☑️ የመኝታ ዚክር
========
باسمك ربي وضعت جنبي، وبك أرفعه، فإن أمسكت نفسي فارحمها، وإن أرسلتها فاحفظها، بما تحفظ به عبادك الصالحين
🔺"ጌታዬ ሆይ! በስምህ ጎኔን አሳርፌያለሁ ። በስምህም አነሳዋለሁ ።ነፍሴን በዚያው ካስቀረሀት እዘንላት ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት( ስልትህ) ጠብቃት።"
اَللَّهُمَّ إِنَّكَ خَلَقْتَ نَفْسِيْ وَأَنْتَ تَوَفَّاهَا، لَكَ مَمَاتُهَا وَمَحْيَاهَا، إِنْ أَحْيَيْتَهَا فَاحْفَظْهَا، وَإِنْ أَمَتَّهَا فَاغْفِرْ لَهَا. اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ.
🔺‘ አላህ ሆይ! ነፍሴን ፈጥረሃታል፡፡ የምትገድላትም አንተው ነህ፡፡ ሞቷም ህይወቷም ላንተ ነው፡፡ ህያው ካደረግካት ጠብቃት፡፡ ከገደልካት ደግሞ ምህረትህን ለግሳት፡፡ አላህ ሆይ! ጤንነትን
( 📚ቡኻሪና ሙስሊም
👉መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ

👍1
👍5
Al-Imran
Nasser_Alqatami
አላህን የምቶዱ ከሆነ ተከተሉኝ በላቸዉ
﴿ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِی یُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ وَیَغۡفِرۡ لَكُمۡ ذُنُوبَكُمۡۚ وَٱللَّهُ غَفُورࣱ رَّحِیمࣱ ﴾
﴿ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِی یُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ وَیَغۡفِرۡ لَكُمۡ ذُنُوبَكُمۡۚ وَٱللَّهُ غَفُورࣱ رَّحِیمࣱ ﴾
❀•°
◂قــال الله تعالــىٰ :-
﴿قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ﴾
▪️قــال العلامــة ابــن العثيمــين رحمه الله
«يعنـي إن كنـتم صادقيـن فــي أنكـم تحبــون الله فأرونــي علامــة ذلـك ﴿اتبعوني يحببكم الله﴾.
وهـذه الآيـة تسـمى عنـد الـسلف "آيـة الإمـتحان"، يمتـحن بـها مـن ادّعـى محبـة الله، فينـظر إذا كـان يــتبع الرسـول عليـه الصـلاة والسـلام ؛ فـهذا دليـلٌ علـى صـدق دعــواه»...
📓"شـرح ريـاض الصالحيـن ٣/٢٦٩"

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አላህ ይጠብቃችሁ!
ጊዚያችሁንም በረካ ያድርግላችሁ!
✅ በኸይር ስራችን ላይ ኢስቲቃማ
እንዲኖረን ምን ማድረግ አለብን?
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
አላህ ይጠብቃችሁ!
ጊዚያችሁንም በረካ ያድርግላችሁ!
✅ በኸይር ስራችን ላይ ኢስቲቃማ
እንዲኖረን ምን ማድረግ አለብን?
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
👍1
⇛ የአሏህን ቅጣት መፍራት .!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
« አዲስ ሙሓደራ »
➬➬➬➬➬➬➬
☞ርዕስ፦የአላህን ቅጣት መፍራት
📍የአላህ ቅጣት አስፈሪነቱ !
📍 የጀሀነም ሰዎች ገፅታ !
📍 የዱንያ እና የአኼራ እሳት ልዩነት!
© ኢብኑ ተይሚያ የሰለፍዮች መርከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ ላይ የተደረገ!!
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
t.me/abuUseyminabdurehman

Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
✅ኢብኑ ተይሚያዎች
ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንብሳ፣
መርከዝ ለመገንባት አቅዶ ሲነሳ፣
በዙ ጀግኖች አሉት አገሱ እንዳበሳ
ቀጭ ብለው ለመቅራት ተውሂድና ሰና
መፍለቂያ ሊያበጁ የሰለፍይ ጀግና
ተውሂድ ሊስተመር በonline
በምድርላ ላይቀረጠው ተነስተዋል
ሁላቸውባንድ ላይ
ደግሞ ኡስታዛቸው እንበርታ ሲላቸው
ደግሞ የሚማሩቱ አለን ማለታቸው
ስለነዚህ እማ እንደት ልግለፃቸው
እደሻማ ቀልጠው እሚያበሩ ናቸው
የስደቱ ደካም የማይበግራችው
በኸይር ስራ ላይ ሁሊ መስጠታቸው
እጂግ ያስደስታል ይህ ጥንካሪያችሁ
የተሸላ እርዚቅን አሏህ ወፍቋችሁ
ስደት በቃ ብሎ ለሀገር ያብቃችሁ
ኢህላስን ወፍቆ በመንሀጅ ያፅናችሁ
ከውሸት አረቆ በእውነት ያቁማችሁ
በእውነት አውቃችሁ ይታይ ተግባራችሁ
መረከዝ ተገንብቶ ማየትን አሻለን
በአላሁ ፋቃድ እኛም ከጓን አለን!!
✍አቡ ዑበይዳህ
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንብሳ፣
መርከዝ ለመገንባት አቅዶ ሲነሳ፣
በዙ ጀግኖች አሉት አገሱ እንዳበሳ
ቀጭ ብለው ለመቅራት ተውሂድና ሰና
መፍለቂያ ሊያበጁ የሰለፍይ ጀግና
ተውሂድ ሊስተመር በonline
በምድርላ ላይቀረጠው ተነስተዋል
ሁላቸውባንድ ላይ
ደግሞ ኡስታዛቸው እንበርታ ሲላቸው
ደግሞ የሚማሩቱ አለን ማለታቸው
ስለነዚህ እማ እንደት ልግለፃቸው
እደሻማ ቀልጠው እሚያበሩ ናቸው
የስደቱ ደካም የማይበግራችው
በኸይር ስራ ላይ ሁሊ መስጠታቸው
እጂግ ያስደስታል ይህ ጥንካሪያችሁ
የተሸላ እርዚቅን አሏህ ወፍቋችሁ
ስደት በቃ ብሎ ለሀገር ያብቃችሁ
ኢህላስን ወፍቆ በመንሀጅ ያፅናችሁ
ከውሸት አረቆ በእውነት ያቁማችሁ
በእውነት አውቃችሁ ይታይ ተግባራችሁ
መረከዝ ተገንብቶ ማየትን አሻለን
በአላሁ ፋቃድ እኛም ከጓን አለን!!
✍አቡ ዑበይዳህ
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "
«ከወንድ ወይም ከሴት አማኝ ኾነው በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን።ይሰሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን።»
[ ﺍﻟﻨﺤﻞ : 97 ] .
ﺇﺫًﺍ : ﺇﻳﻤﺎﻥ ﺻﺎﺩﻕ + ﻋﻤﻞ ﺻﺎﻟﺢ = ﺣﻴﺎﺓ ﺳﻌﻴﺪﺓ ﻃﻴﺒﺔ
👉እውነተኛ ኢማን + መልካም ስራ = ደስታና ጥሩ የሆነ ህይወትን ይወልዳሉ ማለት ነው ።
➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም – ላኢላሐ ኢለሏህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مِيْمِيَّةُ ابْنِ إِمَامٍ فِي ذِكْرِ المَوْتِ والدُّورِ الثَّلَاثَةِ…
أبو ريس محمد بن إمام
مِيْمِيَّةُ ابْنِ إِمَامٍ فِي ذِكْرِ المَوْتِ والدُّورِ الثَّلَاثَةِ لِلإِنسَانِ
البيت: ثلاثون.بيتا
الشاعر: أبو ريس محمد بن إمام آل آبادر
نظمتها ليلة الأحد التاسع عشر من شهر جمادى الأولى الموافق لعام ألف وأربعمأة والثاني والأربعين من هجرة النبي ﷺ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5211

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
💎የኡኽታ ከሪማ💎
🔻ጽዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ጽዳት ቤትን ማዘጋጀት ማደራጀት ምልክት ነው፣ ስነምግባርሽ ተፈጥሮሽ ከፍ ያለና የላቀ መሆኑን ይጠቁማል ።
ጽዳት(ንጽህና) በማለት የተፈለገበት ሁለት አይነት ነው።
🔻አንደኛ ውስጣዊ ጽዳትና
🔻ሁለተኛ አካላዊ ጽዳት
ውስጥሽን ማጽዳትሽ አሳሳቢ በላጭ ትልቁ ነው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰➖〰〰〰〰
↪️ ከተለያዩ ነውረኛ ከሆኑ ባህሪዎች ቀልብሽ የጸዳ ሊሆን ይገባል።
🔹ከምቀኝነት
🔹ከትልቅ ከሆነ ጥላቻ
🔹ቂም በቀል
🔹ከሴራ (ሰዎች ላይ ከማሴር
🔹ሰዎችን ከማታለል
↪️ ከነዚህ ነገራቶች ቀልብሽ የጸዳ {ንጹህ }ሊሆን ይገባል።
🎙አቡ ረይስ መሀመድ ይማም
ሐያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ከሚለው ከክፍል ሰባት የተወሰደ

✅ ወደ ተውሒድ ጥሪ ማድረግ,,,
🚩ተሚም ኢብን አውስ አድ-ዳርይ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ አሉ።
“ሰዎች በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ሙሓመድን የአላህ መልእክተኛ ነው ብለው እስኪመሰክሩ፥ ሶላትን ቀጥ አርገው እስከሚሰግዱ እና ዘካን እስኪያወጡ ድረስ እንድጋደላቸው ታዝዣለሁ። እነዚህን ነገሮች ካደረጉ ግን ደሞቻቸውን እና ገንዘቦቻቸውን የእስልምና ሓቅ ሲቀር ከእኔ ይጠብቃሉ። ሒሳባቸውም አላህ ዘንድ ነው።”
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

Audio
❀•°
ቁርአንን የማስተንተን መንገድ
فما السبيل لتدبُّر القُرآن؟
- الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله.
.https://t.me/https_Asselfya
ቁርአንን የማስተንተን መንገድ
فما السبيل لتدبُّر القُرآن؟
- الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله.
.https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☑️ ይቅርታን እንልመድ
〰〰〰〰〰〰〰
ለብዙ ጊዜ የራቀህን ወዳጅህ ሲታረቅህ ያለው ፍቅርና ደስታ አትጠይቀኝ።
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰
በትንሽ ቅራኔ በትንሽ ችግር አንዳንዴም ባልተረጋገጠ ወሬ ምርጥ ጓደኛችን ከነፍሱ በላይ የሚሳሳልን ወዳጃች እንርቃለን። ተቆራረጣለን ቁጭ እንላለን። አንደኛችን ዝቅ ብሎ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ የነፍስያ ጣጣና የሸይጧን ግፊት ውስጣችን ሞልቶ ለብዙ ጊዜያት በአይነ ቁራኛ እንተያያለን። ወዳጄ ከሁሉ ነገር የፀዳ ንፁህ ጓደኛ አታገኝም። ከጓደኛህ በኩል የሚከሰት ትንሽዬ ስህተት ከማጉላትና በዛ ላይ ጎሜ ከመያዝ ይልቅ ባላየ እያለፍክ ገፍቶ ከመጣም ይቅር እያልክ ካልሆነ በቀር ከማንም ጋር አብሮ መዝለቅ አትችልም። ለጓደኝነት ከሚከፈል መስዋእትነት አንፃር ዝቅ ብለህ ይቅርታ ብትለው ውርደት ሳይሆን ክብር ነው።
እስቲ ዛሬ በይቅርታና በእዝነት በእኛና በወዳጆቻችን መካከል ያለውን የክፋትና የጥላቻ ድልድይ በመስበር ያስቀየምናቸው አልያም ከመሬት ተነስተው የራቁንን ሰዎች ይቅርታ በመጠየቅና በማቅረብ ፍቅራችንና ወዳጅነታችን እናድስ።
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም። ተራርቆ በናፍቆት ከመቃጠል ይቅር ተባብሎ አብሮ መዝለቅ።ለብዙ ጊዜ የራቀህን ወዳጅህ ሲታረቅህ ያለው ፍቅርና ደስታ አትጠይቀኝ።
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦 (ۚ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ ۚ)
ቃሪ ኢድሪስ አህመድ
https://t.me/Abu_yehya
https://t.me/Abu_yehya