💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
↪️💎ስጦታ እና ትዳር በኢስላም ውስጥ፡-

💎🔺ስጦታ ለትዳር ማጣፈጫ ቅመም ሲሆን ሚስቶች ደግሞ ስጦታን የመውደድ ልዩ ተፈጥሮአዊ ባህሪ አላቸው፡፡

💎💎ባል ለሚስቱ ስጦታ ሲሰጣት ኢስላማዊ በሆነ መልኩና አላህን የሚያስደስት ሲሆን ይበልጥ ለትዳር ማማር ትልቁን ሚና ይጫወታል፡፡

💎🔺ሚስትም ከባልዋ የመጣ ስጦታ ምንም ይሁን ምን ወዳና ተደስታ አመስግና ልትቀበል ግድ ይላታል ሀታ የማትወደው ነገር ቢሆንኳን ባል ለንግስቱ አስቦ አስታውሶ ስጦታ ይዞላት ሲመጣ ውይ ይህኮ አልወደውም አይመቸኝም በሚል ሞራሉን ልትነካ አይገባትም ‼️

💎💎በል እንደውም ባሏ ንጉሷ የወደደውን መውደድ መቻል ይኖርባታል ባሏ የሚጠላውን ካልጠላች የወደደውን ካልወደደች ምኑን ባሏን ወደደች
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✏️عن عائشة أم المؤمنين رضي الله عنها، قالت: قال النبي ﷺ:

🍃«ركعتا الفجرِ خيرٌ من الدنيا وما فيها»

📙صحيح مسلم [725]


#صلاة__الفجر
ሰላምን ማስፋፋት ከእስልምና መልካም ምግባሮች አንዱ ነው።
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
إفشاء السلام من فضائل الإسلام
ሰላምታን ማስፋፋት ከእስልምና መልካም ምግባሮች አንዱ ነው።

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4924
ከነብያችን ﷺ ምክሮች ዉስጥ…
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
من وصايا نبينا محمد ﷺ…

ከነብያችን ሙሀመድ ﷺ ምክሮች ዉስጥ…

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4935
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የልብ መድሀኒቶች

➡️ ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➡️ ሆድን አለመሙላት
➡️ የሌሊት ሶላት መቆም
➡️ ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➡️ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት

[الأذكار النووية1/ 107]

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
አነስ ኢብን ማሊክ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦

💦አላህ እንዲህ አለ “አንተ የአደም ልጅ ሆይ!አንተኮ በጠራሃኝ እና መሃርታን በጠየቅከኝ ግዜ ካንተ ምንም ቢኖርም እምርሃለሁ ወንጀልህ ቢበዛም ምንም አይመስለኚም። አንተ የአደም ልጅ ሆይ!ወንጀልህ ሰማይ ቢደርስኳ መሃርታን ከጠየቅከኝ እምርሃለሁ። አንተ የአደም ልጅ ሆይ!አንተኮ ምድርን የሞላ ወንጀል ይዘህ በእኔ ግን ሳታጋራ ወደኔ ብትመጣ ከዚያም ብትገናኘኝ እኔም እሷን በሞላ መሃርታ ወዳንተ እመጣ ነበር።

📚 ቲርሚዚይ ዘግቦታል።
Audio
የቢድአ ባለቤቶችን፦
♦️ማወደስ
♦️በነሱ መማር
♦️እነሱን መርዳት
♦️ከነሱ መከላከል

➡️ የጠነከረ የሰለፎች አቋም በሙብተዲኦች ላይ

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
◾️‏قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
🔘ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
【"من طلب العلم ليحيى به الاسلام فهو من الصديقين ودرجته بعد درجة النبوة"】
እስልምናን ህያውና የበላይ ለማድረግ አስቦ እውቀትን የሚፈልግ ሰው እውነተኞች ተብለው ከተመሰከረላቸው ባሮቹ ይመደባል። ጀረጃውም ከነብይነት በኋላ ያለው የሱ ይሆናል።
📚مفتاح دار السعادة (1/ 121)
القارئ خليفة الطنيجي | ومن رحمته جعل لكم الليل والنهار
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

https://t.me/UmuUseyminAselfiya
Audio
▪️تلاوة طيبـة
▪️طهـــر مسمعــك وارح قلبـــك
◾️ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

➡️ እራስህን ከመለወጥና ከማስተካከል ይልቅ የሰዎችን ሁኔታ በማስተካከልና በመለወጥ ላይ ብቻ ቢዜ ከመሆን ተጠንቀቅ።

📚[منهاج القاصدين 22 ]

◾️ኢማሙ አዘሀብይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

➡️ ጃሂል የራሱ ነፍስ ያላትን ደረጃ አያውቅም። ታዳ እንዴት ሆኖ የሌሎችን ደረጃ ሊያውቅ ይችላል።

📙سير أعلام النبلاء (٣٢١/١١)

◾️ሸህ ሙቅቢል አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

➡️ እኛ ዘንድ ስልክ የለም። እንዲኖረንም አንፈልግም። ምክንያቱም ብዙ ወቅታችን ይወስድብናልና።

📚[غَارَةُ الْأَشْرِطَة ٢٧٩]

اللهُ الْمُسْتَعَانُ! مَاذَا لَوْ أَدْرَكَ أَيَّامَنَا!

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru