Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧የጀነት ሰወች አላህን የሚያዩበት እለት !!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➲
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➲
የአላህ መልዕክተኛ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦ የጀነት ሰወች ጀነት ከገቡ ቡሀላ አላህ ለእነርሱ እንዲህ ይላቸዋል።"እናንተ የጀነት ነዋሪዎች ሆይ ! ከሰጠኋችሁ ፀጋወች በላይ ሌላ ተጨማሪ ፀጋ እንድለግሳችሁ ትፈልጋላችሁን? ይላቸዋል።ከዛም እነርሱ እንዲህ ይላሉ "እንዴ ጌታችን ፊታችንን አላበራህልንም? እንዲሁም ጀነትን አላስገባህንም? እንዲሁም ከጀሀነም እሳት ነፃ አላወጣህንም? ይህ ሁሉ አይበቃንም? ይላሉ ፡ከዛም አላህ በእርሱና በነርሱ መሀል ያለውን ግርዶሽ ይገልጠዋል!ከዛም አላህን ይመለከቱታል ! በአላህ ስም እምላለሁ ከተሰጡት ፀጋ ሁሉ እርሱን እንደመመልከት የመሰለ ትልቅና ተወዳጅ ስጦታ አልተሰጡም ።
📝ምንጭ፦ ሶሒሁ ሙስሊም
➭ወደ ሰለፍያ እንስቶች ቤት ይቀላቀሉ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
📱አዲስ አፕልኬሽን📱
መንዙማ በሳዳት ከማል አቡ መርየም
ከፕለይ ስቶር ይጫኑ!
ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል አቡ መርየም በመንዙማ ዙሪያ የቀረቡትን ትምህርቶች አጠቃሎ የያዘ ነው።
መተግበሪያው ያካተታቸው ትምርቶች፦
๏ መንዙማ የተሰኘውን መፅሐፍ ለአንባቢያን ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መልኩ ከተለተለያዩ አይነት አማራጮች ጋር፣
๏መንዙማ በሚል ርዕስ በሳዳት ከማል አቡ መርየም የተሰጡ 7 ክፍል ትምህርቶች በድምፅ፣
๏ እንዲሁም መንዙማ ፓምፕሌትን አካቶ ይዟል።
📲አፑን ይጫኑ ለሌሎችም ያጋሩ
</Developer> @HUDASOFT
-- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- --
መተግበሪያውን ከሚከተለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፡ Download it from: http://play.google.com/store/apps/details?id=menzuma.hudasoft
-- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- --
⎙ㅤ ⌲
ᵈᵒʷⁿˡᵒᵃᵈ ˢʰᵃʳᵉ

Google Play
መንዙማ በሳዳት ከማል - Apps on Google Play
ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል በመንዙማ ዙሪያ የቀረቡትን ትምህርቶች አጠቃሎ የያዘ ነው።
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ወደ ፍራሽህ በተጠጋህ ቁጥር ብዙም በጎ ስራ ሳይኖረው የጀነት ሰው የሆነውን ሰሃቢይ አስታውስ
በልቡ ለአንድም ሰው ጥላቻ ኖሮት አይተኛም ነበ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በልቡ ለአንድም ሰው ጥላቻ ኖሮት አይተኛም ነበ
ር !!!
( 197 التذكيرة النفس)➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍2
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
💎ለሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ!
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➧የሴቶች ሁሉ ኩራት ሸሓዳ ቢንት አህመድ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➤የሴቶች አለኝታና ስለ ሴቶች ኩራት ስለ ሸሓዳ ቢንት አህመድ ማዉራት በራሱ ያኮራል።እናም ''ኩርትርት''
➤መቼም በዚሁ አጋጣማ ማስታዉስህ ሴት ልጂህ ከሰየምክ አይቀር በዝች ጀግና ሰይም።የሸሓዳን ማንነት ስንዘክር የምናስተዉልበት አእምሮ ይስጠንጂ በእዉነቱ ማንነቷ ከእቅልፍ የሚያባንን ሊሆንብን ነዉ።
➣ሸሓዳ ለብዙ ኡለሞች መምህር ናት ።በድምሩ ለእህቶቻችን ተምሳሌት መሆን የምትችል የጊዜዋ አንበሳ ሆናለች። በታላቅ የኢስላም ታሪክም ''ፈኽሩ'' ኒሳ ወይም''የሴቶች ኩራት"ተብላ ታዉቃለች።
➤እርግጥ ላወቃት ሰያሜዉ ቢያንስባት እንጂ አይበዛባትም። ምክንያቱም ስራዋ የዘመንን ወሰን የተሸገረ ነበርና.........
➣እርግጥ ተጠየቁ በዚህ ደረጃ መሰየሟ መነሾዉ ምንድነዉ? ይባል ይሆናል።
➤ወንድሜ! ይህቺ ብርቱ የበርካታ ኡለሞች አመለካከትን የገነባች የጊዜዋ ኢንጂነር ነበረች።
➣አዎን!የሷ ተማሪዎች በእድሜቸዉ ዲኑን ያስከበሩ ዘመን ተሻጋሪ እዉቀትን ያወረሱ ሆነዉ አልፈዉ ሳለ እንዴት "የሴቶች ኩራት"አትባልም?
◉አልሓፊዝ _አዝ ዘሓቢይ ሲየር በተሰኘ መፀሀፎ ከሷ የተገኙ ምሁራን ቁጥር በሚመለከተዉ መልኩ ዘርዝሮታል።
➡ከሷ የተገኙ (ተማሪዎች) ኢብኑ አሳኪር(የታሪኽ አድ_ዲመሽቅ ባለቤት)፣አስ_ሰምዓኒይ፣ኢብን አል ጀዉዚይ(ተልቢሱል ኢብሊስ ባለቤት በ1000ዎች የሚቆጠሩ ስራዎች ባለቤት)፣ታላቁ ምሁር አብዱል ገኒይ ፣አብዱል ቃዲር አር_ረሓዊይ ፣ኢብኑል አኽደር ፣ሸይኽ መዉፊቅ(የሙግኒይ ባለቤት ኢብኑ ቁዳህማህ)፣ሸይኽ ኢማድ፣ሺሓብ ቢን ራጂህ፣አል በሓእ አብዱረህማን፣ናሲህ፣ፈኸረድን ኢርባሊይ፣ ታጁዲን አብደላህ ቢን ሓማዊይ፣አኢዝ ቢን አሊቅ፣ኢብራሒም ኢብን አል ኸይር፣በሓአዲን አል ጀሚዚይ፣ሙሐመድ ቢን አል ሚና፣አቡል ቃሲም ቢን ቀሚራህ፣ እንዲሑም እጂግ የበረከቱ!!
➧ሱብሃን አላህ! ሴት መሆን ማለት እንዲህ ነዉ።እዉነትም ኩራት............
👉እናም እህቴ ዘመኑም መሠል በእዉቀት የበሰሉ ሱኒይ አሰሪይ እህቶች ይሻል። ስለሆንም ከዚህ የሚያግዱሺን እንቅፍቶች እርሺ ሸሓዳን ግን አስታዉሺ!!
📖ለሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ ከሚለዉ መፀሀፍ የተወሰዴ!!
✍️በእህታችሁ ኡሙ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

➡️የዛሬዉ ቀን ልዩ ነዉ።
🔍 የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል በላጩ ዱአ የአረፋ ቀን የሚደረግ ዱአ ነዉ።
➡️ይህ ቀን በላጭ ነዉ ከተባለ እጃችንን አንስተን ያረብ ልንለዉ ይገባል ይችን ቀን ልንዘናጋ አይገባም ።
➡️ምክንያቱም የሰዉ ልጆች ነን ብዙ ማጓደሎች አሉ -ብዙ ወንጀል አለ _ብዙ ጣጣ ችግር ብዙ ወንጀል ተሸክመናል ወደ ፊታችንም ምን እንደሚገጥመን አናዉቅም ኻቲማችን በምን ይለቅ አናዉቅም ብዙ ዱአ ያስፈልገናል ።
♦️ከሌሎች ቀናቶች ዱኣ ተቀባይነት የሚሆንበት ቀን ስለሆነ ዱኣ እሥቲግፋር እናብዛ።።።።
✅ያሳለፍናቸዉን ወንጀሎች እንድምረን
✅ለወደፊትም ኸይር እንዲገጥመን
✅ኻቲማችንን እንዳስተካክልልን
✅ኡማዉን እንድ እንዲያደርገዉ
✅ቀጥተኛዉን መንገድ እንዲመራን ጀነት እነዲወፍቀን የአላህን ፊት ለማየት የሚጓጉ ሰዎች አንዲያደርገን
✅የአላህን መልእክተኛን ሓዉድ ከሚጠጡት ሰዎች እንዲያደርገን
✅እናት አባቶቻችን ካሉበት ቢድኣ ሽርክ ኹራፋት እንዲወጡ ባጠቃላይ እጃችንን ወደ አላህ ልንዘረጋ ይገባል።
🔍የአላህ መልእክተኛ እንድ ብለዋል።
እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ ካልነዉ በላጩ ዱአ፦
قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ
➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም።
ሥልጣንም ንግስናም ባጠቃላይ የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ።
https://t.me/https_Asselfya

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✅إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسْلِيمًا
✅የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሁል ግዜ ከፈጁር በኋላ የሚሉት ዱኣ…
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﻋﻠﻤﺎ ﻧﺎﻓﻌﺎ، ﻭﺭﺯﻗﺎ ﻃﻴﺒﺎ،ﻭﻋﻤﻼ ﻣﺘﻘﺒﻼ
♦️ትርጉም
〰 〰 〰
➡️ጌታየ ሆይ … ጠቃሚ እውቀትን፣ መልካም የሆነ ሪዝቅን(ሲሳይን)፣ ተቀባይነት ያለውን ስራ…እጠይቅሃለሁ።
📚(ኢብኑማጃ ዘግቦታል።)
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﻋﻠﻤﺎ ﻧﺎﻓﻌﺎ، ﻭﺭﺯﻗﺎ ﻃﻴﺒﺎ،ﻭﻋﻤﻼ ﻣﺘﻘﺒﻼ
♦️ትርጉም
〰 〰 〰
➡️ጌታየ ሆይ … ጠቃሚ እውቀትን፣ መልካም የሆነ ሪዝቅን(ሲሳይን)፣ ተቀባይነት ያለውን ስራ…እጠይቅሃለሁ።
📚(ኢብኑማጃ ዘግቦታል።)
👍1
Audio
✅ አጭር ወቅታዊ ምክር
〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️የአረፋ ቀን ትሩፋቶች
♦️የሚሰሩ መልካም ስራዎች
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️የአረፋ ቀን ትሩፋቶች
♦️የሚሰሩ መልካም ስራዎች
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
✅ ሁለቱ ንጉሶች (ጅሙአና አረፋ)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️አጭር ምክር
☑️ ሶስት ዱአ ተቀባይነት እንዳላቸው የተነገረላቸው ሁኔታዎች፦
①) የጅሙአ ቀን ዱአ
②) የአረፋ ቀን ዱአ
③) የፃመኛ ሰው ዱአ
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️አጭር ምክር
☑️ ሶስት ዱአ ተቀባይነት እንዳላቸው የተነገረላቸው ሁኔታዎች፦
①) የጅሙአ ቀን ዱአ
②) የአረፋ ቀን ዱአ
③) የፃመኛ ሰው ዱአ
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
✅ አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉ዛሬ ማታ በልዩ ዝግጅት እንገናኝ
➡️ የሙሀደራው ርእስ፦
①) የኢድ ቀን ሱናዎች
②) የኢድ ቀን ስህተቶች
➡️ የሚተላለፍበት ሰአት፦
➧በሳኡዲ፦ 10:30
➧በዱባይ፦ 11:30
➧በኢትዮጵያ፦ 4:30
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➧ኢብኑተይምያ ቻናል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉ዛሬ ማታ በልዩ ዝግጅት እንገናኝ
➡️ የሙሀደራው ርእስ፦
①) የኢድ ቀን ሱናዎች
②) የኢድ ቀን ስህተቶች
➡️ የሚተላለፍበት ሰአት፦
➧በሳኡዲ፦ 10:30
➧በዱባይ፦ 11:30
➧በኢትዮጵያ፦ 4:30
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➧ኢብኑተይምያ ቻናል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሴቶች እና ዒድ !!
Abu Useymin
♦️ሴቶች እና ዒድ
⓵➮ሴት ልጅ ወደ ዒድ ሰላት ለመሄድ ልታሟላቸው የሚገቡ ነገራቶች !!
⓶➮ሴቶች በዒድ ቀን መራቅ ያለባት ወንጀላቶች!
👉ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል!
🎙𝐵𝐲 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله
✍️በድጋሜ የተለጠፈ!!
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7783
⓵➮ሴት ልጅ ወደ ዒድ ሰላት ለመሄድ ልታሟላቸው የሚገቡ ነገራቶች !!
⓶➮ሴቶች በዒድ ቀን መራቅ ያለባት ወንጀላቶች!
👉ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል!
🎙𝐵𝐲 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله
✍️በድጋሜ የተለጠፈ!!
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7783
◾️ይድረስ ለኢድ ሶላት ለሚወጡ ሴቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️
【በድጋሚ የተለቀቀ】
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️
የኢድ ሶላት ለወንድም ሆነ ለሴት የተደነገገ ኢባዳ ነው። ሴቶች ልክ እንደ ወንዶቹ ለኢድ ሰላት መውጣታቸው የተወደደ ተግባር ነው። የአላህ መልእክተኛ ሀይድ ላይ ያሉት ሳይቀር እንዲወጡ አዘዋል። ነገር ግን ወደ ኢድ መውጣት የሚፈቀድላቸው ሌሎች የተቀመጠላቸውን መስፈርቶች ማሟላት ሲችሉ ብቻ ነው።
⭕️👉አንድ ሴት ወደ ኢድ ሶላት በምትወጣበት ጊዜ እነዚህን ነገሮች ልትጠብቅ ይገባታል።
1⃣ ወፍራም፣ ሰፊ፣ ረጅምና ሁሉ የሰውነት አካሏ የሚሸፍን አለባበስ መልበስ አለባት።
2⃣ ሽቶ የሚባል ነገር አካሏም ሆነ ልብሷ በፍፁም ሊነካት አይገባም።
3⃣ አቅሟ በቻለው ሁሉ ከወንዶች መራቅና ከነሱ ጋር ሳትጋፋ የመንገዱን መሀል ሳይሆን ጫፍ ጫፋን ይዛ መሄድ ይጠበቅባታል።
4⃣ በተክቢራም ይሁን በሌላ ፅምፇን ከፍ ከማድረግ መቆጠብ ይኖርባታል።
5⃣ የለበሰችው ጫማ ከፍ ያለ ሆኖ ስትራመድ ሲንቋቋ ሰውን እይታ የሚጣራ መሆን የለበትም።
6⃣ የልብሷ ከለር ደመቅ ብሎ የሰውን አይን የሚስብና ጌጣ ጌጦች ያሉበት መሆን የለበትም።
7⃣ እራሷ ተፈትና ሌሎችን ፊትና ላይ ከመጣል ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባል።
8⃣ በአረማመዷ፣ በአነጋገሯና በእይታዋ ሀያእ የተላበሰች ልትሆን ይገባል።
👉ምክንያቱም ባለማወቅ ኸይር እሰራለሁ ብላ ወንጀል እንዳትሸከም፣ አላህን አስደስታለሁ ብላ የሱን ቁጣ እንዳትሸምት፣ ወደ ጌታዋ መቅረብ ፈልጋ የባሰ ከጌታዋ እንዳትርቅ፣ የጀነት መንገድ መስሏት የጀሀነም መንገድ እንዳትሄድ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባታል።
↪️ በአሁን ሰአት ግን ለኢድ ሶላት ብለው በሚመጡ አንዳንድ ሙስሊም እህቶች ላይ እያፈርንና አንገታችን እየደፋን ነው። ሀያእ የሚባል ጭራሽ የላቸውም። እስልምና እንዲሁም ሙስሊሞችን እያሰደቡ ነው። ካፊሮች እስልምናን በተሳሳተና ትክክል ባልሆነ መልኩ እንዲገነዘቡት እያደረጉ ነው። የኢድ እንደፈለጋችሁ ሁኑ የተባለ ይመስል ብዙ ክልከላዎችን ይፈፅማሉ። ለምሳሌ፦
✅ ከራሷ የተጣበቀ ጠባብ ልብስ ለብሳ፣ ሰውነቷን በጉርድ ወጣጥራ፣ ፊቶቿ እግሮቿና እዶቻን ገልጣ፣ ሽቶ ተለቅልቃ፣ ቻፕስቲክ ተቀብታ፣ ቅንድቧን ተቀንድባ፣ የተቀባችውን ሂና እያሳየች፣ የእጅ የእግርና የጆሮ ጌጧን ከፍታ፣ ግራና ቀኝ የሚያወዛውዝ ጫማ ለብሳ፣ ድምፇ ከፍ አድርጋ እየሳቀች፣ ከወንዶች እኩል እየተጋፋች፣ ወንዶችን አፍጣ እያየች፣ በየሱቁና መደብሩ እየተዘዋወረችና ሌሎችም ስህተቶች በመፈፀም እራሷ ተፈትና ሌላውንም ፈተና ላይ ጥላ፣ እራሷ ወንጀል ውስጥ ወድቃ ሌላውንም ዘፍቃ፣ አላህን በማመፅ ሸይጧንን በማስደሰት፣ የወንጀል መአት ተሸክማ ወደ ቤቷ የምትመለስ አለች።
➡️ ሴቶች ሆይ አላህን ፍሩ። ለአንድ ቀን ብላችሁ አሄራ ዱንያችሁን አታበላሹ።
👉እንዲህ አይነት ሴቶች እቤት መቀመጣቸው በላጭ ነው።
👉ለኢድ መውጣትሽ ብቻ ሳይሆን አደብ ስርአቱ የጠበቅሽ መሆንሽ አረጋግጪ።
【በድጋሚ የተለቀቀ】
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
Audio
↪️ አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
🌐በኢድ ቀን የሚሰሩ ስህተቶች።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
🌐በኢድ ቀን የሚሰሩ ስህተቶች።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
↪️ አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
🌐የኢድ ቀን ሱናዎች።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
🌐የኢድ ቀን ሱናዎች።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የ ዒድ ግብዣ
🎤 በ ወንድም ሙሓመድ ሲራጅ
""የ ዒድ ግብዣ — 2 ""
📢 በ ኡስታዝ ኸድር ተማሪ በሆነው ወንድም ""ሙሐመድ ሲራጅ""
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
📢 በ ኡስታዝ ኸድር ተማሪ በሆነው ወንድም ""ሙሐመድ ሲራጅ""
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
✅ኑበይሸተ አልሁዘሊይ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ይላል ።
▪️ አያመ ተሽሪቅ ዙል ሂጃ 11, 12, 13 የምግብ፣ የመጠጥ እና አላህን የማውሻ ቀናቶች ናቸው።
♦️فَاذْكُرُوا اللهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَى جُنُوبِكُمْ﴾
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»