💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
ቁርአንን በተጅዊድ እንቅራ !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ሱረቱል ከዉሰር (الكوثر)

አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
🔖 ኒቃብ ውጫዊ አካል መሸፈኛ ሲሆን ሀያእ ደግሞ ውስጣዊ የቀልብ መሸፈኛ ነው

✍️
t.me/https_Asselfya
🔖በቀደር የማመን መሰረቶች
   4ናቸው  እነሱም:-


/ ኢልም =ሁሉንም ነገር ከመሆኑ /ከመከሰቱ በፊት አላህ ያውቀዋል ብሎ ማመን

/ኪታባ =ማንኛውንም የሚሆን ነገር  በሙሉ አላህ ፅፎታል ብሎ ማመን፣

/ መሸያ =ማንኛውም ነገር  የሚከሰተው በሰማይም ይሁን በምድር ላይ አላህ ፈቅዶት እንጂ አይሆንም ብሎ ማመንና

➃/ሐልቅ=የሆኑና የሚሆኑ/የሚከሰቱ ነገሮችን በሙሉ አላህ ነው ያደረገውና የሚያደርገው ብሎ ማመን ናቸው።

🔍ማንኛውም ሰው ይህን
  የማወቅና የመቀበል ግዴታ አለበት

http://t.me/https_Asselfya
🔍 አላህ እያየኝ ነው የሚለው ውስጥህ ላይ ሲጣድ ከውሰጥህ ፍርሀት ይኖራል ።

➀) እንዳያይህ ከማይፈለግ ቦታላይ ከመገኘት ትታቀባለህ
➁)ሊያጣህ ከማይገባ ቦታ ላይ ከመጥፋት ትታቀባለህ
🔍ሙሀመድ የአላህ መልእክተኛ እንደሆነ የመሰከረ ሰው የሚጠበቅበት አንኳር ነጥቦች፣

)ባዘዙት ላይ መታዘዝ
➁)የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል
➂)ከከለከሉት ነገር መራቅ
➃)አላህ ላይመለክ ነው እሳቸው ባሳዩት(በደነገጉት)መልኩ ቢሆን እንጅ


🔖 እነዚህን አራት ነገሮች ማጉደል ለሽሀዳው መጉደል ሊሆን ይችላል ወይም ሸሀዳውን የሚያፈርስ (የሚንድ )ሊሆን ይችላል።

ከሱና ብርሀን ትምህርት መድረክ ከኡሱሉ ሰላሳ ማብራሪያ የተወሰደ !

t.me/https_Asselfya
آياتُ السَّكينَةِ
•تذڪرة•
🔸قال ابْن القَيِّمِ رَحِمَهُ اللّٰه :

" ڪان شَيْخُ الْإِسْلَامِ ابْنُ تَيْمِيَّةَ -رحمه الله- إذَا اشتدَّت عَلَيْهِ الْأُمُورُ قَرَأ آيَاتٍ السَّڪِينَة ،
وَسَمِعْتُهُ
يَقُولُ فِي وَاقِعَةٍ عَظِيمَةٌ جَرَتْ لَهُ فِي مَرَضِهِ تَعْجَزُ الْعُقُولُ عَنْ حَمْلِهَا مِنْ مُحَارَبَة أَرْوَاح شيطانيَّة ظَهَرَتْ لَهُ إذْ ذَاكَ فِي حَالِ ضَعْفٌ القوَّة ، قَال : فلمَّا اشتدَّ عليَّ الْأَمْر ، قُلْت لأقاربي وَمَن حَوْلِي : اقرؤوا آيَات السَّڪِينَة ، قَال : ثمَّ أقْلَع عنِّي ذَلِكَ الْحَالِ ، وَجَلَسَت وَمَا بِي قَلَبةٌ(علّة)" .

📒[فتحُ الْبَارِي (٧/٣٤٥)] .
እንጠንቀቅ !!!

ዘርን መሰረት ያደረገ ድጋፍና ተቃውሞ የአማኞችን አንድነት ይሸረሽራል ። በቋንቋና በቀዬ ላይ ጠላትነትንና ወዳጅነትን መመስረት ኢስላምን የሚፃረር ጃሂሊያ ( መሃይምነት ) ነው ።
ወደ ሸሪዓ እንመለስ

https://t.me/Muhammedsirage
◾️قال أحد السلف "من استقامت له جمعته، استقام له سائر أسبوعه ".
ከሰለፎች አንዱ እንዲህ አለ፦ ጅሙአው የተስተካከለለት ሰው ቀሪ የሳምንቱ ቀናቶች በሙሉ የተስተካከሉ ይሆንለታል።
ኹጥባ የነብዩን ልደት ማክበር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
📌የጁሙዓ ኹጥባ

☜︎︎︎الاحْتِفَالِ بِميلادِ النَّبي
« የነብዩን ልደት ማክበር‼️»

🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ


🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
#الإخلاص

الإخلاص أساس كلِّ عمل،
ومِفْتاح كل نجاح في الحياة:

لا تفعل شيئًا لاستدرار عطف مَخلوق ضعيف مثلك، لا حَوْلَ له ولا قوة،

بل اخلص لله في كل فعل وفي كلِّ كلمة، وفي كل حركة، واجعل كلَّ ما تفعله لله وحده ،

استمر على ما أنت عليه من خير ولا يضرك ما يقولون،

🌸وثق أنَّ ما كان لله دامَ واتَّصل، وما كان لغير الله انقطع وانفصل.

🌸🍃
Audio
AudioLab
የነብዪ ሞት

አጭር ምክር በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
🔍የምሽት ትውሳት ትሁንልኝ !!

ጓደኛሸ ትዳር ሳይሆንላት ቀርቶ እኔን ያየ ይቀጣ ብትልሽ# አንች ሳትሞክሪው እንዳትተይው ምናልባች እሷ መጋፈጡን ሳታውቅበት ቀርታ ሊሆን ይችላል

✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙ ሰዎች እሳት የሚገቡት በምላሳቸውና በብልታቸው ነው።