💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ቡጉንጅም ሆነ ማንኛውም መግል የያዘ ነገር በእጅ መነካካት አይመከርም።

ወደደም ስር መሰራጨትና ወደሰውነት አካላት መዛባት ሊያስከትል ይችላልና ነው።
متقول
🔍ነዓም አስተውለህ ምረጥ

‏" واختر خليلَ قلبك بحكمةٍ، فليست كل القلوب بالقلوب تليق ..
واختر لنفسك شخصًا إذا قست عليك الأيام كان لك فيه عشمٌ لا يخيب "
🖊የልብህን ወዳጅ በጥበብ ና በእርጋታ ምረጥ ለምን ቢባል የዋና ገንዳ አይደለማ አንዴ ገብተህ ስያስፈልግህ ልቶጣ  ደግሞም ሁሉም ልብ ለሁሉም ልብ ሚመችና ሚያምር  ብሎም ሚገባ አይደለም ባይሆን አቻህን ብጤህን ፈልግ ሰለዝህም  ቀን በጣለህ ና ነገራቶች በከበዱህ ጊዜ እንደመያሳፍርህ ምትከጅለውን ሰው ምረጥ!

https://t.me/https_Asselfya
ተግባር ከሌለህ 
ግብህ ምኞት ብቻ ነው
!!
https://t.me/DubaiAlbasat

ኢስላማዊ አልባሣትን ስትፈልጉ የትም ሀገር ይሁን ገብታቹ እዘዙ በታማኝነት ያስተናግዷቹኋል ።
ሁሉም መካሪ ሁሉም ፀሀፊ ሆነ !
ታዲያ ማን ይሆን ተመካሪ?
ማን ይሆን አንባቢ?
منهاج الفرقة الناجية 01
أبو ريس بن إمام
📚ተከታታይ የኪታብ ቂርአት

📌منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة !!

↪️ ክፍል 01

❝ የኪታብ  𝐏𝚍𝐟⇩⇩
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8283

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

      ⇙⇙⇙⟱⟱⟱⟱⇘⇘⇘
  t.me/abu_reyyis_arreyyis
  t.me/abu_reyyis_arreyyis
Hilya #001
Ibnu Munewor
ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

አዘጋጅበክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -

ክፍል1⃣

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ»

https://t.me/IbnuMunewor
تلاوة مؤثرة جدا جدا للقاريء الليبي صلاح الباجي
MaHmOoD AlMiGhErBi
▹ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም....!!

ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

🔔 ለራስዎ ፡ ለወዳጅ ዘመድዎ ፡ ለቤተሰብዎ #ወርቅ ማሰራት ከፈለጉ እኛጋ ይዘዙ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን

ወደ ማንኛውም አከባቢ በጥራት እናቀርባለን ፤እንልካለን

➙ የጣት ቀለበት
➙ የአንገት ሓብል
➙ የአንገት አጨዋች ና መሰሎቹ
➙ የጆሮ
➙ ፕራስሌት


በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን ያናግሩን
➴➴➴➴➴➴➴
@abuUseymin

ለጠቅላላ መረጃ ይጎብኙ
➘➘➘➘➘➘
t.me/AbdurehmanGoldandSilver
t.me/AbdurehmanGoldandSilver
በዚህ ዘመን ታማኝ ሰው ብርቅ ነው ካጋጠመህ እድለኛ ነህ

✍️
Audio
ለምን ብለህ ነበር ያገባሓት?

🎙አቡ ሱፍያን
[ ዑለማዎች እውቀትን ሲፈልጉ የሚጠቀሟቸው  ዘዴዎች ]

  አል-አስመዒይ - አላህ ይዘንላቸውና -  አቡ ዐምር ቢን አል-ዐላእ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ ይላሉ :-
"የእውቀት መጀመሪያው : ዝምታ
ሁለተኛው ፡ ጥሩ ማዳመጥ
ሶስተኛው ፡ ጥሩ ጥያቄ
አራተኛው : ጥሩ ሒፍዝ
አምስተኛው : በእውቀት ፈላጊዎች መካከል ማሰራጨት ነው።"
[አል-ፈቂሁ ወል-ሙተፈቂሁ :  2/199]

https://t.me/Abulbuhari
ያረብ ...!

~የወንጀል ብዛት ያጎበጠኝ ባሪያህ ነኝ።  ረህመትህን ከጃይ ባሪያህ ነኝ፡፡ እንደ ሰማይ የራቀኝ ኢማኔ እንዲመለስልኝ ወዳንተ አለቅሣለሁ፡፡

~ተራቁቻለሁና የኢማን ልብስ አልብሠኝ፤
ደክሚያለሁና በተወኩል ካስሚያ ደግፈኝ፡፡
ሸብቻለሁና በተቅዋ ካባ አጊጠኝ፡፡፡
عبد العزيز العسيري
تلاوات وعبر
የጧት ስንቅ ለቀልበዎ

﴿وَٱلْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍۢ وَٱلشَّفْعِ وَٱلْوَتْرِ وَٱلَّيْلِ إِذَا يَسْرِ هَلْ فِى ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِى حِجْرٍ}

t.me/https_Asselfya/6615