💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
💦ሱረት ካህፍ

↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ↩️

https://t.me/https_Asselfya
➧የሚስትህ ፍቅር አላህ ባንተ ላይ የዋለልህ ትልቅ ፀጋ ነው!!!

➧የምትወድህና የምታፈቅርህ ሚስት ካለይህ! ጌታህን ልታመሰግነው ይገባል ይሄ ከአላህ የተሰጠህ #ትልቅ ሶጦታ ነው!!


#ምንም ያህል የዱንያ ጥቅም ሞልቷ ቢተርፍችሁ በመካከላችሁ መዋደድ፣መፈቃቃር፣መተዛዘን ........ ከሌለ የዱንያ ጥቅማጥቅም ፍቅርን አይገዛላችሁም።

➧ ፍቅርና ውዴታን በመካከላቸው ያጡ ስንት ባለ ትዳሮች አሉ! ቤት ይቁጠራቸው።
አንተ ይሄን ፀጋ ካገኘህው የጌታህ ፀጋ አመስግን!
💎ሷሊህ ሚስት💎 ሁሌም ባሏ ጀነቷም እሳቷም እደሆነ ስለምታቅ ተንከባከቢ አክባሪ ...............ናት

➧ሚስትህንም በደብ ተንከባከባት💎 ሴት ልጅ ከህፃን የበለጠ እክብካቤ ያስፈልጋታል እና!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
የሶሀቦች ግንዛቤ ዳኛ ነው በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

https://t.me/DurusuIbnuMunewor/206
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
ኡስታዝ ሰሞኑን በሰለፍዮች መካከል የተፈጠረ ችግር አለ እነ ኡስታዝ ሳዳትን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን ወዘተ ደሞ ሙብተዲዕ ናቸውም ተብሏል! እውን እነሱ ሙብተዲዖች ናቸውን ?

🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
➢የጧት ዚክር


اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.

አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡

الله
م إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]

አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡

[አቡዳውና ቡኻሪ]


اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ]

አላህ ሆይ አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ አላህ ሆይ ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ አላህ ሆይ ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አላይ ሆይ ከክህድትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሶስት ጊዜ
"አጠር ያለች ግጥም ለውዷ እህቴ"

*ትሸፈነው እንጂ በመላ አካላቷ*
*ሂጃቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ*

*ጀነት እንዲያስገባሽ ነውና ምኞቴ*
*የአላህን ትዛዝ ጠብቂው እህቴ"*

*ክብሯን እዲጠብቅ ዱሪየ እንደይደፍራት*
*"ባለጌና አጃቢ በሩቁ እንዲፈራት"*

*ስሟን እንዲጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት*
*በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት"*

*ለሴት ልጅ መሸፈን ይህን መረጠላት"*
*ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት*
"ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር በእርግጥ አዛዥ ናት፡፡"
[ዩሱፍ: 53]
Audio
➡️ሶስት ባህሪዎች የተገኙለት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አገኘ

🎙الشيخ صالح اللحيدان رحمه الله
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
آداب الطالب العلم في نفسه
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
محاضرة جديدة አዲስ የሙሓደራ ግብዣ

📚ርዕስ "آداب الطالب العلم في نفسه
(አንድ ጧሊበተል ኢልም ከራሱ ጋር ሊኖረው የሚገባ አደብ ምን ምን ናቸው ።

ክፍል አንድ 1️⃣

🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

ሌሎች ሙሐደራዎችን ለመከታተል👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
♦️ تلاوة من سورة البقرة
♦️ القارئ: #أحمد_طالب_حميد
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
♦️ تلاوة من سورة الزخرف
♦️ القارئ: #عبدالمطلب_بن_عاشورة
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦④


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
🇸🇦የኔዎች🇸🇦

ዘር ያላጎራበተን … በደም ያልተዛመድን
ኢስላም ብቻ ያገናኘን … በሱና፞ የተጋመድን
የልቦቻችን ስስቶች … የፍቅራችን አሻራ
ከስልጤ፣ ከጉራጌ … ከኦሮሞ፣ ከአማራ
ከትግሬ፣ ከሱማሌ … ከአፋር፣ ከአርጎባ
ከበርታ፣ ከወለኔ … ከአደሬ፣ ከሀላባ



በዘር ነውጥ ያልተናጡ … ለኢስላም እጅ የሰጡ
በሱና፞ የሚለኩ … በሱና፞ የሚቆርጡ
ለልባችን የቀረቡ … አእላፍ ወዳጆች አሉ
ለአላህ ሲሉ የሚወዱ … ለአላህ ሲሉ የሚጠሉ።
አሉኝ "የኔ" የምላቸው … በምስራቅ በምእራብ
ከወንድም፣ ከእህቶቼ … በሰሜኑም በደቡ


✍️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/IbnuMunewor
አላህ ብቻ የሚያውቃቸው የሩቅ ቁልፎች አምስት ናቸው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

ነገ ምን እንደሚከሰት አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
በማህጸን (በሽል)ውስጥ የተረገዘን አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
ዝናብ መቼ እንደሚመጣ አላህ እንጅ አንድም አያውቅም
ማንኛዋም ነፍስ የት ቦታ ላይ እንደምትሞት አታውቅም
የቂያም ቀን መቼ እንደሆነ አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
➲እነዚህን እውቀቶች አላህ ብቻ የሚያውቃቸው መሆኑ ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አስተምረውናል

📚ምንጭ፦ [ሶሒሑል ቡኻሪ ፤ 4697 ]
🖊Ibnu Seid
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በዱንያ የለበሡ አኺራ ላይ የሚራቆቱ በርካታ ሴቶች አሉ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም رب كاسية من الدنيا…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶  በዱንያ የለበሡ አኺራ ላይ የሚራቆቱ በርካታ ሴቶች አሉ!!  •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 ምንጭ "የሃገር ደህንነት አሳሳቢነቱና የማረጋገጫ መንገዶቹ።" ከሚለው ተከታታይ ትምህርት የተወሰደ ነው!!!
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
    
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ
https://t.me/https_Asselfya
المحافظة على الأذكار

አዝካሮችን { ውዳሴዎችን} መጠባበቅ


قال ابن الصلاح رحمه الله: - "من حافظ على أذكار الصباح و المساء، و أذكار بعد الصلوات، و أذكار النوم، عُدَّ من الذاكرين الله كثيراً"
[الأذكار للنووي (١٠)]

➡️ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል ፦ የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን) ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።

[ አልአዝካር አንነወዊ (10)]

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya