💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ኢብኑል ቀይዪም አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፦
«ወንጀል እና ጥፋት፦ ሃሳብ ፣ ሃዘን ፣ ትካዜን ፣ ፍርሃትን የልብ መጣበብን ፣ እንድሁም የቀልብ በሽታን  ያመጣልከኢስቲጝፋር እና ከተውበት ውጪ ምንም መድሃኒት የለውም።»

[ዛዱ-ል-መዓድ: 4/191]
t.me/https_Asselfya
የአስተዋይ ሠዉ ንግግር እንደ ዉቂያኖስ ትልቅ እንደ ምንጭ ዉሃ ጣፋጭ ነዉ!!

«በዱንያ ላይ ለሚደርስብህ ማንኛውም ስቃይ አትጨነቅለት።
ቢያንስ ቢያንስ በሞት ትገላገለዋለህ።»


«መጨነቅ ለዘላለሙ የአኺራ ህይወት ነው»
"ማንም ከማንም አይበልጥም (ኢላ በተቅዋ) አላህን በመፍራቱ ና በመልካም ስነ ምግባሩ ቢሆን እንጂ"
             ረሱል  [صلى الله عليه وسلم ]

✍️
«ህፃን ልጅ ሲያስነጥሰው የርሀሙከላህ አይደለም የሚባለው «ባረከሏሁ ፊክ» ነው የሚባለው»።

✍️
አህሉ ሱና ወልጀማዐህ እነማን ናቸው⁉️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

በነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)  እና በባልደረቦቻቸው (በሶሓቦቻቸው) የእምነት፣ የንግግር እና የተግባር  ፍኖት ላይ ቅንጣት ሳይጨምሩና ሳይቀንሱ የተጓዙ ብርቅዬ ትውልዶች ናቸው፡፡ 
♦️  “አህሉ ሱና” የተባሉበት ሱናን አጥብቀው በመያዛቸው ሲሆን
♦️ “ወልጀመዐህ” የተባሉበት ደግሞ በሱና ላይ ስለተሰባሰቡ ነው፡፡

✍️
https://t.me/https_Asselfya
أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
7 MB
የጧት የማታ ዚክር ላይ አንዘናጋ !!

⇨ዚክር ለቀደምትም ሆነ ለአሁኖቹ ደጋግ የአላህ ባሮች የህልውናቸው መሠረት ናት። ህይወታቸውን ያንፁበታል ፣ ኑሮአቸውን ያስውቡበታል ፣ ኻቲማቸውን ያሣምሩበታል ፣ በጀነት ውስጥ ደረጃቸውን ከፍ ያረጉበታል ፡፡ቀኑን ዚክር ሲያደርጉ ይውሉና ለሊቱንም በኢባዳ ያሣልፉና ንጋት ላይ በጥፋት ላይ እንዳደረ ወንጀለኛ እስቲግፋር ያበዛሉ ፤ የከአላህ ምህረትን ይጠይቃሉ……።

⇛እርካታ ሲለካ
በዚክር ነው ለካ!
-በአካል ተገኝቶ እዉቀትን መኮምኮም ትልቅ እድል ነዉ
ተጠቀሙበት

እኛንም አላህ ያድለን
የእዉቀት ቁንጮዉ በእዉነት አላህን መፍራት ነዉ። 

....

✍️
ለስኬትህ መጀመሪያ ጊዜህ ነው‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
«ስኬታማ መሆን ከፈለክ ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀምበት፣

እያንዳንዷ ችላ ብለህ የምታሳልፋት ጊዜ ዎጋ ታስከፍልሃለችና፣ በአግባቡ ተጠቀምባት»።

አንተ እዚህ በጊዜህ ትቀልዳለህ
በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰወች ግን፣

ከመሬት በታች ሁነው እንድ ጊዜ ወደ ዱንያ የመመለስ እድል ተሰጥተው ለአላህ ሱጁድ መውረድን ይመኛሉ»‼️
الأذان
أذان أبي ريس
الأذان

🕌 مسجد الأنصار في كومبولشيا

🎙أبو ريس محمد بن إمام

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7501
➙ሴት ልጅና ሐያእ‼️
    〰️〰️〰️〰️〰️
አይናፋርነት (ሐያእ) ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባ ሰናይ ምግባር ነው።
በተለይ ደግሞ ለሴት ልጅ ትልቅ ዘውድ ነው።
ጨዋነትና ቁጥብነት ከምንም በላይ ያስፈልጋታል።

ረሱልሏህ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፣ "አይናፋርነት (ጨዋነት) ሁሉ ነገሩ መልካም (የተሻለ) ነው።"

እንደ አለመታደል ሁኖ ሴት እህቶቻችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ትልቁ ንብረታቸው የሆነውን ሐያእን እያጡት ነው።

በጣም በሚያሳዝን መልኩ በአሁኑ ሰአት እንደ አጋጣሚ ጨዋ ሴት ካለች እንደ ፋራ የምትታይበትና፣
ሐያእዋ የተገፈፈችዋ ደግሞ እንደ ስልጡን የምትታይበት ጊዜ ላይ እንገኛለን።

ለማንኛውም እንደ ሸሪዓችን መነጽር ከሆነ፤
ጨዋነት ስልጡንነት ሲሆን መገላለጥ ደግሞ ፋራነት ነው።

ሴት እህቶቻችን ይህን ትልቅ ሃብታችሁን አላህ ይመልስላችሁ።
ያላችሁ ደግሞ አላህ ያጠንክራችሁ።


ሴት ልጅ ሐያእን ካጣች ትልቅ ሃብቷን አጥታለች።
*
አንዳንድ እህቶች በወንዶች ፖስት ስር ገብተው የሚጽፉት ኮሜንት፤
የሐያኣቸውን መገፈፍ የት እንደደረሰ ያሳያል


https://t.me/https_Asselfya