💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
📚 የከሽፉ ሹቡሀት ማብራሪያ ኪታብ ደርስ

✒️ክፍል -ሁለት- 👇👇👇

https://youtu.be/ayDLA34bvlo
https://youtu.be/ayDLA34bvlo

🔎ደርሱ የያዛቸው ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
✒️ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ብን ዐብዲልወሃብ የፃፋቸው ኪታቦች

✒️የኪታቡ ስም ትርጉም(ማብራሪያ)
✒️ስለ ተውሒድ ትርጉም ሰፋ ያለ ማብራሪያ


⭕️ በትእግስት ሙሉውን አዳምጡት ትጠቀማላችሁ
⭕️ ካዳመጣችሁ ቡኋላ ለወንድም እህታቹ ሼር አድርጉ
♦️ኢማን ፍቅር ሰላም መተዛዘን ባለበት ጋብቻ ድህነት በራሱ ፀጋ ነው!!

ድህነት የኢማን እጦት እንጂ የብር ማጣት አይደለም!
ደሃ ማለት አላህ በሰጠው ፀጋ የማይብቃቃ ነው!!
﴿{ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار}﴾

{{ አላህ ሆይ በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}}
♦️ لِّلَّذِينَ أَحْسَنُوا۟ ٱلْحُسْنَىٰ وَزِيَادَةٌۭ ۖ وَلَا يَرْهَقُ وُجُوهَهُمْ قَتَرٌۭ وَلَا ذِلَّةٌ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ أَصْحَٰبُ ٱلْجَنَّةِ ۖ هُمْ فِيهَا خَٰلِدُونَ
ለእነዚያ መልካም ለሠሩት መልካም ነገርና ጭማሪም አላቸው፡፡ ፊቶቻቸውንም ጥቁረትና ውርደት አይሸፍናቸውም፡፡ እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው፡፡ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡
===============
10 ምክሮች ለፆመኞች
أبو ريس محمد بن إمام
አዲስ ሙሃደራ

🏷 عشر وصايا للصائمين
🏷 ❿ ምክሮች ለፆመኞች

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/nuredinal_arebi/12599
https://t.me/https_Asselfya
﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ
وَالْإِبْكَارِ﴾
➡️ጌታህን በብዛት አውሳው በማታና በጧትም አወድሰው»

♦️سُبْحَانَ اللهِ»
♦️الحَمْدُ للهِ»
♦️لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
♦️اللهُ أكْبَرُ»
♦️سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
♦️سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
♦️لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
♦️أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
♦️لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
🎁ምርጥ ሐዲያ🎁

አዲስ አፕልኬሽን

መኻሪጀል ሑሩፍ ሙሉ ደርስ
በኡስታዝ አቡል አባስ ያለኔት

አፕልኬሽኑን ማውረጃ ሊንክ
👇📚📚📚📚👇
https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/195146
📚 የከሽፉ ሹቡሀት ማብራሪያ ኪታብ ደርስ

✍️ክፍል ሶስት👇👇👇
https://youtu.be/7LtcNzM7JqQ
https://youtu.be/7LtcNzM7JqQ

ደርሱ የያዛቸው ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
☞︎︎︎ስለ ተውሒድ ትርጉም ሰፋ ያለ ማብራሪያ!!

☞︎︎︎የመልእክተኞች ዲን ተውሒድ እንደሆነ!!

☞︎︎︎በምድር ላይ ሽርክ ከተከሰተ ቡኋላ የመጀመሪያው መልእክተኛ ኑሕ -ዐለይሂሰላም- እንደሆኑ!!

☞︎︎︎የነብያት መቀምቀሚያ ሙሐመድ -ﷺ- እንደሆኑ!!

☞︎︎︎የኑሕ ህዝቦች በምን ምክንያት ወደ ሽርክ እንደገቡ!!

⭕️ በትእግስት ሙሉውን አዳምጡት ትጠቀማላችሁ!!
⭕️ ካዳመጣችሁ ቡኋላ ለወንድም እህታቹ ሼር አድርጉ
!!
ሴቶችና ተራዊህ !!
Abu Useymin
↪️አጠር ያለች ምክር ለእህቶች

♦️ሴቶችና_ተራዊህ !!

📌 ሴቶችን የሚያድኑ ወንዶች!

📌 የሴቶች አለባበስ!

📌 በተራዊህ ሰበብ ከወንድ ጋር የሚማግጡ ሴቶች!

📌 ሽቶ እየተቀቡ መውጣት !

መልክቱ ሼር ያድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም !

🎙𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman
ወንድምን አስቦ እርሱ በሌለበት ዱዓ ማድረግ ያለው ትሩፋት

▪️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ  እንዲህ ብለዋል፦

“አንድ ሙስሊም የአላህ ባሪያ ወንድሙ በሌለበት(አስታውሶ) በሩቅ ዱዓእ ያደረገለት እንደሆነ መላኢካው “ላንተም ተመሣሣዩን።”ይለዋል።"

📚ሙስሊም (በሐዲስ ቁጥር  2732) ዘግበውታል።

ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦

🔘"ወንድምህ አደራ ሳይልህ አስታውሰህ በሌለበት ዱዓ ማድረግህ ልቦናህ ውስጥ እውነተኛ እምነት እንዳለ አመላካች ነው። 

ምክንያቱም የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ፦"ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ የማናችሁም እምነት(ኢማን) የተሟላ አይደለም።" ብለዋልና። 

ስለዚህም እሱን አስበህ ዱኣ አድርግልኝ ብሎ ሳያዝህ ለርሱ ዱዓ ማድረግህ እሱን መውደድህና ብሎም ለራስህ የምትወደውን ለወንድምህ መውደድህ ጠቋሚ ነው።"

📗📙( ሸርሑ ሪያዱ ሷሊሒን 4/20―21)

https://t.me/kombolcha_Ansuarmesjid_channel
◾️ሁለት መድሂኒቶችን አደራ

↘️አብዲላህ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዲህ ይል ነበር :- በሁለት መድሃኒቶች በርቱ !

➤ቁርዓን እና ማር!!
➤ማር የሁሉ ነገር መድሃኒት ነው!!
➤ቁርዓን ደግሞ የልብ መድሃኒት!!

◾️ጠበራኒ ፊል ከቢር ( 8910 )

https://t.me/abuUseyminabdurehman
🌸 من هي المرأة المسلمة ؟ 🌸


💎 المرأة المسلمة : مؤمنـة ، موقنـة .
💎 المرأة المسلمة : موحِّدة ، ملتزمة .
💎 المرأة المسلمة : عابـدة ، زاهــدة .
💎 المرأة المسلمة : تقيّــة ، نقيّـــة .
💎 المرأة المسلمة : عفيفة ، حَيِيَّة .
💎 المرأة المسلمة : حــرّة ، أبيّـــة .
💎 المرأة المسلمة : قويّـة ، ذكيّــة .
💎 المرأة المسلمة : واعيـة ، عاقـلة .
💎 المرأة المسلمة : صادقة ، صابرة .
💎 المرأة المسلمة : وفـيّة ، أمينــة .
💎 المرأة المسلمة : أصيـلة ، نبيـلة .
💎 المرأة المسلمة : كريـمة ، سخيّة .
💎 المرأة المسلمة : رفيقة ، رحيـمة .
💎 المرأة المسلمة : بــارّة ، واصــلة .
💎 المرأة المسلمة : مطيعة ، معينة .


قـال رسـول اللـه صلى الله عليه وسلم : ( الدنيـا متـاع وخيـر متاعـها المـرأة الصالحـة ) صحيح مسلم .

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya