💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
❀•°


‏قال شيخ الإِسلام ابن تيمية رحمه الله :

💭إِذَا كَانَ الْعَبْدُ دَائِمًا شَاكِرًا مُسْتَغْفِرًا
فَلَا يَزَالُ الْخَيْرُ يَتَضَاعَفُ لَهُ وَالشَّرُّ يَنْدَفِعُ عَنْهُ .

[مجموع الفتاوى(٢٦٢/١٤)].


.📚📚📚
Forwarded from قناة القرآن والسنة بفهم سلف الأمة (سلمان العبادي)
الدرس المباشر مستمر   البرهان في تجويد القرآن

https://t.me/ijabat_selman
አንዳንድ መንገዶች ከባድ ናቸው።
ግን የምንፈልግበት ለመድረስ እንደዚህ አይነት መንገዶችን ማለፍ አለብን


✍️
Audio
አጠር ያለ መልስ ለአህባሾች

የሰሞኑ የአህባሽ ቅጥፈት

እውን ኢማም ኢብኑ ጀሪር " አስቲዋእ"ን ተእዊል አድርገዋል ?

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
مــتــن الـبـيـقـونــيــة 01
ኡስታዝ፦ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚የደርስ አይነት፦ መትበይቁንያ!!

📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة

🎙
አቅራቢ፦ኡስታአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ

📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
«በአብዛሀኛው ለሁለት ጓደኛሞች የመጣላትና የመለያየት ሰበብ የሚሆነው ከልክ በላይ መቀላለድ ነው»።

ኢብኑ ሒባን

ምንጭ፦📚📚📚ረውደቱል ዑቀላ (178)
👍1
የሰሞኑ አሕባሾች ቅጥፈት ቁ. 1
Muhammad Siraj
አጠር ያለ መልስ ለአህባሾች

የሰሞኑ የአህባሽ ቅጥፈት

እውን ኢማም ኢብኑ ጀሪር " አስቲዋእ"ን ተእዊል አድርገዋል ?

ሳይዝ (ሜ ባ.. ) አንሶ

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
ሙሐደራ የልብ መድረቅ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
ሙሐደራ

قسوة القلب
የልብ መድረቅ

🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7528
የአቡ ረይስ ተቀርተዉ ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን ለማገኘት ጆይን በሉ !!

   ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis

  
ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

«በሙዚቃ ፋንታ ነሺዳ ስማ ብሎ ማለት ሽንትን በሽንት እጠቡ እንደሚል ሰው ምሳሌ ነው።»

t.me/https_Asselfya
menzumetulebri.apk
35.1 MB
አንዴ ካወረዱት ያለኔት መጠቀም ይችላሉ

መንዙመቱ አቢ ኢስሐቅ አልኢብሪ

🎤 በኡስታዝ አቡል አባስ
ናስር ሙሀመድ ሃፊዘሁሏህ

t.me/https_Asselfya
ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ስነ ምግባሮች❞


« ክፍል  ⓵ »

የቤት  አገባብና አወጣጥ ስርዓቶች


⓵⇝የቤቱን ሰዉ ማስፈቀድ አንድ ሰዉ የራሱ ያልሆነ ቤት ከመግባቱ በፊት  ማስፈቀድ ግደታ ሲሆን  የራሱ ቤት ሲገባም  ቢያስፈቅድ መልካም ነዉ።

{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ لَا تَدۡخُلُوا۟ بُیُوتًا غَیۡرَ بُیُوتِكُمۡ حَتَّىٰ تَسۡتَأۡنِسُوا۟ وَتُسَلِّمُوا۟ عَلَىٰۤ أَهۡلِهَاۚ ذَ ٰ⁠لِكُمۡ خَیۡرࣱ لَّكُمۡ لَعَلَّكُمۡ تَذَكَّرُونَ }
{ فَإِن لَّمۡ تَجِدُوا۟ فِیهَاۤ أَحَدࣰا فَلَا تَدۡخُلُوهَا حَتَّىٰ یُؤۡذَنَ لَكُمۡۖ وَإِن قِیلَ لَكُمُ ٱرۡجِعُوا۟ فَٱرۡجِعُوا۟ۖ هُوَ أَزۡكَىٰ لَكُمۡۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ عَلِیمࣱ }


እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እስከምታስፈቅዱና በባለቤቶቿ ላይ ሰላምታን  እስከምታቀርቡ ድረስ ከቤቶቻችሁ ሌላ የሆኑ ቤቶች አትግቡ።ይህ ለእናንተ መልካም ነዉ። እናንተ ትገነዘቡ ዘንድ (በዚህ ታዘዛችሁ)።በዉስጧም አንድም ሰዉ ባታገኙ  ለእናንተ እስከሚፈቀድላችሁ ድረስ አትግቧት ።ለእናንተ ተመለሱ ብትባሉም ተመለሱ። እርሱ ለእናንተ የተሻለ ነዉ።አላህም  የምትሰሩትን ሁሉ  ዐዋቂ ነዉ።(አል ኑር 27_28)

የኢብኑ  መስዑድ ባለቤት ዘይነብ እንዳሉት ' ኢብኑ መስዑድ" ጉዳያቸዉን ጨርሰዉ  ወደ ቤት ሲመጡ በሚጠሉት ሁኔታ ላይ ድንገት ብቅ ላለማለት ሲሉ  ወደ በር ሲቀርቡ ድምፃቸዉን  ያሰሙ ነበር።

⓶⇝ሰላም ማለት ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አንድን ሰዉየ በአግባቡ  ባለመስፈቀዱ ምክንያት ለአገልጋያቸዉ  እንዲህ ብለዉታል "በአግባቡ  አላስፈቀደምና አሰላሙዓለይኩም ልግባ እንድል ንገረዉ።

⓷⇝ሲገባ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦

« بسم الله ولينا وبسم الله خرجنا وعلى الله ربنا توكلنا» 

"ቢስሚላሂ ወለጅና ወቢስሚላሂ ኸረጂና ወዓለላሂ ረቢና ተወከልና" ትርጉምበአላህ ስም ገባን በአላህ ስም ወጣን በጌታችን አላህ ተመካን!!

⓸⇝ ጥርስን መፍቅ ዓኢሻ እንዳስተላለፉት ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ቤት ሲገቡ አስቀድመዉ ጥርሳቸዉን ይፍቁ ነበር።

ቀኝ  እግርን ማስቀደም፦ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ለማንኛዉም መልካም ነገር ቀኝን ማስቀደም ይወዱ ነበር።

⓺ ⇝ሲወጣ ይህን ዚክር ማለት፦

«بسم الله توكت على الله ولا حول ولا قوة بالله»
"ቢስሚላሂ ተወከልቱ አለላሂ ወላ ሃዉለ ወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ"ትርጉም፦(በአላህ ስም፣በአላህ እመካለሁ፣ብልሀትም ሆነ ሀይል ያለ አላህ የለም።)

✍️ኢንሻ አላህ  ይቀጥላል ◔◔◔◔◔◔

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1