም አትተው፡፡[ኑህ:23 ]

      ይህን ጉድ ተመልከቱ ። ብቸኛው ፈጣሪ የሁሉ ቀላቢ ፣ የፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ ፣ ብቸኛ አምላክ አላህ በድንበር አላፊዎች እና የተፈጠሩለትን አላማ በረሱ ህዝቦች “ አማልክት ” በተባሉ ፍጡራን ተተካ ። የአላህ መብት ተቆርሶ የተሰጣቸው አምስቱ ሰዎች ወድ ፣ ሱዋዕ ፣ የጉሥ ፣ የዑቅ እና ነስር በመባል ይታወቃሉ ።

    አርእስቱን ስናጠቃልል የአላህ ባሪያዎች ሆይ ! ፍጡራንን ማንም ይሁን ማን መላኢካም ይሁን ነብይ አላ ከሰጠው ደረጃ በላይ ከፍ ማድረግ አላህ ለጠላው ሺር h ይዳርጋል ። ፍጡራን ፍጡር ናቸው ። ምንም ይሁኑ ማን ጉዳትን ከራሳቸው ላይ መከላከል አይችሉም ። መጥቀምም መጉዳትም የሚችለው የፍጡራን ሁሉ መጠጊያ የሆነው አንድ አላህ ብቻ ነው ። እዚህ መጸሀፍ ላይ የምናየው የሺርክ ስንኞች አብዛኛዎቹ በነብዩ ( ) በወሊዮች እና ወልይ ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ሰዎች ላይ ድንበር በማለፍ የተፈፀሙ ናቸው ።

  ሙሐመድ ኢብኑ ፈድሉ

          [ መንዙማ ገፅ 5 ]

      “ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ”

      https://t.me/Darutewhide