♦️አላህን ማወቅ
➻➻➻➻➻➻➻
➧አላህ ስለመኖሩ ማስረጃዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➲ለሰው ልጆች የጌታን መኖር ለማወቅ ቁረአን ዋናው ምንጭ ነው። ነገር ግን ቁረአንን ያልተቀበሉ ሰዎች በነፍሶቻቸው እና በተዓምራት (ሰማያት፣ ምድሮች ፣ተራሮች፣ባህሮች...)ውስጥ ብቸኛው ፈጣሪ አላህን መኖር የሚያመለክቱ አንቀፆች አሉ። በመቀጠልም አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ አዋቂ ነውና ይህን መገለጫውን ለሰው ልጆች እንድገሰፁበት ተናገረ።
♦️وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ سَيُرِيكُمْ آيَاتِهِ فَتَعْرِفُونَهَا ۚ وَمَا رَبُّكَ بِغَافِلٍ عَمَّا تَعْمَلُونَ
ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡«ታውቋትምአላችሁ» በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም፡፡ [አል ነምል 93]
➧አላህ ከሚታወቅባቸው ነገራቶችን ውስጥ ተዓምራቶቹ ዋነኛ ናቸው። በዚህ አንቀፅ አላህ እራሱን እያስተዋወቀ ነው።
♦️وَيُرِيكُمْ آيَاتِهِ فَأَيَّ آيَاتِ اللَّهِ تُنكِرُونَ
ተዓምራቱንም ያሳያችኋል፡፡ ታዲያ ከአላህ ተዓምራት የትኛውን ትክዳላችሁ? (አል ጋፊር 81)
➛በዚህ ተዓምራት መካድ በአላህ እንደ መካድ ነው። ታዓምራቱን ለፍጡራኖቹ በእርግጥ ያሳያል። እሱ ሁሉን ነገር በማድረግ ላይ ቻይ ነው።
♦️إِنَّ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ وَالْفُلْكِ الَّتِي تَجْرِي فِي الْبَحْرِ بِمَا يَنفَعُ النَّاسَ وَمَا أَنزَلَ اللَّهُ مِنَ السَّمَاءِ مِن مَّاءٍ فَأَحْيَا بِهِ الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا وَبَثَّ فِيهَا مِن كُلِّ دَابَّةٍ وَتَصْرِيفِ الرِّيَاحِ وَالسَّحَابِ الْمُسَخَّرِ بَيْنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَعْقِلُونَ
➘ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትንና ቀንንም በማተካካት፣ በዚያቸም ሰዎችን በሚጠቅም ነገር (ተጭና) በባህር ላይ በምትንሻለለው ታንኳ (መርከብ) አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃና በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ፣ በርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በመበተኑ፣ ነፋሶችንም (በየአቅጣጫው) በማገለባበጥ፣ በሰማይና በምድር መካከል በሚነዳውም ደመና ለሚያውቁ ሕዝቦች እርግጠኛ ምልክቶች አሉ፡፡ {አል በቀራህ 163}
➲ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉ ከአእምሮ ባለቤቶች አላህ ለመኖሩ፣ ለመፍጠሩ እና በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ለመሆኑ ምልክቶች ናቸው።
♦️إِنَّ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ لَآيَاتٍ لِّأُولِي الْأَلْبَابِ
➧ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትና ቀንንም በመተካካት ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አሉ፡፡{አል ኢምራን 190}
አላህ ለአእምሮ ትልቅ ቦታ ሰጥቷል። አዋቂዎች (የአእምሮ ባለቤቶች) የእርሱን ተኣምራቶች በማየት የእሱን ጌትነት እና አምላክነት እንደሚያውቁ ተናገረ።
♦️وَهُوَ الَّذِي أَنزَلَ مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَأَخْرَجْنَا بِهِ نَبَاتَ كُلِّ شَيْءٍ فَأَخْرَجْنَا مِنْهُ خَضِرًا نُّخْرِجُ مِنْهُ حَبًّا مُّتَرَاكِبًا وَمِنَ النَّخْلِ مِن طَلْعِهَا قِنْوَانٌ دَانِيَةٌ وَجَنَّاتٍ مِّنْ أَعْنَابٍ وَالزَّيْتُونَ وَالرُّمَّانَ مُشْتَبِهًا وَغَيْرَ مُتَشَابِهٍ ۗ انظُرُوا إِلَىٰ ثَمَرِهِ إِذَا أَثْمَرَ وَيَنْعِهِ ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكُمْ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يُؤْمِنُونَ
➲እርሱም (አላህ)ያ ከሰማይ ውሃን ያወረደ ነው፡፡ በርሱም የነገሩን ሁሉ በቃይ አወጣን፡፡ የተደራረበንም ቅንጣት ከርሱ የምናወጣ የኾነን ለምለም (አዝመራ) ከርሱ አወጣን፡፡ ከዘንባባም ከእንቡጧ የተቀራረቡ የኾኑ ዘለላዎች አሉ፡፡ ከወይኖችም፣ ከወይራም፣ ከሩማንም (ቅጠላቸው) ተመሳሳይና (ፍሬያቸው) የማይመሳሰል ሲኾኑ አትክልቶችን (አወጣን)፡፡ ባፈራ ጊዜ ወደ ፍሬውና ወደ መብሰሉ ተመልከቱ፡፡ በእነዚህ ተዓምራት ለሚያምኑ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ፡፡ (አል አንዓም 99)
➧በዚህ አንቀፅ የእሱን መኖር ለማወቅ ምልክቶች ይሆኑን ዘንድ በርካታ ተዓምራቶችን ፈጣሪያችን አላህ ነገረን።
♦️هُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ اللَّيْلَ لِتَسْكُنُوا فِيهِ وَالنَّهَارَ مُبْصِرًا ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَسْمَعُونَ
➠እርሱ(አላህ) ያ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት (ጨለማ)፤ ቀንንም (ልትሠሩበት) ብርሃን ያደረገላችሁ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ታምራቶች አሉ፡፡
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➠አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!
➧ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

👍3
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ②】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ②】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➘የትዳር አጋር የታክሲ ጉዞ አይደለም!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➧ረጂም ዉጣ ዉረዶች የሚታለፉበት፣ የእድሜ ልክ ጓደኛ፣ የልጆቼ አባት ነው።
ስለሆነም የአንድ ሰው ዐቂዳው መስተካከል ብቻ ለትዳር በቂ መስፈርት ተደርጎ አይቆጠርም።
➲መንሀጁ ካማረ፣ ሰለፊይ ከሆነ፣ ኡስታዝ ከሆነ በሚል አጉል እይታ ትዳር ዉስጥ እየተዘፈቃችሁ እንዳትሸወዱ። የትዳር አጋርን በምንመርጥበት ወቅት ለስነምግባሩ የምንሰጠው ዋጋ ለዐቂዳው ከምንሰጠው ዋጋ አይነስ።
⇢ስለጠየቅ እሺ ማለት፣ ኡስታዝ ነኝ ስላለ በቶሎ መረታት፣ ቤተሰብን አለማማከር፣ ቤተሰቦች ከተቃወሙም በቃ በሸሪዓ ፍርድ ቤት እናድርገው በሚል መዘፈቅ በተለዬ መልኩ ሴቶችን ይጎዳል።
➛እናም እህቶቼ ጥምረታችን በማስተዋል ላይ የተመሰረተ ይሁን ለማለት ያክል ነው። አወ ትዳርን የመሰለ በዱኒያ ላይ ምንም ነገር እንደሌለ አውቃለሁ ግን እሱም ደስታን ማጣጣም የሚቻለው አላህ ሷሊህ የሆነ ትዳርን ከሰጠን ነው። ምርጫችንን እናስተካክል ምክሩ ለእኔም ለአንቺም ውዷ እህቴ ነው!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

[وبشر الصابرين] أبدع فيها الشيخ ناصر القطامي خاشعة
تلاوة مؤثرة..
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ⓷】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ⓷】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን !
Abu Useymin
➡ሙሐደራ ቁጥር ⓵
〰〰〰〰〰〰
▪ቅድሚያ ለተዉሒድ እንላለን!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg
〰〰〰〰〰〰
▪ቅድሚያ ለተዉሒድ እንላለን!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲🎀ከጥሩ ሚስት መገለጫዎች🌸💎
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➧የትም ብትሆን አላህን ትፈራለች፣ በሁሉም ነገር የነቢዩን ሱና ትከተላለች
➧ባሏ ያዘዛትን በሙሉ -ከዲን ጋር የሚጋጭ እስካልሆነ ድረስ- ትታዘዛለች
➧ከሷ ጥሩን ነገር እንጂ እንዳያይ፣ እንዳይሰማና እንዳያሸት ጥረት ታደርጋለች
➧ቤትና ንብረቱን እንዲሁም
ቤተ-ሰቦቹን ትጠብቃለች
➧እሱ የማይፈልገውን ሰው
አትጠጋም አታስጠጋምም
➧ባሏን ሳታሳውቅ ሱና ጾም አትጾምም
ከቤትም አትወጣም
➧የባሏንና የቤቷን ሚስጥር
በሚገባ ትጠብቃለች
➧ባሏን በመልካም ነገር ላይ
ታግዛለች ሲሰንፍ ታበረታታዋለች፣
ሲረሳ ታስታውሳለች
➧ሐላል ከስብ እንዲከስብ ሐራምን እንዲርቅ ዘወትር ትገፋፋዋለች፣ለእሷና
ለቤቱ ብሎ ዲኑ የማይፈቅደውን
ስራ እንዳይሰራም ታሳስበዋለች
➧ደስታና ሃዘኑን ትጋራለች፥
እርሱ ሐሳብና ጭንቀት ውስጥ ሆኖም እሷ አትስቅም፣ እሱ ማረፍና መደሰት በሚፈልግበት ወቅት ላይም እሷ በተቃራኒው ተከፍታ አታስከፋውም
➧በሚያደርግላት ነገር በሙሉ
ይብዛም ይነስ ታመሰግነዋለች
➧ቤቷን እያቀዘቀች የሰው ቤት አታሞቅም ቤቷንም እያፈረሰች የሰው ቤትአትገነባም!
➧ አላህ የሰጣትን ልጆች በኢስላም ስርዓት ቀርጻ ታሳድጋለች ትልቁ የእሷ
ስራም ይህ እንደሆነ በማወቅ በስራዋ ትኮራለች! ልጅም ያጣች እንደሆነ ታግሳ ተስፋ ሳትቆርጥ ጌታዋን ትለምናለች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

✅ አምስት ወሳኝ የሸኽ ፈውዛን ምክሮች
⬅️ قـال الـشّيخ الـعلّامة صالح بن فوزان الـفوزان حفظه الله تعالى :
♦️ الّذِي نـُوصِي بِهِ أَنـفُـسَنَـا وَإِخْـوَانَنَـا :
①- تَـقـْوَى الله والـتّمَسُـكُ بِمَنْـهَجِ الـسّـلـفِ الـصَّالـِحِ
②- الـحـَذَرُ مِنَ الـبِـدَعِ وَالـمُبْتَدِعـِينَ
③- الـعِنَـايَة بـِدِرَاسَـةِ الـعَقِـيدَةِ الـصَّحِيْحـَةِ وَمـَا يُضَـادُّهَـا
④- الأَخـْذَ عَنِ الـعُلَمَـاءِ الـمُوْثُوقِينَ فِي عِلْـمِهِمْ وَفي عَـقِيدَتـِهِمْ
⑤- الـحَذَر منْ دُعـاةِ الـسُّـوء الـذّيْن يُلـبِسُـونَ الْـحـَقّ بِالـبَاطِـلِ.
📖: الأجوبة المفيدة (س١١٢)
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
⬅️ قـال الـشّيخ الـعلّامة صالح بن فوزان الـفوزان حفظه الله تعالى :
♦️ الّذِي نـُوصِي بِهِ أَنـفُـسَنَـا وَإِخْـوَانَنَـا :
①- تَـقـْوَى الله والـتّمَسُـكُ بِمَنْـهَجِ الـسّـلـفِ الـصَّالـِحِ
②- الـحـَذَرُ مِنَ الـبِـدَعِ وَالـمُبْتَدِعـِينَ
③- الـعِنَـايَة بـِدِرَاسَـةِ الـعَقِـيدَةِ الـصَّحِيْحـَةِ وَمـَا يُضَـادُّهَـا
④- الأَخـْذَ عَنِ الـعُلَمَـاءِ الـمُوْثُوقِينَ فِي عِلْـمِهِمْ وَفي عَـقِيدَتـِهِمْ
⑤- الـحَذَر منْ دُعـاةِ الـسُّـوء الـذّيْن يُلـبِسُـونَ الْـحـَقّ بِالـبَاطِـلِ.
📖: الأجوبة المفيدة (س١١٢)
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ድክመትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው!
ብልህነት ያንቺ ነውና...ውድቀትሽ ለስኬት
መድረሻ የሚሆን ሙካራ መማረያ ልምድ
አርገሽ ቁልፍ አድርጊው ጥንካሬ ያንቺ ነውና!
አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም
ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብሽ
ጠንክሪ ጥሎ የማይጥል አንድ አሏህ አለሽ!!!
https://t.me/https_Asselefya1
ብልህነት ያንቺ ነውና...ውድቀትሽ ለስኬት
መድረሻ የሚሆን ሙካራ መማረያ ልምድ
አርገሽ ቁልፍ አድርጊው ጥንካሬ ያንቺ ነውና!
አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም
ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብሽ
ጠንክሪ ጥሎ የማይጥል አንድ አሏህ አለሽ!!!
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ④】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ④】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔮ሱንይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️〰
➧እህቴ ልገርሽ ስሚኝ በዝግታ
እደው በትንሹ ስላቺ ውለታ
ባወራውየማያልቅ አለብኝ ውለታ
አለልኝ ጌታዬ ከፋዩ ውለታ
እኔ አቅም የለኝም የምመልስበት አላህ ያስደስትሽሁሌምባለሽበት
🔮ሰለፍይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️〰
➧ሰለፍይ እህቴ ሁሌም ድንቅ ነሽ
ከሩቅ የሚጣራው ግርማ ሞገስሽ:
ኒቃብሽን ለብሰሽ የተዋብሽ ነሽ
ማንም ሰው ያውቅሻል ባለባበስሽ
➧አወራርሽ ሁሉ ስረአት ያለሽ
አረማመድሽም ስረአት አለሽ የማትልከፈከፍ በጣም ቁጥብ ነሽ የሀያእን ካእባ የለበስሽ ነሽ :
➧ በጣም የምታዝኒ ለህት ወድምሽ
በስጋና በደም ዝምድና የለሽ
ለአላህ ብለሽ ነው በቃ ውደታሽ
የማትሽጎጠጎጥ በጣም ግልፅ ነሽ
የዱኒዊይ ስልጣንና ደስታ አይደለም ጥምሽ
ሙሽሪክን የማትወድ ተፀያፊ ነሽ
ማስመሰል የማታውቅ በጣም ግልፅነሽ
➧ደምቃ ትታያላች በዳእዋ ቦታላይ
ዲኗን በመማር በማስተማርም ላይ
አትመለከትም ኳስና ድራማ ደሞም አትገኝም ጭፈራ ነሺዳ ቦታላይ እሷማ ትኩረቷብቻነው ዲኗላይ::
➧ነገር ከዛ ከዚህ አታሯሩጥም በየኮሜንቱላይ አትለቀልቅሞ ዉድናት ግዜዋ ለድኗ ብሎም ለዱኒያዋ ለድኗ ብቻ ነዉ ዉድናት ጊዜዋ
ለድኗም ብሎም ለዱኒዋም ለድኗ ብቻ ነዉ ሁል ጊዜም አሳቧ
➧የማይረባ ቦታ አይረግጥም እግርሽ
ከራስሽም በላይ ከቤተሰብሽ
ቅድሚያ የምሰጭው ሁሌም ለድንሽ
ድርድር የማታውቅ ሁሌም በድንሽ ፍረሀት የማታውቅ ጀግና ጀግና ነሽ
➧አበባው ፈዲቋል ገና ጅማሪችን
ፍሬው ይቦርቃል ልፋት ድክመታችን
በጀሊሉ ፍቃድ እስከአለም ዳርቻ ይሰፋል ደእዋችን
ረቢ ጌታችን አለ ከጎናችን
➧ሽርክን አኮታኩተን ተውሂድ እዘራለን
ቢድአን ገርስሰን ሱና እገነባለን
ስኬት በስኬት ላይ እንደራርባለን !!
➧ወደተውሂድ ጥሪ ዳእዋ እናስፋፋለን
ህልማችን ይሰምራል እንደሰታለን
ባለማቱ ጌታ በረህማን ተስፍ አለን!
➧ልዩ እህቴነሽ የረህማንስጦታ ዬ
የጭቄ ተካፋይ የሀሳቤ ተጋሪዬ
በደስታ ኑሪልኝበተውሂድ ፅኝልኝእድሜሽ
🌸ለውድ ለሱና እህቶቸ ትሁንልኝ 🌸
✍️በእህታችን ቢንት አብዲላህ
▪በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ የቀረበች! በርቱልኝ ጀግኖች✍️
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ⑤】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ⑤】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍2
አስተውይ!!
💎በሂጃብ ተኮትኩታ ያደገች እንስት ተገላልጠው የሚታዩ የሸይጣን ወታደሮች አይለውጧትም!
💎ጀነት ውድ መሆኑን፤ እንድትሸፈንበት የታዘዘችው ጨርቅም ርካሽ መሆኑን ትረዳለች። ስለሆነም ለርካሽ ጥቅም ብላ ውዱን ጀነት አታጣም!!

👍6
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንድ ወጣት የታላቁን ታቢዒይ ልጅ "የሱፍያን ኢብኑ ዑየይናን ልጅ ለትዳር ሊጠይቅ ይመጣል" ፡
ይህ ወጣት የራሱ የሱፍያን ኢብኑ ዑየይና የወንድሙ ልጅ ነው፡
ወጣቱ ለሱፍያን እንዲህ አለው፡ አጎቴ ሆይ ! ሴት ልጅህን ለትዳር ፈልጌያት ነበርና እርሷን እንድትድረኝ ልጠይቅህ ነው የመጣሁት ፡
ሱፍያን እንዲህ አሉት፡ ጥሩ ደስ ይለኛል
ከዛም ሱፍያን እንዲህ አሉት ፡ አስር ሀዲሶችን አንብብልኝ ?
ወጣቱ ማንበብ አልቻለም !
ከዛም ፡ እሺ አስር የቁርአን አንቀጾችን ቅራ አሉት
አሁንም መቅራት አልቻለም
ሁለቱንም ሳይችል ሲቀር ሱፍያን እንዲህ አሉት
ልጄ ወይ ቁርአን ማንበብ አልቻልክ ወይንም ሀዲስ ማንበብ አልቻልክ ታዲያ ውድ ሴት ልጄን ካንተ ጋ እንዴት እንድትኖር ላደርጋት እችላለሁ ??!!
ከዛም ሳይድሩት ተመለሰ
📝ምንጭ፦ ቡስታኑል አሪፊን (377)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘