💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🌿ከመለያየቶች መካከል ከባዱ መለያየት🌿

የኢማንህ ሩህ ከአካልህ ጋር ሲለያይ ነው

👉 ያኔማ ኢባዳህ ሁሉ ወሬ እና
እንቅስቃሴ ብቻ ሆና ትቀራለች።

አላህ ይጠብቀን

إبن القيم..
سورة الكهف كاملة للقارىء عبدالله الجهني
سورة الكهف
♦️ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት
🎙القارئ عبدالله الجهني

https://t.me/https_Asselfya
በአርሽ ጥላ ስር የሚጠለሉ 7 አይነት ሰዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللهُ في ظِلِّهِ يَوْمَ لاَ ظِلَّ إلاَّ ظِلُّهُ
ሰባት አይነት ሰዎችን ከአሏህ (ከ"አርሽ") ጥላ ዉጭ ሌላ ጥላ በሌለበት ቀን በጥላዉ ያጠልላቸዋል።

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 يوم الجمعة 24 رجب 1443 الموافق 25/02/2022

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5013
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5013
Audio
ርዕስ: የተፈጠርንበት አላማ!

“ስለተፈጠርንበት አላማ ምን ያህል እናውቃለን?”
ተውሂድን የማወቅ አንገብጋቢነቱንና አስፈላጊነቱን ምን ያህል ተረድተናል!?



© አቡ ሀፍሷ ይማም

@AbuHafsaYimam
አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣
◾️وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

➡️«ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በጀነት) አብስር፡፡»

◾️الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
➡️«እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን» የሚሉትን (በጀነት አብስር)፡፡»

◾️أُولَـٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَـٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ
➡️«እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾነ ውዳሴዎች ችሮታም አለላቸው፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ ናቸው፡፡»


📚(ሱረቱል በቀራ 155–157)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ዉዱዕ ያለዉ ሰዉ አጅነብይ የሆነች ሴት ቢነካ ወይም በእጁ ሰላም ብሎ ቢጨባበጡ ዉዱዑ ይፈርሳልን???
♦️መልስ


ዉዱዕ አይፈርስም
ሲነካ ወይም ሰላም ሲባባሉ መዝይ ከፈሰሰዉ ዘከሩን እና የነካዉን አካል ማጠብ እና ዉዱዑን ማደስ አለበት
መንይ ከፈሰሰዉ ደግሞ ገላዉን መታጠብ ግዴታ ይሆንበታል
ሴት ልጅ መንካት በሰላምታ በእጅ መጨባበጥ ሀራም ነዉ ክልክል ነዉ ነገር ግን ዉዱዕ ኑሮት ቢጨባበጡ አጅነብይ ከሆነች ሴት ሀራም ይሆናል እንጅ ዉዱዕ አይፈታም መዝይ ወይም መንይ እስካልፈሰሰ ድረስ

👇👇👇
https://t.me/https_Asselfya
#ወሳኝ_መልክት_የሰውን_ሊንክ_ለሚቀይሩ ‼️
<=========================>

♻️ ወደ ሀቅ መጣራት ትልቅ አጅር እንዳለው ሁላችንም እናውቃለን የሀቅ ሰዎችን ማበረታታትም ይሁን የነሱን ትምህርቶች ፅሁፎች ለማህበረቡ ማቅረብም ትልቅ አጅር ያስገኛል ።

♻️ ግን ግን አንዳንድ ግብዞችን እናያለን አላሁሙስተዓን ይገርማል ወላሂ የአንድን ሰው ሊንክ አንስተው ትምህርቱን ያስተላልፎና የራሳቸውን ሊንክ ያደርጉበታል ።

♻️ ምን አለበት ሊንኩን ባታነሳው ምን አለበት የሱና ወንድምህን ትምህርቶች ዘላቂነት ባለው መልኩ እንዲሰራጭ ምክኒያት የማትሆነው ??

♻️ እረ ይሄ ግብዝነት ለማንም አይጠቅምም እንተወው ሰው አይደብረውም እንዴ ሱኒይ ሰለፊይ ተብሎ የሰለፍይ ወንድሙን ድምፁን ወይንም ፅሁፉን ሼር አድርጎ የራሱን ሊንክ ሲያደርግበት ብቻ አላህን እንፍራ‼️‼️‼️‼️

♻️ ሼር ካደረግክ ከነ ሊንኩ ሼር አድርግለት ካልሆነ ሊንኩን አንስተህ ምን ማለት ነው በወንድምህ ትምህርቶች ያንተን ቻናል ለማሳደግ ትፈልጋለህ ???

♻️ እንዲህ ከሆነ ትልቅ አደጋ ነውና ራስህን አፅዳ የሱና ወንድሞች ቻናል እንዲያድግ ጣር እንጅ የራስህ ብቻ እንዲያድግ የነሱን ሊንክ እያነሳህ አትልቀቅ ።

♻️ ምን ችግር አለው የነሱን ሊንክ ብታደርገው ስህተት ካለበት ንገረው ኸላስ የሰውን ሊንክ አታንሱ አላህን ፍሩ ‼️‼️ ። ሼር አድርጉት ለሊንክ ሰራቂዎች

Abdurehman Abu Useymin

https://t.me/abuUseyminabdurehman
القارئ علي جابر | وما كنت تتلو من قبله من كتاب
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!
Audio
▪️فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاء
▪️القارئ ؛ #مختار_الحاج
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔗 ما حكم لبس الملابس الضيقة للنساء؟

🎙 لفضيلة الشيخ العلامة د. صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى

==========
📌 قناة الفوائد المكية

📍 للمتابعة انضم إلى هذه القناة

🌐 https://t.me/AbumuslimArabicDuroos
ሰለፊ የሆነች ሴት መገለጫዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
▪️አዲሥ ሙሐደራ

خصائص المرأة السلفية
ሰለፊ የሆነች ሴት መገለጫዎች

من إجابة الشيخ مقبل الوادعي (رحمه الله)
ከኸይኽ ሙቅቢ ምላሽ የተወሰደ (አሏህ ይዘንላቸዉ)
↓↓↓
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ምርጥና ጣፋጭ ቲልዋ በወንድም አቡ አይመን
https://t.me/https_Asselfya