☑️ አንድ ሰው አላህን ትፈራዋለሁ ብሎ ቢጠይቅህ መልስህ ምን ይሆን?‼️
● قال الفضيل بن عياض - رحمه الله
《 إذا قيل لك هل تخاف الله ؟ فقل : نسأل الله ذلك ، فإنك إن قلت نعم ، كذبت ، وإن قلت لا ، كفرت 》.
➷ ፋደይል ኢብኑ ኢያድ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።
አንድ ሰው "አላህን ትፈራለህ እንዴ?" ብሎ ቢጠይቅህ "አላህ ፍራቻውን እንዲለግሰን
እንለምነዋለን" ብለህ መልስለት። ምክንያቱም
አዎ እፈራዋለሁ ካልከው #ውሸት ይሆንብሀል።
አይ አልፈራውም ካልክ ደሞ #ኩፍር ይሆንብሀልና።
📓📔 |[ تزكية النفوس (١١٧) ]|
( በድብቅም በግልጽም እሱን ከሚፈሩት ባሪያዎቹ ያድርገን።)

✅ አቡ ዳርዳእ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦
➡️ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው።
ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን።
በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።}
📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኽራኢጢ፡ 136]
➡️ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው።
ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን።
በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።}
📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኽራኢጢ፡ 136]
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞በሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑና በየ ቻናሉ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ከምትከታተል ሚስኪን እህቴ በላይ የምታሳዝን ግን ማን አለች!?
⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ!
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ!
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♨️ማስጠንቀቂያ♨️
👉
👉ሰበር ዜና አሮጌ ዜና እያላችሁ የምትጃጃሉ ሴቶች
አደብ ይኑራችሁ ሀቂቃ በኋላ በምን ደረሰችብኝ እንዳትሉ ብዙ ድምፀ ፍይሉች ደርሰዉኛል!!
✍️
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
👉
ለአንዳድ እህቶች በአንድት እህታችን ስህተት በሰራችዉ ሪከርድ ሰበብ አድርገዉ ለሚዝረከረኩ ለሚያሾፉ በድምፃቸዉ ያለ የሌለ ለሚቀባጥሩ‼️
👉ሪከርዳችሁ ደርሶኛል አላህን ፈርታችሁ ከዚህ አስቀያሚ ተግባራችሁ ተመለሱ ተስተካከሉ
አይ ካላችሁ እያንዳድሽ የድምፀ ፍይልሽ እንዳለጥፍልሺ በእህታችን ስታሾፉ ለራሳችሁ እንዳይሾፍባችሁ።
👉ስርዓት ይኑራችሁ ማንነታችሁን ጠብቁ ‼️
እንደት ሰዉ በሰዉ ጥፍት ተከትሉ ራሱን ወደ ጥፍት ይመራል⁉️ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን‼️👉ሰበር ዜና አሮጌ ዜና እያላችሁ የምትጃጃሉ ሴቶች
አደብ ይኑራችሁ ሀቂቃ በኋላ በምን ደረሰችብኝ እንዳትሉ ብዙ ድምፀ ፍይሉች ደርሰዉኛል!!
✍️
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
አዳቡ-ጣሊበል-ዒልም /የእውቀት ፈላጊ አዳቦች
በአቡል-አባስ-ናስር-ሙሐመድ
➛
አዳቡ ጣሊበል ዒልም!
➛ የእውቀት ፈላጊ አዳቦች!
➛ በጣፋጭ አንደበት ይደመጥ !
🎙በአቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ዝምታና ዚክር የልብ ሰላም ናቸዉ ።ዝም ያለ ነጃ ወጣ።
☑️ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ዝም ያለ ነጃ ወጣ።
Audio
☑️ ቁረአንን በማስተንተን አዳምጥ። የውስጥ መረጋጋትን ታገኛለህ !!
▪️وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
▪️وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا
እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡
▪️وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا
እነዚያም «ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና» የሚሉት ናቸው፡፡
°
°
°
==
https://t.me/https_Asselfya

በአቡል-አባስ-ናስር-ሙሐመድ – አዳቡ-ጣሊበል-ዒልም /የእውቀት ፈላጊ አዳቦች
አደራ ይደመጥ
እኛ ከእዉቀት በፊት አደብን መማር ያስፈልገናል።
እኛ ከእዉቀት በፊት አደብን መማር ያስፈልገናል።
➩ የሓያእ አንገብጋቢነት ..!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☊አዲስ ወሳኝ አንገብጋቢ ሙሐደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🔎ርዕስ፦የሓያእ አንገብጋቢነት በኢስላም!!
☞የሓያእ አሳሳቢነት !!
☞ ሓያእን ማጣት ጉዳቱ !!
☞በየሚድያው ሓያእን ማጣት !!
📲 በጃማ ደጎሎ የሰፍዮች መርከዝ የግንባታ ግሩፕ የተደረገ
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/Jamadegolo
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🔎ርዕስ፦የሓያእ አንገብጋቢነት በኢስላም!!
☞የሓያእ አሳሳቢነት !!
☞ ሓያእን ማጣት ጉዳቱ !!
☞በየሚድያው ሓያእን ማጣት !!
📲 በጃማ ደጎሎ የሰፍዮች መርከዝ የግንባታ ግሩፕ የተደረገ
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/Jamadegolo
☑️ ቁመን እየሄድን እየበላን እየጠጣን ለዱኒያ እየተሯሯጥን ዚክርን በመርሳት አላህ ዘንድ የሞተ (የቁም እሬሳ) ልንባል በጭራሸ አይገባም።
የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል።
➡️ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።
📚(ቡኻሪ ዘግቦታል)
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!
👉እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ!!

✍ ሀፍዟት
✅ عَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ: كَانَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَدْعُو يَقُولُ:
«رَبِّ أَعِنِّي وَلَا تُعِنْ عَلَيَّ، وَانْصُرْنِي وَلَا تَنْصُرْ عَلَيَّ، وَامْكُرْ لِي وَلَا تَمْكُرْ عَلَيَّ، وَاهْدِنِي وَيَسِّرِ الهُدَى لِي، وَانْصُرْنِي عَلَى مَنْ بَغَى عَلَيَّ، رَبِّ اجْعَلْنِي لَكَ شَكَّارًا، لَكَ ذَكَّارًا، لَكَ رَهَّابًا، لَكَ مِطْوَاعًا، لَكَ مُخْبِتًا، إِلَيْكَ أَوَّاهًا مُنِيبًا، رَبِّ تَقَبَّلْ تَوْبَتِي، وَاغْسِلْ حَوْبَتِي، وَأَجِبْ دَعْوَتِي، وَثَبِّتْ حُجَّتِي، وَسَدِّدْ لِسَانِي، وَاهْدِ قَلْبِي، وَاسْلُلْ سَخِيمَةَ صَدْرِي».
قال الترمذي: هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.
📜 | سنن الترمذيّ | 3551

_التحلي_بأخلاق_المشروع_
AudioLab
▮▮አድስ ሙሀደራ
በመልካም ስነመግባር መዋብ
በሚል ርእስ
በውጫሌ ሰላም መስጅድ
የተደረገ ሙሀደራ
ብዙ ስንመግባሮች ተዳሰዋል
↪️መልእክተኛውን እንወዳለን ያለሰው ስነመግባራቸውን ይከተል
🎙🎙 በወንድም አቡ ሀሣን አልይ
https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy
በመልካም ስነመግባር መዋብ
በሚል ርእስ
በውጫሌ ሰላም መስጅድ
የተደረገ ሙሀደራ
ብዙ ስንመግባሮች ተዳሰዋል
↪️መልእክተኛውን እንወዳለን ያለሰው ስነመግባራቸውን ይከተል
🎙🎙 በወንድም አቡ ሀሣን አልይ
https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy
🔻ከሚከተሉት ውስጥ የትክክለኛ ሸሪአዊ ሂጃብ ይሆን ዘንድ መሟላት ያለበት መስፈርት የቱ ነው
Anonymous Quiz
7%
ሀ》ሙሉ የሰውነት ክፍል ሚሸፍን መሆን አለበት
0%
ለ》የሰዎችን እይታ የሚስብ መሆን የለበትኝ
0%
ሐ》ስስ ከመሆኑ የተነሳ የሰውነት አኳሏ ሚያሳይመሆን የለበትም
0%
መ》በተለያዩ ጌጦች ያሸበረቀና ሰዎችን ከለር መሆን የለበትም
0%
ሠ》ከወንዶችና ከካፊር ሴቶች ልብስ ጋር የሚመሳሰል መሆን የለበትም
2%
ሰ》በሽቶም ይሁን በሌላ የታጠነ መሆን የለበት
90%
ረ》ሁሉም
🔻 አንድ ሙስሊም እህታችንን በሂጃብ ላይ እንድትፀና ሊያደርጎት የሚችሉ ነገሮችን የሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
2%
ሀ》ሂጃብን በመተው መራቆትና መገላለጥ ያለውን አስከፊነት አስነዋሪነት መረዳቷ
0%
ለ》ለማይፈቀድላት አካል መገላለጧና መክፈቷ አሏህ ዘንድ ያለውን ወንጀል ማወቋ
2%
ሐ》እራሷንም ሆነ ሌሎችን መፈተን አህላቅ የለሽነትና አስቀያሚነት መሆኑን መረዳቷ
95%
መ》ሁሉም
👍3
እኔስ አይደክመኝም እማራለሁ ድኔን፣
የመጣሁበትን አላማና ግቤን፣
አወ አልተፈጠርኩም ለተራና ለቀልድ፣
ብዙ ችግር አለ የማይፋታ ገመድ፣
ዛሬ በዱንያ ላይ ኢልማን ላልተማረ፣
የኢስላምን እውነት ለልተመራመረ፣
በነብዩ መንገድ ሱናን ካልተማረ፣
አኼራው አይሆንም በፍፁም ያማረ፣
ስለዚህ ኢስላሜን በቃ እማረዋሁ፣
ያልበኝ ይድከመኝ በቃ አጠናዋለሁ፣
መንሀጀ ሰለፍን እኖርበታለሁ፣
ሀቅና ባጢሉን እለይበታሁ፣
አውቀው አለሁ ድኔ ደሜም ስጋየም ነው፤
ኢስላሜን መማሬ ነፃ መውጫ የነው፤
ለመርከዝ ሙአዝ ኢብኑ ጀበል የኦላይን ተማሪወች የግጥም ግብዥ
የመጣሁበትን አላማና ግቤን፣
አወ አልተፈጠርኩም ለተራና ለቀልድ፣
ብዙ ችግር አለ የማይፋታ ገመድ፣
ዛሬ በዱንያ ላይ ኢልማን ላልተማረ፣
የኢስላምን እውነት ለልተመራመረ፣
በነብዩ መንገድ ሱናን ካልተማረ፣
አኼራው አይሆንም በፍፁም ያማረ፣
ስለዚህ ኢስላሜን በቃ እማረዋሁ፣
ያልበኝ ይድከመኝ በቃ አጠናዋለሁ፣
መንሀጀ ሰለፍን እኖርበታለሁ፣
ሀቅና ባጢሉን እለይበታሁ፣
አውቀው አለሁ ድኔ ደሜም ስጋየም ነው፤
ኢስላሜን መማሬ ነፃ መውጫ የነው፤
ለመርከዝ ሙአዝ ኢብኑ ጀበል የኦላይን ተማሪወች የግጥም ግብዥ
👍3
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ላኢላሐ ኢለሏህ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖
→ርዕስ↓
❞لا إله إلا الله❝
👍ላኢላሐ ኢለሏህ
🕌 ወረባቦ ቀበሌ 018 ገላና (ገጠር)
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7125
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7125
➖➖➖➖➖➖
→ርዕስ↓
❞لا إله إلا الله❝
👍ላኢላሐ ኢለሏህ
🕌 ወረባቦ ቀበሌ 018 ገላና (ገጠር)
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7125
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7125
Audio
🚫ሙታንን መማፀን!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➧አይ ሱፍያዎች አላህ ይምራቸው!
🔎በሙታን መቃረብ ወይም ሙታንን መቃረብያ ማድረግ ይቻላልን!!
📍ከዛም አልፈው ሙታንን የሚማፀኑት ሱፍዪች የሚያመጡት ማደናገሪያ ከነመልሶቻቸው!!
📍የነሱን መንገድ ማወቅ የሰለፍያን መንገድ ማማር መገንዘብ ነው!!
🎙ኡስታዝ አብዱልጀባርሀፊዘሁላህ
t.me/abduljebarmohammednur