Forwarded from የ አቡ ረይስ "ደርሶች" ብቻ
❝የአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም ዋትሳፕ ደርስ ግሩፕ ይቀላቀሉ⟱⟱⟱⟱
❝ ኮድ ⓵ ⇘⇘
chat.whatsapp.com/Hy8VXIPn2kwDcpSJZ0Y1a1
❝ ኮድ ⓶⇘⇘
chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD
❝ ኮድ ⓷⇘⇘
chat.whatsapp.com/D1SwoMDQ5CE7ypmQ2ulTuR
⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰
❝ ኮድ ⓵ ⇘⇘
chat.whatsapp.com/Hy8VXIPn2kwDcpSJZ0Y1a1
❝ ኮድ ⓶⇘⇘
chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD
❝ ኮድ ⓷⇘⇘
chat.whatsapp.com/D1SwoMDQ5CE7ypmQ2ulTuR
⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 10 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
11 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➀➀
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➀➀
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – በይቁኒያህ 003
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በይቁኒያህ 004
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🏷 እኛ ሴቶች ጠንክረን ከሰራን ብዙ መስራት የምንችል ፍጡር ነን እሺ¡ ካልደረሱብንም አንደርስም እሺ!! ያዉ የሴት እንደወንድ ይፍ አይታወቅምጂ ብዙ ሰሪዎች ነን በቃ !!
🏷 ሴት ደሞ እያላችሁ የምንቁ እናተ ድንጋይ ራሶች መሆናችሁ እወቁ።ሴት፦ እናት ፣እህት፣ ሚስት ፣ሴት ልጂ፣በዚሁ ሁሉ ዉስጥ ሁና ብዙ ሚና ትጫወታለች።
✍️
🏷 ሴት ደሞ እያላችሁ የምንቁ እናተ ድንጋይ ራሶች መሆናችሁ እወቁ።ሴት፦ እናት ፣እህት፣ ሚስት ፣ሴት ልጂ፣በዚሁ ሁሉ ዉስጥ ሁና ብዙ ሚና ትጫወታለች።
✍️
➙የረጋ ቅቤ ይወጠዋል ትላላች እናቴ !!
ረጋ ብለን ከተጓዝን
ካሠብነዉ በላይ እንደርሳለን
ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ እኛ ሴቶች የጎላ ሚና እንጫወታለን ብቻ አላህ ይገዘን
የሴት መስተካከል የኡማው መስተካከል ነዉና ሴቶችዬ በርቱ !
✍️
ረጋ ብለን ከተጓዝን
ካሠብነዉ በላይ እንደርሳለን
ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ እኛ ሴቶች የጎላ ሚና እንጫወታለን ብቻ አላህ ይገዘን
የሴት መስተካከል የኡማው መስተካከል ነዉና ሴቶችዬ በርቱ !
✍️
➰ስለዚክር ምን ያህል እናውቃለን? እስቲ እታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ እራሳችሁን ፈትሹ። በራሳችሁ ለመስራት ሞክሩ።
*مسابقة عباد الرحمن*
هل أنت من أهل الأذكار ؟!
جرب واختبر نفسَكَ...
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfdFrYfCazQp6B8sGzYeSrBV0Pqwj7nd9s_tW1LEkn_4ZEbyw/viewform
*مسابقة عباد الرحمن*
هل أنت من أهل الأذكار ؟!
جرب واختبر نفسَكَ...
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfdFrYfCazQp6B8sGzYeSrBV0Pqwj7nd9s_tW1LEkn_4ZEbyw/viewform
ስደት የአላህ ታላቅ ኒእማ ነው።
እጥፍ ድርብ ክስረት ማለት አላህ ስደትን ወፍቆሺ ድንሽን ሳትማሪ በሌላ ነገር ተጠምደሺ ስለራስሽ አለባበስ በአንችላይ ምን ዋጅብ ምን ሱና እንደሆነ ስለ አለባበስሺ እንኳን ሳታቂ ሶሻል ሚድያ እየተጠቀምሺ ግዜሺን በከንቱ የምታሳልፊ ከዛ ሀገርሺ የምትገቢ!!!
እመኒኝ አንች እጥፍ ድርብ ኪሳራ ላይ ነሺ ፊል ሀቂቃ አላህ ከዋለልን ውለታ ስደት ነው።
ምንም እንኳን ያለ መኽረም መጓዛችን ሀራም ቢሆን አላህ ትልቅን ውለታ ውሎልናል ወለከልሀምድ ስደቴ ትምህርት ቤቴ ልዩ የሚወዳደራት የለላት ብቸኛዋ ነች ።
ማጣትን ፣ማገኘትን ፣ደስታን፣ ሀዘንን፣ ስቃይን መቻቻልን ፣ፍቅርን ፣ህመምን ፣ጤንነትን ኧረ ምን እሚቀር አለ !!
ከዚህ ሁሉ ኸይሯ ይበዛል ጌታየን እዳቀው ሸሪክ አጋር እደሌለው ብቸኛ አምላክ እደሆነ እዳላሻርክበት ያደረገችኝ ስደቴ ስበቤ ስስቴ ነች።
ሀቂቃ ቃል የለኝም ልዩ ነሺ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ስደት!!!
ምንም እማማርርበት ነገር የለኝም ስደተኛ በመሆነ ደስተኛ ነኝ ምንም እንኳን መከራወች ቢደራረቡ አላህ የዋለልኝን ሳስብ ነገ ጧት ቀን እደሚወጣልኝ እደሚያልፍልኝ በጌታየላይ ትልቅ ተስፋ ስላለኝ መከራወችን አየሳኩ በደስታ በተስፋ አሳልፋቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ የጌታየን ፀጋ ሳስታውስ ልቤ በደስታ ትሞላለች !!
ስንቶቻችን አላህን አመስግነናል?
~~~
وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ
የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡
❪ሱረቱ ኢብራሂም - 34 ❫
አሏህ ብዙ ፀጋዎችን ውሎልናል። እኛ ግን አናመሰግንም ስንቶቻችን ነን ኢላሂ ለዋልክልኝ ፀጋ አመሰግናለሁ ያልነው።
ይሄን ሁሉ ሳስብ በራሴ አስተሳሰብ እደኔ ሀብታም ደስተኛ በአለም ላይ ያለ አይመስለኝም!!!
የኔ ሀብቴ ጤንነቴ ነው ላይ ታች ብየ ምግብ ሳልመርጥ መብላቴ መጠጣቴ እደፈለኩ መንቀሳቀሴ ስራ እንድሰራ ጤንነቱን ችሎታውን አቅሙን ስለሰጠኝ የጌታየን ኒእማ እዳቅ ያደረገኝ ነው !!!
ከዚህ በላይ ሀብት የለም።
እኔ የበላዮቸን የገንዘብ ሚሊየነሮችን ሳይሆን እምመለከተው ከኔ በታች ያሉትን እማየው አልሀምዱሊላህ በጣም ከሀብታሞች ሁሉ ሀብታም ነኝ በብር ሳይሆን አላህ በኔላይ የዋላቸው ነገሮች ሳስብ ይች አለም በአጠቃላይ ተሰባስባ በብር ካልኩሌሺን ተደርጋ ብትሸጥ የማገዛውን ነገር ስለሆነ የዋለልኝ !!
ይሄን ነገር ሳስብ ልቤ በደስታ ይሞላል ከዚህ በላይ ምን አለ !!!
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ
(ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 1)
ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
(አል-ፋቲሐህ - 2)
ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
(አል-ፋቲሐህ - 5)
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
ከእህታችን ✍binet_jemal_hassen_aselfya

ሴቷንም አብረህ አውግዝ(ገስፅ)‼️
=
ዩቱብ ተጠቃሚዎች ሆይ!ሁላቹህም በየ ፊናቹህ መስጂድ ፈረሰ እያላቹህ ድምፅ ስታሰሙ ይታያል ይሄ የሚያስመሰግን ነገር ነው።
ነገር ግን ሴቶች መስጂድ ፈረሰ በሚል ስም በየ ሚዲያው በቪዲዮ ዘልቀው ሐያእን በተጣረሰ መልኩ ሲጮሁ ይታያሉ ይህ ተግባር ከመስጂድ ፈረሳ ያልተናነሰ ተግባር ስለሆነ አብሮ መወገዝ አለበት።
ስለዚህ ዩቱበሮች ፊቷን ተጋልፃ በቪዲዮ መስጂዴ ፈረሰ የሚሉትንም ጭምር አብረን አሏህ ፍሪ ማለት አለባቹህ።
✍አቡ ሙዓዝ
=
ዩቱብ ተጠቃሚዎች ሆይ!ሁላቹህም በየ ፊናቹህ መስጂድ ፈረሰ እያላቹህ ድምፅ ስታሰሙ ይታያል ይሄ የሚያስመሰግን ነገር ነው።
ነገር ግን ሴቶች መስጂድ ፈረሰ በሚል ስም በየ ሚዲያው በቪዲዮ ዘልቀው ሐያእን በተጣረሰ መልኩ ሲጮሁ ይታያሉ ይህ ተግባር ከመስጂድ ፈረሳ ያልተናነሰ ተግባር ስለሆነ አብሮ መወገዝ አለበት።
ስለዚህ ዩቱበሮች ፊቷን ተጋልፃ በቪዲዮ መስጂዴ ፈረሰ የሚሉትንም ጭምር አብረን አሏህ ፍሪ ማለት አለባቹህ።
✍አቡ ሙዓዝ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 11 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
12 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➀⓶
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➀⓶
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➰ለማንም ቢሆን እቅድህን አትናገር! ነገር ግን እንዲማሩበት አርአያ በመሆን ስራህን አሳያቸዉ።
=
✍️
=
✍️
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም – በይቁኒያህ 004
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በይቁኒያህ 005
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚 መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚 መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
«https://t.me/https_Asselfya/5517
ጌታየ ሆይ! ሲደክመኝ አበርታኝ!
እኔን ለኔ አትተውኝ
አንተዉ ነህ ያለኸኝ ለኔ ማንም የለኝ
ጭንቀታችን ለዱኒያ ሳይሆን ለአኼራችን አድርግልን
=
እኔን ለኔ አትተውኝ
አንተዉ ነህ ያለኸኝ ለኔ ማንም የለኝ
ጭንቀታችን ለዱኒያ ሳይሆን ለአኼራችን አድርግልን
=