የጧት ዚክር
➖➖➖➖
سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)
‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)
‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሀለሁ።

➲"በብልሃትህ እና በእውቀትህ ብዛት ላይ አትመካ ። ይልቁንም በአሸናፊውና የላቀው አላህ ላይ ተመካ። ከሐቅም፣ ሰዎች ለሚወዛገቡበት እንዲመራህ ሁሌም አላህን ተማፀን።"
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
[ሸርሑ ኡሱል አትተፍሲር: 1/287]
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
[ሸርሑ ኡሱል አትተፍሲር: 1/287]
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ልጅን ወልዶ ማሳደግ ማለት ይሄ ነው!!
➲ማሻአላህ እንደት ያስደስታሉ በረቢ እናንተ አባትና እናቴ ሆይ ልጆቻችሁን ስታዛድጉ በዱኒያ ጣጣ ልባችው እንድትጠለጥል አታድርጓቸው ለአኼራቸው የሚጠቅማቸውን ነገር አሳውቋቸው! አላህ መልካሙን ዝርያ ይስጣችሁ ይስጠን።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ማሻአላህ እንደት ያስደስታሉ በረቢ እናንተ አባትና እናቴ ሆይ ልጆቻችሁን ስታዛድጉ በዱኒያ ጣጣ ልባችው እንድትጠለጥል አታድርጓቸው ለአኼራቸው የሚጠቅማቸውን ነገር አሳውቋቸው! አላህ መልካሙን ዝርያ ይስጣችሁ ይስጠን።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅💢ሶላት ከማሰላመታችን በፊት የሚባል ዱዓ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
✅ጌታዬ አሏህ ሆይ!ነፍሴን ብዙ መበደልን በድያለሁ፣ ከአንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፣ ካንተ ዘንድ የሆነ እዝነትህን ለግሰኝ፣ እዘንልኝም፣ አንተ መሀሪና አዛኝ ነህና!!!

Audio
➡️መኝታ ሰአት የሚባል ዚክር
✅ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
https://t.me/https_Asselfya
✅ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
https://t.me/https_Asselfya
🔻➼ «በዘነጉ ሰዎች መካከል አላህን የሚያስታውስ ሰው የመገኘቱ ምሳሌ በደረቁ ዛፎች መካከል እንደሚገኝ አረንጓዴ ዛፍ ነው።»
🔻➼ «ጀግንነት ማለት (በአንድ ውጥን ላይ እስከመጨረሻው) መታገስ መቻል ማለት ነው።»
🔻➼ «መውደቅ አይደለም የሚያስቀይመው በወደቅንበት ቦታ መቅረታችን እንጅ»
.......(ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ)........
............... 📚🎓📚...............
🔻➼ «ጀግንነት ማለት (በአንድ ውጥን ላይ እስከመጨረሻው) መታገስ መቻል ማለት ነው።»
🔻➼ «መውደቅ አይደለም የሚያስቀይመው በወደቅንበት ቦታ መቅረታችን እንጅ»
.......(ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ)........
............... 📚🎓📚...............
ያሳዝናል‼በሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ረዶችን የምትከታተል ሚስኪኗ እህቴ አሳዘነችኝ። ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! እህቴ መጀመሪያ በአንች ላይ ግዴታ የሆነብሽን ዕውቀት ተማሪ፣ነገ ልጆችሽን እንዴት ማሳደግ እና እንዴት ምርጥ እናት መሆን እንዳለብሽ እወቂ! አላህም ቀብር ውስጥ ስለ እገሊ እና ስለ እገሊት አይደለም ሚጠይቅሽ።
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال
የእናታችን ዓኢሻ ሀያእ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር አልአሩሲ حياء أم المؤمنين عائشة
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔺ሀያዕ የኢማን መመዘኛ ነው!!
➴#የእናታችን
{
አሏህ ያግራልን ጀሚዓን.
🎙Uŝtaź Ꭺbû Ꮇũslim Oûmēr
ᎪL_ Ꭺŕusii {حفظه الله}
↷⇣🌹⇣↷
➣https://t.me/menhajselefiya123
➴#የእናታችን
{
አዒሻህ ረዲየሏሁ አንሃ } ~( ሀያዕ! )አሏህ ያግራልን ጀሚዓን.
🎙Uŝtaź Ꭺbû Ꮇũslim Oûmēr
ᎪL_ Ꭺŕusii {حفظه الله}
↷⇣🌹⇣↷
➣https://t.me/menhajselefiya123
Audio
♦️ርዕስ: —ሶብር ና ክፍሎቹ
🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ
ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ
ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
↬ኩራት
↬ምቀኝነት
↬ቁጣና
↬ፍላጎት/ስሜት
➦በእነዚህ 4 ነገሮች ከተፈተነበት
ሰው ላይ ማስወገድ ተራራን
ከቦታው ማስወገዱ ይቀላል ።
⇝[ኢብኑል ቀይም አልፈዋኢድ 194]
https://t.me/https_Asselfya
↬ምቀኝነት
↬ቁጣና
↬ፍላጎት/ስሜት
➦በእነዚህ 4 ነገሮች ከተፈተነበት
ሰው ላይ ማስወገድ ተራራን
ከቦታው ማስወገዱ ይቀላል ።
⇝[ኢብኑል ቀይም አልፈዋኢድ 194]
https://t.me/https_Asselfya
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) የጀነት ሰዎች ኒእማና ፀጋ
②) የጀነት አስደናቂ ገፅታዎች
③) የሁረልአይን ውበትና ሁኔታ
《ክፍል 5⃣9⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) የጀነት ሰዎች ኒእማና ፀጋ
②) የጀነት አስደናቂ ገፅታዎች
③) የሁረልአይን ውበትና ሁኔታ
《ክፍል 5⃣9⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
◾️አቂዳችን ከምንም በላይ ውድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ቅድሚያ ለአቂዳ እንስጥ
〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️ሸይኽ ሷሊህ አብደላህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
➲እኛ ዘንድ እጅግ ውድ ነገር አቂዳችን ነው። ስለዚህ አቂዳችንን ከሚያበላሹት ነገሮች ልንጠብቀው ይገባል። በሚገባ በመማር፣ ሌሎችንም በማስተማርና ሰዎችም ወደዚህ ትክክለኛ አቂዳ በመጣራት ትኩረት ልንሰጠውና ልንጠብቀው ይገባል። በአጠቃላይ የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታና ስኬት በዚህ አቂዳ ቢሆን እንጂ አይገኝም።
📚لقاء بجامع الرحمانية 29 رجب 1440هـ]
https://t.me/https_Asselefya1

◾️አጭር ምክር ለሴቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
Copy
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
Copy
👍1
ዱዓ የኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ነው በኡስታዝ አቡ ሙስሊም الدعاء مفتاح كل خير
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶 ዱዓ የኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ነው።
📚 ምንጭ "የሃገር ደህንነት አሳሳቢነቱና የማረጋገጫ መንገዶቹ።" ከሚለው ተከታታይ ትምህርት የተወሰደ ነው!!!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/https_Asselfya
📚 ምንጭ "የሃገር ደህንነት አሳሳቢነቱና የማረጋገጫ መንገዶቹ።" ከሚለው ተከታታይ ትምህርት የተወሰደ ነው!!!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/https_Asselfya
የሶላተል ጀናዛ አሰጋገድ
~
1- ተክቢራ በማድረግ ("አላሁ አክበር" በማለት) ወደ ሶላቱ መግባት
2- ፋቲሐን መቅራት፣
3- ሁለተኛ ተክቢራ ማድረግ፣
4- ሶላት ዐለነቢ መቅራት ለምሳሌ፦
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ".
5- ሶስተኛ ተክቢራ ማድረግ፣
6- ዱዓእ ማድረግ ለምሳሌ
اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِحَيِّنَا وَمَيِّتِنَا، وَصَغِيرِنَا وَكَبِيرِنَا، وَذَكَرِنَا وَأُنْثَانَا، وَشَاهِدِنَا | وَغَائِبِنَا، اللَّهُمَّ مَنْ أَحْيَيْتَهُ مِنَّا فَأَحْيِهِ عَلَى الْإِيمَانِ، وَمَنْ تَوَفَّيْتَهُ مِنَّا فَتَوَفَّهُ عَلَى الْإِسْلَامِ، اللَّهُمَّ لَا تَحْرِمْنَا أَجْرَهُ، وَلَا تُضِلَّنَا بَعْدَهُ
7- አራተኛ ተክቢራ ማድረግ፣
8- ማሰላመት
-
* የመክፈቻ ዱዓእ አይቀራም። ይህንን የሚጠቁም መረጃ የለምና። ይሄ የብዙሃን ዑለማእ አቋም ነው።
* ከፋቲሐ በኋላ ተጨማሪ ሱራ አይቀራም። ይህንን የሚጠቁም መረጃ የለምና።
* በተክቢራ ጊዜ እጆችን ማንሳት ከኢብኑ ዑመር - ረዲየላሁ ዐንሁ - ተገኝቷል።
* ተክቢራዎቹ ሊጨምሩም ይችላሉ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor