Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«"كبِّروا لِيبلُغ تكبيركم عنان السماء، كبِّروا فإنَّ اللهَ عظيمٌ يستحقُّ الثّناء"»
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".»
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".»
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ልብ ያለው ልብ ይበል
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
እህቴ ሆይ ስሚኝ ላስታውስሽ አንድ አፍታ
የሚል አይቻለሁ ይጠቅማል ትውስታ
እናም እህቴ ሆይ በርቺ በመማር ላይ
የዲን እውቀት መማር ግድ ነው ባንች ላይ
አንገትሽን ደፍተሽ ወዳ ወዲህ ሳትይ
ዲንሽን ተማሪ ሁኚ ጽኑ ታጋይ
እንዳትበገሪ ለሰዎች ኡኡታ
ስምሽን ቢያነሡት ባልዋልሽበት ቦታ
በጽናት ተጓዥ ተራመጅ ወደፊት
እንዳያዘናጋሽ የጯሂወች ጩኸት።
ጸንተሽ ከተራመድሽ ካልሆንሽ ወላዋይ
ሀቅ ወደጠቆመው ከሆንሽ ተዘንባይ
ያኔ ትሆኛለሽ የአጥር ውስጥ አበባ
ሁሉ የማይቀጥፋት ደፍሯት የማይገባ !!
ያኔ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በእውቀት ስትበረች ስትሆኚ ጠንካራ
ተሠልፈሽ ሲያይሽ ከጀግኖቹ ጎራ
ጠላትሽ ይበሽቃል ያኔ አይኑ ይቀላል
ምኞቱ ነውና እንድትሆኚ ተራ እንድትሆኚ ቀላል
ታዳ ይህ ምኞቱን ተገንዝበሽ በጥልቅ
ክብርሽን ጠብቂው ቆመሽ በተጠንቀቅ !!
አንች ውዷ እህቴ ብልጥ ሁኚ አደራ
ጎትቶ እንዳይጥልሽ የጠላትሽ ሤራ!!
ሁሌም ሁኝ ከፊቱ ቀድመሽው ተገኝ
እሱ አይተኛም እና አንችም አትተኝ
ከቶ አትዘናጊ አትርሽው ለቅጽበት
አይጥ ካልፈጠነ ይበላዋል ድመት!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የጠላትን ሤራ ሽርቡን ለማክሸፍ
ቁጥሩን ለማምከን ተንኮሉን ለመግፈፍ
ዋናው ቁልፍ ነገር ወዲህ ነው እወቂ
የሸሪዓ እውቀት ነው እህቴ ሆይ ንቂ !!
እኔም ለዚሁ ነው የምልሽ ተማሪ
ከዚያም በመቀጠል በተማርሽው ስሪ
አማኝ ጥቆማ እንጂ አያሻውም ዝርዝር
እኔም በዚህ ይብቃኝ ልብ ያለው ልብ ይበል።
♦️በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ የቀረበች!✍️

👏1
ኡሙ ረይስ ጂልባብና ኒቃብ አዘጋጅ
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ለኢድ አል አድሀ ምን ይዘጋጅላችሁ?ምን ይፈልጋሉ?
ጂልባብ
ኒቃብ
ጓንት
ካልሲ
በፈለጉት ከለር በፈለጉት ዲዛይን አዘጋጅተን ለማስረከብ ዝግጅታችንን ስለጨረስን የምትፈልጉ ልጆች
0965122158/0983713030
ደውላችሁ ማዘዝ ምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ሌሎችን አድ በማድረግ እና ሊንኩን በማሰራጨት ይተባበሩን
ወደ ግሩፑ ለመግባት👇👇
https://t.me/umu_reyyis_jilbab_azegaj
ለሀሳብና አስተያየት👇👇
@A_selefiyya ወይም
@Duniya_is_short_life65

#ወጣቶች_ሆይ_አግቡ__!!
-------------------------------------
#በዚህ_ዘመን_ያላገባ_ሰው
#በሸይጣን_መረብ_ውስጥ_መከራን_ይጋታል!!!
☞ ሸይኽ ሳሊህ አል' ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ ይላሉ፦
"ሴት ያለ ወንድ በመከራ ላይ ነች። ወንድም ያለ ሴት መከራ ውስጥ ነው። ተመጣጣኝ ጥንዶች በትዳር ከተቆራኙ የተሟላ ፀጋ ውስጥ ናቸው።"
[اعانة المستفد (2/220)]
☞አል' ኢማም አል' ጁወይኒይ አሽ ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦
"ላጤነት የእብደት ሰበብ እንደሆነ ሁሉ ኒካሕ እብደትን ከሚያስወግዱ ነገሮች አንዱ ነው።"
[نهاية المطلب (12/43)]
☞ኢብኑ ዓባስ ረደየሏሁ አንሁ ይላሉ ፦
"አላህ ልጅ የሰጠው ሰው መልካም ስም ያውጣለት፤ በስነ ስርኣትም ኮትኩቶ ያሳድገው፤ ለአቅመ አዳም የደረሰ ግዜ ይዳረው!"
[رواه ابن ابي الدنيا في العيال (443/1)]
☞ሱለይማን አር' ሩሐይሊይ ሀፊዞሁሏህ ይላሉ፦
"ያለ ምንም ምክንያት ከማግባት የሚያፈገፍግ ሰው ወደ ሐኪም ጎራ እንዲል እንመክረዋለን"
(منقول من محاضرة)
☞ሸይኽ ሙቅቢል አል 'ዋዲዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦
"እህትህን ወይም ሴት ልጅህን (ለጣሊበል ዒልም) የሸሪዓ እውቀት ተማሪ ለሆነ ወንድ መዳር ለአንተ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነው!"
[البشائر في السماع المباشر ص 13 ]
☞ሸይኽ አሕመድ አን' ነጅሚይ ረሒመሁሏህ ይላሉ ፦
"ወንድ ልጅ መልካም ሴት ጋር ትዳር እስኪመሰርት ህይወቱ የተሟላና ደስተኛ አይሆንም። ሴትም እንደዛው።"
[تأسيس الاحكام (4/172) ]
☞ታላቁ ታቢዒይ ጣውስ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦
"እስኪያገባ ድረስ የአንድ ወጣት ዒባዳ አይሟላም"
[السير (570/1)]
☞ታላቁ ታቢዒይ ኢብራሂም አን ነኸዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦
"አግባ! ቤቷ ሆና የሚመግባት ጌታ በአንተም ቤት አንተንም እሷንም ይመግባችኋል!"
[تاريخ ابن محرز (150)]
http://t.me/nuredinal_arebi

ارفعوا أصواتكم بالتكبير
املؤوا به البيوت والأزقة والطرقات
أظهروا شعائر الإسلام
لا تخجلوا .. لا تستحوا .. لا تنكسروا
اذكروا الله بكرة وأصيلا، وليلا طويلا،
أروا الله من أنفسكم خيرا في هذه الأيام.
نسأل الله أن يوفقنا وإياكم لصالح الأعمال، وأن يحسن لنا ولكم الختام.
https://t.me/https_Asselfya

👉የወንድ ልጅ ጊራእ(ቅናቻ ) በሚሞት
ጌዜ የሴት ልጅም ሀያእ ይገደላል☘
እናንተ በህዝብ ውስጥ ያላቹ ወንዶች ሆይ
በስልጣኔ ስም ውስጣቹ ያለውን ቅናቻ ከመግደል ተጠንቀቁ
እናንተ በህዝብ ውስጥ ያላችሁ ከወንድ ለየት ባለ መልኩ የሃያእ ባለቤት የሆናቹት ሴቶች ሆይ
የኢስላም ጠላቶች ማታለያ የሆነው ሁሪያ (ነፃነት) ስም አላህ በእናንተ ላይ የፈጠረውን ሀያእን ከመግደል ተጠንቀቁ‼️
ኮፒ

♦️ከፃመኞች ሁሉ በላጩ ዚክር የሚያበዛው ነው።
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ

👍4
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :
((لَأنْ أقُولَ سُبْحَانَ اللهِ وَالحَمْدُ للهِ وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ وَاللهُ أكْبَرُ أحَبُّ إلَيَّ مِمَّا طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ))
📚رواه مسلم.
قال رسول الله ﷺ :
((لَأنْ أقُولَ سُبْحَانَ اللهِ وَالحَمْدُ للهِ وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ وَاللهُ أكْبَرُ أحَبُّ إلَيَّ مِمَّا طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ))
📚رواه مسلم.
👍1
◉────────── 00:00 .
تَغذيّه رٌوحيّه📻🌿. | @Quran_909 .
اللهم زدنا للقرآن حُبًا ، وبه تعلّقًا، وإليه شوقًا دائمًا فلا نترك تلاوته وتعاهده ما حيينا 🌱.
#٠تلاوة صباحيه 🌤💭
➧https://t.me/abuUseyminTigrgna
#٠تلاوة صباحيه 🌤💭
➧https://t.me/abuUseyminTigrgna
Audio
♦ቁርአን የአላህ ስጦታ‼️
✅ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!
✅ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!
➲የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።
♦️ሙአዝ ሆይ! ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ። ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ
"اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك
➧ አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።
📚(صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩)
➲በዚች ውድ በሆኑ ቀናቶች አላህን በማውሳት ላይ አደራ እላችኃለሁ!
♦️ቁረአን በመቅራት
♦️ዚክር በማብዛት
♦️ሱና ሰላቶችን በመስገድ
♦️የተቸገረን በመለገስ
♦️ፆም በመፆም
♦️የተራበን በማብላት ላይ እንጠንክር
➛ሁላችንም አላህ መልካም ስራቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን።
➭ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

➪ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ?
➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮
➧አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ፦
❶እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦
﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር
➋አሏህ ሆይ ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
➮ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ
❸ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦
{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡
❹ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦
{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}
እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡
☞︎︎︎ ይህን ምክሬን ከሰማሃኝ ቦሃላ እንዲህ በል፦
رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤
➩ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷