የመንገድ ሐቆች!
አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦
" 'የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የመንገድ ሐቅ ምንድነው?' ተብለው ሲጠየቁ፡
* 'እይታን መስበር፣
* ሰዎችን ከሚያስቸግር ነገር መቆጠብ፣
* ሰላምታን መመለስ፣
* በመልካም ማዘዝ እና
* ከመጥፎ መከልከል ናቸው' አሉ።"
[ቡኻሪ፡ 2629]
=
አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦
" 'የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የመንገድ ሐቅ ምንድነው?' ተብለው ሲጠየቁ፡
* 'እይታን መስበር፣
* ሰዎችን ከሚያስቸግር ነገር መቆጠብ፣
* ሰላምታን መመለስ፣
* በመልካም ማዘዝ እና
* ከመጥፎ መከልከል ናቸው' አሉ።"
[ቡኻሪ፡ 2629]
=
➙መልስ አለዉ ዝምታ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በበሰለ አእምሮ ቁሞ ላስተዋለዉ ፡
ከንግግር በላይ ዝምታ መልስ አለዉ፡
ባሉ ባልታ ወሬ ከቶ ሳይረታ ፡
ጭቆና በደሉን ሰቶ ወደ ጌታ ፡
ምላሱን ለያዘ ከጧት እስከ ማታ ፡
ረቂቅ የሆነ መልስ አለዉ ዝምታ።
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በበሰለ አእምሮ ቁሞ ላስተዋለዉ ፡
ከንግግር በላይ ዝምታ መልስ አለዉ፡
ባሉ ባልታ ወሬ ከቶ ሳይረታ ፡
ጭቆና በደሉን ሰቶ ወደ ጌታ ፡
ምላሱን ለያዘ ከጧት እስከ ማታ ፡
ረቂቅ የሆነ መልስ አለዉ ዝምታ።
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 09 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
10 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➉
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➉
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
Audio
☑️ ዲን ከርስ የሚሞላበት ሳይሆን ጀነት የሚገባበት ነው።
➙ሰሌን ላይ የሚተኙት ዉዱ ነብያችንአለይሂ ሰለቱወሰላም
➙የሳቸው ተከታይ በመሆንህ ደስ ይበልህ !
➙ፈጣሪህን አመስግን !
🎤ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
➙ሰሌን ላይ የሚተኙት ዉዱ ነብያችንአለይሂ ሰለቱወሰላም
➙የሳቸው ተከታይ በመሆንህ ደስ ይበልህ !
➙ፈጣሪህን አመስግን !
🎤ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም – በይቁኒያህ 002
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በይቁኒያህ 003
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
☑️ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ወደ መስጂዶች መጓዝ ከጂሀድ ፊ ሰቢሊላህ ይመደባል። እርሱም ወንጀልን ያስምራል።
📚መጂመዑ_ረሳዒል 35/4
➙ፈጅር.........
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ወደ መስጂዶች መጓዝ ከጂሀድ ፊ ሰቢሊላህ ይመደባል። እርሱም ወንጀልን ያስምራል።
📚መጂመዑ_ረሳዒል 35/4
➙ፈጅር.........
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==
ኹጥባ አህሉሱና ሰለፍዮች ናቸዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
«የጁሙዓ ኹጥባ»
➖〰➖〰➖〰
☜أهل السنة هم السلفيون
☞አህሉ ሱና ሰለፊዮች ናቸዉ!!
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7527
➖〰➖〰➖〰
☜أهل السنة هم السلفيون
☞አህሉ ሱና ሰለፊዮች ናቸዉ!!
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7527
✍️ ለሰዉ ይቅርታ ማድረግ ቀላል ነገር ቢሆንም የነበረንን እምነት መልሶ ማግኘት ግን በጣም ከባድ ነዉ።
=
=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. حفظك الله ورعك
قال سبحانه في سورة الصافات عن إبراهيم عليه السلام ( وقال إنّي ذاهب إلى ربّى سيهدين)٩٩"
وقال تعالى أيضاً في سورة يٓس. (أولم يروا أناخلقنا لهم ممّا عملت أيدينآ أنعمًا فهم لها مالكون)٧١"
الشاهيد إلى ربّى و بأيدينآ
የእነዚህን ተፍሲር ምንድን ነው ማንስ ፈሰራቸው ከ3 ክፍለ ዘመናት ነቅል ቢደረግለን?
t.me/ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group/88828
قال سبحانه في سورة الصافات عن إبراهيم عليه السلام ( وقال إنّي ذاهب إلى ربّى سيهدين)٩٩"
وقال تعالى أيضاً في سورة يٓس. (أولم يروا أناخلقنا لهم ممّا عملت أيدينآ أنعمًا فهم لها مالكون)٧١"
الشاهيد إلى ربّى و بأيدينآ
የእነዚህን ተፍሲር ምንድን ነው ማንስ ፈሰራቸው ከ3 ክፍለ ዘመናት ነቅል ቢደረግለን?
t.me/ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group/88828
✍️ የተሻልክ ሆነህ መገኘት ያለብህ ከሌላ ሰዉ ሳይሆን ከትናንትናዉ ማንነትህ ነዉ።
=
=
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
➪ጀግና ይወለዳል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከመስጅድ በር ላይ ጠላት የሚያሶግድ፡
ፍፁም ለጠላቱ የማያሸነግድ፡
የእምነቱን ህግጋት የሚያስከብር በግድ፡
ጭቆና ሲበዛ ገለባው ይጠራል፡
ከሙስሊሞች መሀል ልባም ይፈጠራል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የኢስላም ጠላቶች ቢጫወቱብንም፡
ማስተዋል ከጀመርን ተስፋ አለን አሁንም፡
ባዕድ አምልኮትን ሽርክን ስናስቀረው፡
ሾናት ጭሌ ቆሌን ስንሰባብረው፡
በተውሒድ ላይ ፀንተን ሀቁን ስናከብረው፡
ሱናውን ምድር ላይ ስንተገብረው፡
ያኔ ለሙስሊሞች አንዱ አምላክ ይፈርዳል፡
ከመካከላችን ጀግና ይወለዳል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የዱንያ ውዴታ በልባችን ነግሶ፡
ግፍና መከራ በደል ተደግሶ፡
መሞት እየፈራን ኢማናችን አንሶ፡
የሙስሊሞች መብት ተንቋል ጨርሶ፡
የቁርኣን መቀደድ የመስጂድ ፈረሳው፡
የሚስኪን ቤት መናድ ብሎም የመድረሳው፡
ከአማኞች ልብ ላይ መች ነው የሚረሳው!?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አመፅ በርትቶብን ወንጀላችን ከፍቶ፡
አየሩ ታውኮ የሰው ደም ከርፍቶ፡
ሰው በዘር ይሸሻል ከአሏህ ሸፍቶ፡
“ሸሂድ ልሁን” ብሎ የሚነሳ ጠፍቶ፡
ከእስልምናህ ፍቅር ዘር ከቀደመብህ፡
ወላሒ ወቢላህ መመርመር አለብህ፡
እንደ ሙስሊምነት ጤና ይጎልሀል፡
ጎደሎ ፍጡር ነህ ማስተዋል ያንስሀል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በነጋ በጠባ ለአመፅ እየታጨን፡
የመስጂዱ መፍረስ በምን ልብ ይቁጨን፡
በመጥፎ አስተሳሰብ በዘር ተበክለን፡
ሽርክና ቢዲዐን እንደ ጉድ ታድለን፡
በዘር ሰልፍ መሀል ተሰድረን ቆመን፡
ከአሏህ እርቀን እጂግ በጣም ታመን፡
በክፉ ጠላት ላይ ለስልሰን ከጎመን፡
እባካችሁ እያልን ይዘናል መለመን፡
ይሔው እንስቃለን መስጂዱን አውድመን፡
እኔ እምለው...!?
ግፈኛን ታቅፋ በምትሸልም ሀገር፡
አልላከቅ ካለች ተጣብቃ እንደ መዥገር፡
መስጂድ ፍርስራሽ ላይ ለተሰራች ሸገር፡
ማን ሰሚ አለንና እንደት እንናገር፡
የእናቶች እንባ የህፃናት ሲቃ፡
ከጧት እስከ ማታ ሆኖ በፈረቃ፡
የንፁሀኖች ደም ሲሆን እንደ ጭቃ፡
እንደ ሰበር ዜናው ተላመድነው በቃ⁉️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በተቻለኝ አቅም እኔ ግን አላምንም፡
ከኢስላሜ አይበልጥም ማንም ሆነ ምንም፡
ነፍሱ በአካሉ እስካለ በምድር፡
አማኝ በእምነቱ አይቀርብም ድርድር፡
ሙዕሚን ሰው አይደለም ግፍ ለምዶ ሚያድር፡
ተውሒዲን ያወቀ ሱናን የተረዳ፡
ከጨለማው መሀል የበራ ማለዳ፡
የፍትህን አርማ ይዞ እንደ መታገል፡
ሲያሸረግድ ያድራል ለሸይጧኖች ግልገል፡
ፉላን ፉላን ብሎ ቆጥሮ ከአንድ እስከ አስር፡
ሲናከስ የሚውል በዘረኝነት ስር፡
በእደነዚህ አይነት ብንሸማቀቅም፡
እኛ በእስልምና ድርድር አናውቅም፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መንገድ ጠፋን እንጂ ዝግጁ ነን እኛ፡
ቋንቋ አይከልለንም የኛም ሆነ ኬኛ፡
ሲለመን አይወድም ጥንትም በደለኛ፡
ታሪክ የነገረን አንድ እውነት ግን አለ፡
የሰው ልጅ በደል ላይ ከተደላደለ፡
የሚስኪኖች እንባ ደም ሆኖ ካየለ፡
በዚሁ ከቀጠለ ይህ ግፍ ሄዶ ሄዶ፡
መመለሱ አይቀርም አንድ ጀግና ወልዶ፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በዘር ተተብትበን ምንም ባንግባባ፡
በአሏህ የአመነ ዙሮ ወደ ከዕባ፡
መስጂዳችን ሲፈርስ ብናፈስም እንባ፡
በእምነታችን ብቻ ቢበዛም ወከባ፡
ጀግና ይወለዳል ከግፍ በስተ ጀርባ፡
መከራው ሲበዛ አማኝ ያዛመዳል፡
የፖለቲካውን ተጨባጭ ይረዳል፡
ሰው ከዘሩ በላይ እምነቱን ይወዳል፡
ከሽርክም ከጥመት በተውሒድ ይፀዳል፡
ያኔ በአሏህ ፈቃድ ጀግና ይወለዳል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጀግና ከመከራ መካከል ይፈለቀቃል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✍️በኑረዲን አል አረቢ➊➍➍➍
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከመስጅድ በር ላይ ጠላት የሚያሶግድ፡
ፍፁም ለጠላቱ የማያሸነግድ፡
የእምነቱን ህግጋት የሚያስከብር በግድ፡
ጭቆና ሲበዛ ገለባው ይጠራል፡
ከሙስሊሞች መሀል ልባም ይፈጠራል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የኢስላም ጠላቶች ቢጫወቱብንም፡
ማስተዋል ከጀመርን ተስፋ አለን አሁንም፡
ባዕድ አምልኮትን ሽርክን ስናስቀረው፡
ሾናት ጭሌ ቆሌን ስንሰባብረው፡
በተውሒድ ላይ ፀንተን ሀቁን ስናከብረው፡
ሱናውን ምድር ላይ ስንተገብረው፡
ያኔ ለሙስሊሞች አንዱ አምላክ ይፈርዳል፡
ከመካከላችን ጀግና ይወለዳል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የዱንያ ውዴታ በልባችን ነግሶ፡
ግፍና መከራ በደል ተደግሶ፡
መሞት እየፈራን ኢማናችን አንሶ፡
የሙስሊሞች መብት ተንቋል ጨርሶ፡
የቁርኣን መቀደድ የመስጂድ ፈረሳው፡
የሚስኪን ቤት መናድ ብሎም የመድረሳው፡
ከአማኞች ልብ ላይ መች ነው የሚረሳው!?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አመፅ በርትቶብን ወንጀላችን ከፍቶ፡
አየሩ ታውኮ የሰው ደም ከርፍቶ፡
ሰው በዘር ይሸሻል ከአሏህ ሸፍቶ፡
“ሸሂድ ልሁን” ብሎ የሚነሳ ጠፍቶ፡
ከእስልምናህ ፍቅር ዘር ከቀደመብህ፡
ወላሒ ወቢላህ መመርመር አለብህ፡
እንደ ሙስሊምነት ጤና ይጎልሀል፡
ጎደሎ ፍጡር ነህ ማስተዋል ያንስሀል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በነጋ በጠባ ለአመፅ እየታጨን፡
የመስጂዱ መፍረስ በምን ልብ ይቁጨን፡
በመጥፎ አስተሳሰብ በዘር ተበክለን፡
ሽርክና ቢዲዐን እንደ ጉድ ታድለን፡
በዘር ሰልፍ መሀል ተሰድረን ቆመን፡
ከአሏህ እርቀን እጂግ በጣም ታመን፡
በክፉ ጠላት ላይ ለስልሰን ከጎመን፡
እባካችሁ እያልን ይዘናል መለመን፡
ይሔው እንስቃለን መስጂዱን አውድመን፡
እኔ እምለው...!?
ግፈኛን ታቅፋ በምትሸልም ሀገር፡
አልላከቅ ካለች ተጣብቃ እንደ መዥገር፡
መስጂድ ፍርስራሽ ላይ ለተሰራች ሸገር፡
ማን ሰሚ አለንና እንደት እንናገር፡
የእናቶች እንባ የህፃናት ሲቃ፡
ከጧት እስከ ማታ ሆኖ በፈረቃ፡
የንፁሀኖች ደም ሲሆን እንደ ጭቃ፡
እንደ ሰበር ዜናው ተላመድነው በቃ⁉️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በተቻለኝ አቅም እኔ ግን አላምንም፡
ከኢስላሜ አይበልጥም ማንም ሆነ ምንም፡
ነፍሱ በአካሉ እስካለ በምድር፡
አማኝ በእምነቱ አይቀርብም ድርድር፡
ሙዕሚን ሰው አይደለም ግፍ ለምዶ ሚያድር፡
ተውሒዲን ያወቀ ሱናን የተረዳ፡
ከጨለማው መሀል የበራ ማለዳ፡
የፍትህን አርማ ይዞ እንደ መታገል፡
ሲያሸረግድ ያድራል ለሸይጧኖች ግልገል፡
ፉላን ፉላን ብሎ ቆጥሮ ከአንድ እስከ አስር፡
ሲናከስ የሚውል በዘረኝነት ስር፡
በእደነዚህ አይነት ብንሸማቀቅም፡
እኛ በእስልምና ድርድር አናውቅም፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መንገድ ጠፋን እንጂ ዝግጁ ነን እኛ፡
ቋንቋ አይከልለንም የኛም ሆነ ኬኛ፡
ሲለመን አይወድም ጥንትም በደለኛ፡
ታሪክ የነገረን አንድ እውነት ግን አለ፡
የሰው ልጅ በደል ላይ ከተደላደለ፡
የሚስኪኖች እንባ ደም ሆኖ ካየለ፡
በዚሁ ከቀጠለ ይህ ግፍ ሄዶ ሄዶ፡
መመለሱ አይቀርም አንድ ጀግና ወልዶ፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በዘር ተተብትበን ምንም ባንግባባ፡
በአሏህ የአመነ ዙሮ ወደ ከዕባ፡
መስጂዳችን ሲፈርስ ብናፈስም እንባ፡
በእምነታችን ብቻ ቢበዛም ወከባ፡
ጀግና ይወለዳል ከግፍ በስተ ጀርባ፡
መከራው ሲበዛ አማኝ ያዛመዳል፡
የፖለቲካውን ተጨባጭ ይረዳል፡
ሰው ከዘሩ በላይ እምነቱን ይወዳል፡
ከሽርክም ከጥመት በተውሒድ ይፀዳል፡
ያኔ በአሏህ ፈቃድ ጀግና ይወለዳል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጀግና ከመከራ መካከል ይፈለቀቃል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✍️በኑረዲን አል አረቢ➊➍➍➍
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi