💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
" የሰው ልጅ ደካማ ከመሆኑ የተነሳ
⇨ አንድ ቃል ታስደስተዋለች
⇨ አንዷ ደግሞ እንዲያዝን ታደርገዋለች


( وَخُلِقَ ٱلْإِنسَٰنُ ضَ
عِيفًۭا )
" ሰውም ደካማ ሆኖ ተፈጠረ ፡፡"
[ኒሳእ 28]
ተቅዋ ማለት በእኛና በአላህ ቅጣት መካከል መከላከያ ጋሻ ማድረግ ማለት ነው
የከለከለንን በመከልከል ያዘዘንን በመፈጸም

ያረቢ ተቅዋክን ወፍቀን ..
✍️
ቂርአታችሁን ለማስተካከል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ

t.me/TeshihutilawaAbdurehman/2
t.me/TeshihutilawaAbdurehman/2
Forwarded from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] (Fuad)
ዐሰላሙ ወዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ወንድም እህቶች የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉት

በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የተሰጡ ጠቃሚ ትምህርቶችን ፈታዋዎችን ሙሐደራዎችን በ NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] ላይ ያገኛሉ

ከታች ባለዉ ሊንክ ይቀላቀሉ
SUBSCRIBE ያርጉን

👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCoyV0r7r4_yrXe6njgQ85ZQ
ሞት ስካር አለዉ
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
«ሞት ስካር አለው ተዘጋጅለት.!!»
⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇦⇦⇦⇦⇦⇦

ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት!!
➮ሞት ከተግሳፆች ሁሉ ትልቁ ነው!!
➮ሞት እሱ ሳይሆን ወዳንተ ሚመጣው አንተ ነህ ወደሱ ምቴደው!!


«ቆየት ካሉ ገሳጭ ምክር ይደመጥ!!

🎙 በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እህቶች ከማግባታችሁ በፊት የልጁን ማንነት በደንብ አጣሩ …..
አሏህ ይጠብቀን
ከደዩስ ከአስመሳይ ወንድ!

መረጋጋትን የመሰለ ነገር የለም እራስሽን፣ ማንነትሽን…ለማን አሳልፈሽ መስጠት እንዳለብሽ ጠንቅቀሽ ልታውቂ ይገባሻል!! ዲንሽን ተማሪ ብዙ ጉዳቶች የሚከሰቱት ከሸሪዓ እውቀት ስለ ራቅን ነው…………!
እህቴ እድሜ እየሄደ ነው ብለሽ  በማይሆን ህይወት ውስጥ እራስሽን እንዳትዘፍቂ !
"العلم قبل القول والعمل"
«ሸሪዐዊ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀደማል»!

"ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ:
አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል "ልጄን  ለማን ልዳር?" 
ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም!"
منقول

t.me/https_Asselfya
በንፁህ ልቡ የቀረበህ መቼም ቢሆን አይለይህም በችግርህም በደስታህም አብሮ ተካፍይ ነዉ። የሆነች ጥቅም ፈልጎ ከሆነ ግን ያቺ ጥቅም ስትጎድልበት ራሱ ያሸሻል።
=

t.me/https_Asselefya1
ወንድ ማለት አሞቱን የዋጠ ነው

✍️
ንገሪኝ እህቴ ግራገባኝሳ
ተወቃሹ ማነው ወንዱ ነው ሴቷሳ

✍️
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ንገሪኝ እህቴ ግራገባኝሳ ተወቃሹ ማነው ወንዱ ነው ሴቷሳ ✍️
ልገርሽ አድምጭኝ እኛደምናየዉ
ከሁለቱም ወገን ሁሉም ወቃሽ ናቸዉ
ይወቃቀሣሉ በሚድያ ወተዉ
ብለሽ ተጠየቅሽኝ ተወቃሹ ማነዉ

እኔስ የገረመኝ ሚስጥሩ ይሄ አይደል
ተወቃሾች ለሉበት የወቃሽ መደርደር
ግን ዞረን ብናየዉ ማንነታችንን
እንረዳነበር መሣሣታችንን
ሁሉም ነፍስያዉን ማስተዋል ቢጀምር
ሠወችን ለመዉቀስ ባልደፈረ ነበር
ገና ክፍኛ በሽታ እኛን ተጠነዉቶን
ሠወችን በመዉቀስ ፈጀን አድሜአችንን!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
.

« مـــراتــــــب تـــفـــســـيـــر القــــــرآن »


١) تفسير القرآن بالقرآن.
٢)تفسير القرآن بالسنة.
٣) تفسير القرآن بما أجمع عليه الصحابة رضوان الله عليهم .
٤) تفسير القرآن بما قاله جمهور الصحابة رضوان الله عليهم .

• لفَضيلة الشَّيــخ :- صالـح آل الشيخ - حفظه الله ورعـاه - 
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❀•°


يا خير من جمع الشمائل كلّها
وقدِ اصْطفاكَ اللهُ بالقرآنِ

طابت بِكَ الدنيا أيا نُور الهدى
وأضاءَ وجهُكَ ظُلمة الأكوانِ

صلّى عليكَ اللهُ ما بلغَ الهدى
من رحمةٍ وشريعةٍ وبيان
ኹጥባ፦ትናንሾቹ የቂያማ ምልክቶች
«አቡ ረይስ » ኢብኑ ኢማም
«የጁሙዓ ኹጥባ»
⇚⇛⇚⇛⇚⇛⇚

أشراط الساعة الصغرى...!!

ትናንሾቹ የቂያማ ቀን መቅረብ ምልክቶች!!❞

🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ!

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም

↓↓↷↓↓↶↓↓↷↓↓↷↓↓↶
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🔹تلاوة من سورة الأعراف.
القارئ: هزاع البلوشي
መኩራራት ከሽርክ የከፋ ነው

🔍አላህ ሆይ!  በዲን ላይ አፅናን!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አነስ (رضيﷲ عنه) ተይዞ አብዛኛው የረሱል (ﷺ) ዱዓ እንዲህ የሚል ነበር፦

﴿يا مُقَلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبي على دينِكَ﴾

“አንተ ልቦናን ገለባባጭ የሆንክ አመላክ ሆይ ልቦናዬን በዲን (በእምነት) ላይ አፅናልኝ።”

📚 አልባኒ ሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 7988