💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
➡️አድስ ወቅታዊ ሙሐደራ


◾️የረመዷን አስርቱ
የመጨረሻ ቀን ቱርፋቶች"

🎙በወንድማችን አቡ አብዲላህ
ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله تعالى


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
( ومن أعرض عن ذكري فإن له معيشة ضنكاً) ترتيل خلاب رائع من سورة طه…
مجموعات تلاوات خاشعة
የምሽት የቁርአን ግብዣ!!
▪️وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون

♦️ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡

➡️ከቁርአን ጋር እንኑር
Audio
▪️الدرس الأول

📚كتاب الزكاة من بلوغ المرام

♦️በደርሱ ውስጥ የተወሱ ነጥቦች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ዘካ ግዴታ እንደሆነ, ዘካን ያስተባበል ብይኑ ምን እንደሆነ,ዘካ ግዴታ መሆኑን አውቆ ከስስት የተነሳ የማይሰጥ ሁክሙ ምን እንሆነ
➲በህፃን ልጅና በእብድ ላይ ዝካ ግዴታ ነውን⁉️
➲ዘካ የሚሰጠው ለአከባቢ ሰው ነው ወይስ ከአከባቢ ውጭ ላሉ, ዘካን ለብዙ ሰው መስጠት ይሻላል ለትቂት ሰው

➲ለዘካ ኒያ ሸርጥ ነው ወይስ አየደለም


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://telegram.me/abutoiba
▪️عن أم المؤمنين جويرية بنت الحارث رضي الله عنها
أن النبي ﷺ خرجَ مِن عِندِها بُكرةً حين صلَّى الصُّبحَ وهي فِي مَسْجِدِهَا ، ثُم رجعَ بَعدَ أنْ أضْحَى وهي جالسةٌ فقال :

▪️مَا زِلْتِ عَلَى الحَالِ الَّتِي فَارَقْتُكِ عَلَيْهَا؟))

قالت : نعم ، قال النبي ﷺ :

▪️((لَقَدْ قُلْتُ بَعْدَكِ أرْبَعَ كَلِمَاتٍ ثَلَاثَ مَرَّاتٍ لَوْ وُزِنَتْ بِمَا قُلْتِ مُنْذُ اليَوْمِ لَوَزَنَتْهُنَّ :
♦️سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ ، عَدَدَ خَلْقِهِ ، وَرِضَا نَفْسِهِ ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ ، وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ))

📚رواه مسلم.
በሁለት ሱጁዶች መካከል የሚባል ዚክር

رَبِّ اغْفِرْ لِيْ رَبِّ اغْفِرْ لِيْ.

ጌታዬ ሆይ! ማረኝ፣ ጌታዬ ሆይ! ማረኝ፡፡ .’

اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِيْ وَارْحَمْنِيْ وَاهْدِنِيْ وَاجْبُرْنِيْ وَعَافِنِيْ وَارْزُقْنِيْ وَارْفَعْنِي.

አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ትክክለኛውን ጐዳና ምራኝ፤ ጠግነኝ፤ ሲሳይን ለግሰኝ፤ የላቀ ደረጃን አጐናፅፈኝ፡፡.’
Audio
ግብዣ ከሱረቱል ፋሲለት

ተጋበዙልኝ


🔊በዉዱ መካሪያችን አስተማሪያችን
አቡ አብዲላህ አሏህ ይጠብቀዉ!


https://t.me/https_Asselefya1
በረጀብ እና በረመዷን መካከል
| By MP3 Converter X9
#VidCompact made by @videoshowapp

ረመዳን ሊገባ ጥቂት ቀናት ሲቀሩ
ለኢማሙ አሕመድ ተማሪዎች የተሰጠ ምክር ።

ተቅዋ ፣ አይንን መስበር ፣ ባጭሩ ተወስተዋል

ቦታ ጓደኛ ምረጡ

ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ !

https://t.me/Muhammedsirage
አላህ ያድለን
~ ~
ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

" أفضل الإيمان الصبر و السماحة."
{በላጩ ኢማን ትእግስትና ደግነት ነው።}
---------•
📚 [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 1097]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
↪️ አድስ ሙሐደራ

ረዕስ_ ደስተኛውና እደሐኛው ሰው ማነው

🎙በውዱ ወንድማችን አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ ሀፊዘሁሏህ


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ታላቅ ብስራት ለእህቶች!!

➡️አቡ ሁረይራ ባስተላለፉትና ኢብኑ ሒባን ሶሂሀቸው ላይ ባሰፈሩት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት ለሴቶች ትልቅ ብስራት አበሰሩ‼️

♦️ሴት ልጅ (አቂዳዋ ከተስተካከለ በሗላ) አምስት ወቅት ሶላቷን በትክክል ከሰገደች
♦️የረመዷን ፃም ከፃመች
♦️ብልቷን ከዝሙት ከጠበቀችና ባሏንም በመልካም ከታዘዘች
➡️ከጀነት በሮች በፈለግሽውን መርጠሽ ግቢ ትባላለች።

ያአላህ ! ሙስሊም እህቶቻችንን በሙሉ ቅናቻውን መንገድ ምራልን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
﴿وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ﴾

«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، وَالمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ
﴿وَبَشِّرِ الْمُؤْمِنِينَ بِأَنَّ لَهُم مِّنَ اللهِ فَضْلًا كَبِيرًا﴾

«الحَمْدُ للهِ حَمْدًا كَثِيرًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ ، مُبَارَكًا عَلَيْهِ ، كَمَا يُحِبُّ رَبُّنَا وَيَرْضَى»
﴿إِنَّ رَبَّكَ لَذُو مَغْفِرَةٍ وَذُو عِقَابٍ أَلِيمٍ﴾

«اللَّهُمَّ إنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا ، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أَنْتَ ، فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِي ؛ إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
‏قال ابن عثيمين رحمه الله :

من هو الرابح ؟!
الرابح من اشتغل بذكر الله عز وجل .

📚[شرح رياض الصالحين ٤٤٦/٣]
➡️ የዛሬው ሌሊት

ዛሬ ፀሀይ ከገባችበት (መግሪብ አዛን ከተባለበት) ጊዜ ጀምሮ አሽረል አዋሂር በመባል የሚታወቁትና ለይለተል ቀድር የሚገኝባቸው አስርቱ ውድ ሌሊቶች አንድ ተብሎ ይጀመራል። በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ በተለይ ነጠላ በሆኑ (21, 23, 25, 27, 29) ሌሊቶች ላይ ለይለተል ቀድር ይበልጥ ይከጀላል። የዛሬው ሌሊት ነጠላ በመሆኑ ለይለተል ቀድር ሊሆን ስለሚችል ቁርአን በመቅራት፣ ዚክር በመዘከርና ዱአ በማብዛት ልናሳልፈው ይገባል።
በነዚህ ውድበሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ!!

⬅️اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
♦️አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}