💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.63K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
📣 ታላቅ የዳዕዋ ድግስ 📢
ተውዳጅ ኡስታዞች በአሳሳቢ ርዕስ የሚሳተፉበት
🎉ድንቅ ሙሀደራህ...
🏬በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ግሪፕ
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🪑 « ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »🪑

❶ በሼይኽ ሁሴን (ከላላ) «ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ፦ ❝በመልካም ነገር ና አላህን በመፍራት ላይ መተባበር❞

❷ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሲይ «ሐፊዘሁሏህ»
ርዕስ፦ ❝ የአላህ እዝነት በባሮቹ ላይ..❞
❸በኡስታዝ አቡ-ዓብዲላህ «ሐፊዘሁሏህ»
"አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀም''
🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 ቅዳሜ ዙል-ቀዕደህ 19/1443 ሂጅሪ, ሰኔ 11,2014)
⏰ ሰዐት: ማታ 3፡30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
🏬ቦታ:  የቴሌግራም ሊንክ

📲🤏🔗
https://t.me/altewhiduawelen
👍2
Audio
♦️ تلاوة من سورة الإنسان
♦️ القارئ: #طارق_ماهر
•••━══❁✿❁══━•••
✍️ቁርኣን 📖
〰〰〰〰

የጌታየ ቃል ነው ከላይ የወረደ
የሂወቴ መምሪያ ነው የቀብር ጓደ
የልቤ ብርሃን የሃዜኔ መርሻ
ብስራት የተሞላ የመንፈስ ማደሻ
ፀጥ ብየ ብሰማየው የሚታዘንልኝ
ባንድት ፊደል ብቻ 10 ሀሰናት የሚታሰብልኝ
ማናለ እንዳሏህ ቃል ደሞ እንደቁር ኣን
በኪታቦች ሁላ የሆነ ሙሃይምን
በንግግር ምጥቀት ጥግ የደረሰ ነው
ማንም ታናገሪ የማይፎካከረው
!!

✍️ተነሽ አስተምሪ!!
➛➛➛➛➛➛➛

አላህ አግርቶልሽ ቁር ኣን የቀራሽው
እህቴ በይ ተነሽ ምን ያስቀምጥሻል
አንችይ ያላገዝሻት ማን ያግዝልሻል
እህትሽ ቸግሯት ፊደል ማስተካከል
ቁር ኣን ለመቅራት አድርጋ በተርቲል
መኻሪጁ ጠፍቷት ሁሌ ስትቸገር
ዛሬውኑ ወስኝ እሷን ለመቀየር
አንችይ የቀራሽው አላህ አግርቶልሽ

ተነሽ አስተምሪ የት ትደበቂያለሽ
የነብዩን ሃድ ምነው ዘንጋሽው
¹`ከናንተ በላጩ ቁርኣ ንን ቀርቶ የስተማረው ሰው ነው "خيركم من تعلم القرآن وعلمه ". رواه الترمذي

እናታዳ እህቴ ምን ያስቀምጥሻል
የሰው በላጭ መሆን ላንችይ ምን ያንስሻል
ቁር ኣኑን እንደሁ ጌታሽ አግርቶልሽ ይሄው ተምረሻል!!


እውቀት ሲያስቀምጡት አይደለም የሚደልብ
ባስተማሩት ቁጥር ቢሆንጅ የሚያብብ!!

✍️ እህቴ አንችይ ተማሪዋ !!
➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲

ቁር ኣን ለመቅራት አትበይ ከበደኝ
ሾጧን አያታልሽ በርችይ እህቴ ጀግኝ
ብትነተባተቢም ምንም ቢያስቸግርሽ
²' ጠንክሪ ጀግናየ ሁለት አጅር አለሽ
ትኩረትሽን ሰተሽ ጠንክረሽ ተማሪ
ከማይጠቅም ወሬ ራስሽን አጥሪ
ከቲላዋ በፊት ቃኢዳሽን ቅሪ
አስተማሪም ሆነ እውቀት አትንናቂ
የኢልም መሰረት ቁር ኣን መሆኑ ጠንቅቀሽ እወቂ
ደሞ እንድገራልሽ ስጁድ ውረጅና ጌታሽን ጠይቂ
ቁር ርኣን ለያዘው በጣሙኑ ገር ነው
አሏህ አግርቶላት ልንሸመድደው!!

✍በእህታችን አይከል/ E

➧በኢብኑ ተይሚያህ ሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ፕሮግራም ላይ የቀረበ!በርቱ ጀግኖችዬ!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
➻እንደዚህም አይነት ምርጥ ሴት አለች !

➻ሁለመናዋ ተሟልቶ የተፈጠረች ፣

➻ክብረንፅናዋ ሁሌም የማይለየት፣

➻በማራኪ ቃላቶቿ፣ ባማረው ውበቷና ንግግሯ፣ እንዲሁም በአፍቃሪነቷ ዘለኣለም ባሏ የሚወዳት፣

እርሷ ማለት እኮ…
➻ብትናገር አእምሮን የምታሳርፍ፣ አድማጭ ንግግሯን ፍፁም ባይቆረጥ የሚመኝላት ፣ በተለይም ውስጥን በሚያስደስቱና እርካታን በሚሞሉ ቅላፄዎች ስታዜም ድምፇ ልዩ ነው፣

➻ስርኣቷን፣ ዝምታዋን እና እርጋታዋን ሲያይ የባሏን ልብ በደስታና በድሎት ትሞላዋለች፣

➻ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ብቅ ስትል ይህ ቦታ ምርጥ መዓዛና ብርሃን ይሞላል፣ ብዙ ብዙ…

➻ያልተጠቀሱት ከተጠቀሱት ባህሪት ይበልጥ ያጓጓሉ…

➻ይህች ሴት የጀነቷ ሁሩልዓይን العروب ነች የሚሽቀዳደም ይሽቀዳደም!!


📚ምንጭ (تيسير الكريم الرحمن 799 س. الواقعة)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍4
Audio
➡️አድስ ሙሐደራ
〰〰〰〰〰〰

➧የአላህ ቤት መገንባት ያለዉ ጥቅም!!

📲በጃማ ደጎሎ ሰለፍዪች መርከዝ ግንባታ ግሩፕቀጥታ ስርጭት የተደረገ!
!


🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ
حفظه الله


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Jamadegolo
👍1
Audio
✅ ኢስላማዊ ሰላምታ
✅ ያለው ትልቅ ምንዳ
✅ አንዳንድ ስህተቶች


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የንጉሱን ልጅ አላገባም ብላ ደረሳ ያገባችዉ ቆንጆዋ ሙሽራ
♦️የንጉሱን ልጅ አላገባም ብላ ደረሳን ያገባችው ቆንጆዋ ሙሺራ

👉ያአላህ! እንደት ደስ የሚል ታሪክ ነው።

➲ባሁኑ ዘመን ያለን እንስቶች ባል መጣ ሲባል ቤት አለው፣ መኪና አለው....... ይባላል ሀቂቀተን ወደኃላ መልስ ብላችሁ የሰለፎቻችንን ታሪክ ብታነቡ እንደት ልብ የሚነካ ታሪክ አላቸው አላህ ልባችንን ያስተካክልልን።

➧ውዷ እህቴ! ለዱኒያ ብልጭልጭ ብለሺ አኼራሺን አትርሺ ዱኒያ መቸም አትሞላም ሷሊህ በዲኑ ላይ ጠንካራ አኽላቅ ካለው በመንሀጁ ላይ ትክክለኛ አቋም ካለው አግቢ አትሞኚ!!! ብልጥ ሁኚ ድሃ መሆኑ ብዙ አይጎዳሺም እርዚቃችሁ ከአላህ ዘንድ ነው።
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
✅ የሰጠህን አመስግነህ በፀጋ ተቀበል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↩️ لِّلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ
◼️የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡
↩️ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ
◼️ከነገራቶች የሚሻውን ይፈጥራል፡፡
↩️ يَهَبُ لِمَن يَشَاءُ إِنَاثًا
◼️ለሚሻው ሰው ሴት ልጆችን ይሰጣል፡፡
↩️ وَيَهَبُ لِمَن يَشَاءُ الذُّكُورَ
◼️ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡
↩️ أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانًا وَإِنَاثًا
◼️ወይም ወንዶችና ሴቶችን ቀላቅሎ ይሰጣል፡፡
↩️ وَيَجْعَلُ مَن يَشَاءُ عَقِيمًا
◼️የሚሻውንም ሰው መውለድ እንዳይችል ያደርገዋል፡፡
↩️ إِنَّهُ عَلِيمٌ قَدِيرٌ
◼️እርሱ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡

📚(ሱረቱ አል-ሹራ 49 - 50)


https://t.me/https_Asselfya
👍1
سورة الأنعام_٢٧ - ٣٢
<unknown>
ጣፋጭ ቂርአት

﴿قَد خَسِرَ الَّذينَ كَذَّبوا بِلِقاءِ اللَّهِ﴾

https://t.me/https_Asselfya
👍1
✅የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦

"➡️አላህ ሆይ! ከሽበት እድሜዬ በፊት ከምታሸብተኝ የትዳር አጋር በአንተ እጠበቃለሁ።"
السلسلة الصحيحة 3137

✅ኢማሙ ሻፊዒይ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ አሉ፦
➡️ከማምናቸው ጓደኞቼ መካከል አንደኛው እንዲህ ሲል ሰማሁ "ዲኔን ለመጠበቅ ብዬ አገባሁ ነገር ግን በመጥፎ ሚስቴ ምክንያት የእኔም፣ የእናቴም፣ የጎረቤቶቼም ዲን ጠፋ። ተወገደ!"

📚مناقب الشافعي للبيهقي 193

♦️ከመጥፎ የትዳር አጋር አላህ ይጠብቀን!

👉ብዙዎች በትዳራቸው ሲያማሩ እንሰማለን።

➡️ይህን ነቢያዊ ዱዓ በማድረግ፣ ከጭቅጭቅና ከንትርክ ሰበቦች በመራቅ፣ ልዩነቶችን በውውይት በመፍታት ልማድን በማዳበር፣ ሸሪዓዊ የትዳር ሐቆችን ከትዳር በፊት በመማርና ከትዳር በኋላ በመተግበር በዋናነት አላህን በመፍራት ትዳራችንን መልካም ማድረግ እንችላለን።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
🔘 طهارة القلب የቀልብ ንፅህና!!
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤

📝قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله تعالى :

🖋 فاحرص يا أخي على طهارة قلبك قبل طهارة جوارحك.


👉"ወንድሜ ሆይ! አካልህን ከማፅዳትህ በፊት ልብህን ለማፅዳት ትጋ።

⬅️ كم من إنسان يصلي ويصوم، ويتصدق، ويحج لكن قلبه فاسد.

👉የሚሰግድ፣የሚፆም፣የሚመፀውት፣ሐጅ የሚያደርግ ሆኖ ሳለ ልቡ የተበላሸ ስንትና ስንት ሰው አለ?!!

🖋وهاهم الخوارج حدّث عنهم النبي ﷺ أنهم يصلون ،ويصومون ،ويتصدقون ،ويقرؤون القرآن ،ويقومون الليل ،ويبكون ،ويتهجدون ،ويحقر الصحابي صلاته عند صلاتهم،،،

➲ይሄውና ኸዋሪጆችን አስመልክቶ ነብዩ ﷺ እንደሚሰግዱ፣ እንደሚፆሙ፣ እንደሚመፀውቱ፣ ቁርኣንን እንደሚቀሩ፣ ሌሊቱን እንደሚቆሙ፣ እንደሚያለቅሱ ፣ ተሀጁድ እንደሚሰግዱ፣ ሶሐባ እንኳን ከነሱ ሶላት ጋር ሲያነፃፅር ሶላቱን እንደሚንቅ ከመናገራቸው ጋር

🔘 لكن قال النبي ﷺ:

« لا يجاوز إيمانهم حناجرهم »

👉ነገር ግን እራሳቸው ነብዩ ﷺ የነዚህ ሰዎች ኢማን ጎሮሯቸውን አያልፍም ይላሉ❗️

⛔️ لا يدخل الإيمان قلوبهم مع أنهم صالحو الظواهر، لكن ما نفعهم.

⛔️ ኢማን ከልባቸው አይገባም።‼️ ውጫቸውን ቢያሳምሩም አልጠቀማቸውም።


⛔️ فلا تغتر بصلاح جوارحك، وانظر قبل كل شيء إلى قلبك،،،

⛔️ስለዚህ በውጫዊ ገፅታህ መስተካከል እንዳትሸወድ!!ከሁሉ በፊት ወደ ልብህ ተመልከት።


أسأل الله أن يصلح قلبي وقلوبكم.
👈 أهم شيء هو القلب.

✍️ቀልቤንም ቀልባችሁንም እንዲያስተካክልልን አላህን እለምናለሁ።

👉 ከሁሉም አንገብጋቢው ልብ ነውና።"

📙 شرح رياض الصالحين [327/2]

➧ወደ ቻናላችን ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
👍2
🌐አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገር በፊት ተጠቀም
አህሉ-አል-ተውሂድ(ሀርቡ) መስጅድ ግንባታ ግሩፕ(❷ተኛ ዙር)
📚አዲስ አንገብጋቢ ሙሀደራ

📍 áˆ­á‹•áˆľáŚ اغتنم خمسا قبل خمس
➧አምስት ነገሮችን ከአምስት ተገሮች በፊት ተጠቀም

🎙በአቡ ዓብዲላህ ኢብኑኸይሩ «ሐፊዘሁሏህ»
 
🎦በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ(online) በቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ ላይ የተሰጠ

📲🤏🔗 t.me/altewhiduawelen
4_5881869523308514371.pdf
2.7 MB
♦️የአቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ ኪታብ pdf

➲በአላህ ፍቃድ አድስ በተከታታይ የምናስተላልፈው ኪታብ ነው ሁላችሁም እየተከታተላችሁ ለመቅራት ሞክሩ!
👍2
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ①】

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧መልካም ሥራ ፡ፊት ላይ ብሩህ ነፀብራቅን ጥሎ ያልፋል።

➧ሀጢአት ደግሞ ፊትን ፅለመት ያለብሳል።

(ኢብኑ ዐባስ ረደላሁ ዐንሁ)
👍5
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

✍️ይህ በወንድማችን አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን የተሰጡ ደርሶች በቅደም ተከተል የምንለቅበት የዋትሳፕ ግሩፕ ነዉ።


🖋በመጀመሪያበተከታታይ የምንለቃቸዉ ደርሶች

➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➘የቃዒዳህ ኑራንያ ኪታብ ደርስ!
➘የኹዝ አቂደተክ ኪታብ ደርስ!
➘የተለያዩ ርዕስ ሙሐደራዎች!


✍️ሌሎችም ተጨማሪ ትምህርቶች የምናስተላልፍ ይሆናል ሸር በማድረግ ቴሌግራም ለማይሰራላቸዉ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!

♦️ኮድ 1
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
♦️ኮድ ሁለት

Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg

🚫ማስጠንቀቂያ አንዱ ላይ ብቻ መግባት የሚቻል ሁለቱም ላይ ተመሳሳይ ትምህርት ስለሆነ የሚተላለፈዉ!!
🎀ከጥሩ ባል መገለጫዎች
በጥቂቱ ፡-🎀

➧በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል

➧ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል

➧በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል

➧ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል

➧ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)

➧ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል

➧ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል

➧ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል

➧በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም

➧ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል

➧ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም

➧ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል

➧ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል።

➧ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል

➧ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል።

➧ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል

➧በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል

➧አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን እንደ እህቱ በመቁጠርና ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል::

➲አላህ ጥሩዎች ያድርገን
ላገቡትም ላላገቡትም መልካምና ስኬታማ ትዳር ይወፍቀን::

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍3