💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
▪️قال الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان -حفظه الله تعالى-:

مِنْ أَعْظَمِ فَضَائِلِ التَّوْحِيدِ: أَنَّهُ يُحَرِّرُ الْعَبْدَ مِنْ رِقِّ الْمَخْلُوقِينَ، وَيُحَرِّرُ الْعَبْدَ مِنَ التَّعَلُّقِ بِهِمْ، وَمِنْ خَوْفِهِمْ وَرَجَائِهِمْ، وَالْعَمَلِ لِأَجْلِهِمْ، وَهَذَا هُوَ الْعِزُّ الْحَقِيقِيُّ وَالشَّرَفُ الْعَالِي، أَلَّا تَرَى لِأَحَدٍ عَلَيْكَ فَضْلًا، إِنَّمَا الْفَضْلُ لِلَّهِ، وَأَلَّا تَرَى لِأَحَدٍ عَلَيْكَ مِنْ يَدٍ، إِنَّمَا الْيَدُ الْعُلْيَا بِالْعَطَاءِ الْكَبِيرِ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، وَأَنْ تَعْلَمَ أَنَّ الْإِكْرَامَ إِنَّمَا يَتَأَتَّى مِنْ لَدُنْ رَبِّنَا -جَلَّ وَعَلَا- ذِي الْفَوَاضِلِ، وَذِي الْإِعْطَاءِ الَّذِي لَا حَدَّ لَهُ.
وَحِينَئِذٍ لَا يَكُونُ لِأَحَدٍ عَلَى قَلْبِكَ مِنْ سُلْطَانٍ، وَيَتَحَرَّرُ الْقَلْبُ مِنْ سُلْطَانِ جَمِيعِ الْمَخْلُوقَاتِ، وَلَا يَصِيرُ فِي رِقِّ الْعَبِيدِ؛ لَا فِي رَجَائِهِمْ،وَلَا فِي خَوْفِهِمْ،وَلَا فِي تَوَقُّعِ الْأَذَى يَتَأَتَّى مِنْ نَاحِيَتِهِمْ؛ لِأَنَّ الْفَعَّالَ لِمَا يُرِيدُ، هُوَ اللهُ الْعَزِيزُ الْمَجِيدُ.


📚 (فضائل التوحيد) (40).
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🎙درس كامل لكتاب↓

📚 لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ 📚
مَعْنَاهَا - شُرُوطُهَا - نَوَاقِضُهَا - فَضْلُهَا

تَأْلِيفُ فَضِيلَةِ الشَّيخِ
أَبِي عَبدِ اللهِ مُحَمَّدِ بْنِ سَعِيدٍ رَسْلَانٍ حفظه الله


ዉድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች እነሆ የ لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ مَعْنَاهَا - شُرُوطُهَا - نَوَاقِضُهَا - فَضْلُهَا ኪታብ ሙሉ ደርስ ይዤላቹህ መጥቻለሁ።

የአሏህ ፍቃድ ሆኖ በ 14 ክፍል ብቻ ኪታቡ ተጠናቋል።

ክፍል ① ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4539
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4539

ክፍል ② ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4540
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4540

ክፍል ③ ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4541
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4541

ክፍል ④ ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4542
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4542

ክፍል ⑤ ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4543
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4543

ክፍል ⑥ ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4544
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4544

ክፍል ⑦ ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4545
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4545

ክፍል ⑧ ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4546
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4546

ክፍል ⑨ ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4547
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4547

ክፍል 10 ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4548
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4548

ክፍል 11 ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4549
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4549

ክፍል 12 ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4550
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4550

ክፍል 13 ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4551
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4551

ክፍል 14 ⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4552
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4552
Audio
♦️ክፍል ሁለት

📚الزواجዙዋጅ▪️
♦️♦️♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

📌የጋብቻ መስፈርቶች

🎙
መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

🎙አቡ አዩብ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
✍🏻قال الشَّيخ سليمان الرحيلي-
حفظه الله :

ـ " فالزَّوجة المُؤمنَة التِي تُعِينُ زوجَهــا علَى الإيمَـان وعَلى التديُّنِ، هي مِنْ خَيْرِ ما يَڪنِزُهُ العبدُ في دُنيــاه)".

📚(دورة فقه الأسرة )
✍️ወንድማዊ_ምክሬ_ለውዷ_እህቴ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱


➧ክፍል (6) የመጨረሻ ክፍል!

🔺 እህቴ ሆይ ትኩረት መስጠት ባለብሽ ቦታ ትኩረት ስጪ የት ነሽ ስትባይ መናገር የምታፍሪበት ቦታ ላይ አትገኚ ‼️‼️

🔺እህቴ ሆይ አካሄድሽ በዒልምና በመረጃ ይሁን እንጅ የማንም ጭፍን ተካይ እንዳትሆኚ አደራ ።

🔺እህቴ ሆይ ከሐራም ነገር እንዳለ ጥቅል በሆነ መልኩ ራቂ በዱንያዊ ብልጭልጭም አትሸወ
ጂ ።

🔺እህቴ ሆይ መልካም የሆነ ትዳርን አላህ እንዲሰጥሽም አላህን ለምኝ አላህ ለኔ ያለው አይቀርም ብለሽ ቁጭ አትበይ እውነት ነው አላህ ያለው አይቀርም ግን ይሄ ዱዓህ የሚያስፈልገው የሆነ ጉዳይ ነውና ።

🔺እህቴ ሆይ በፊልምና በነሺዳ በሙዚቃ ግዜሽን አትግደይ እነዝህ ሁሉም ሐራሞች ናቸው ጊዜሽን በቅርአት አሳልፊ ።

🔺እህቴ ሆይ አላህ ሚዲያውን አግርቶልሻል ለእውቀት ተጠቀሚበት እንጅ ለሓራም አትጠቀሚበት እንዳንዱ ሴቶችም አትሁኚ ለሊቱን ሙሉ ፊልም እንደሚያዩት እና በቲክቶክ እንደሰከሩት እህቶችም አትሁኚ ።


🔺 እህቴ ሆይ ቤተሰቦችሽን አታስቀይሚ ፤ አትሳደቢ ፤አታስለቅሺ ፤ አትራገሚ ለነሱ መልካምን ዋይላቸው ምርቃት እንድሁም ትልቅ ምንዳን አላህ ዘንድ ታገኚ ዘንድ ።

🔺እህቴ ሆይ ከትዳር በፊት ወደ ዝሙት አለም እንዳትገቢ አደራሽን በማንም እንዳትታለይ ‼️ ከዝህ አስፀያፊ ተግባር ተጠቆጠቢና ወደ ትዳር ገስግሺ ።

🔺እናም እህቴ ሆይ በኔ በኩል የታየኝን ምክሬን በዝሁ ቋጭቻለሁ እናም ከሚጠቀሙበት አላህ ያድርገን ።


🔺 የሱናህ እህቶቻችንን በሁሉም ቦታ ያሉትን ከመጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅልን ከሑረልዓይን ከሚመደቡትም ያድርጋችሁ ።

🔺 ከመጥፎ ጓደኛ ሐያእ ከለላት ጓደኛ ክብሯን ከማትጠብቅ ጓደኛ አይናውጣ ከሆነች ጓደኛ አላህ ይጠብቃችሁ ።

🔺 አላህ በሐቅ ላይ እስከ እለተ ሞታችሁ ድረስ ያቆያችሁ በዛውም ከርሱ ጋር የምትገናኙ ያድርጋችሁ ። አሚን ።


والسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

✍️ወንድማችሁ አብዱራህማን አቡ ዑሰይሚን

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
كن سلفيا على الجادة (07)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ


➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي


◾️ክፍል ክፍል ሰባት


↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378


🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ኑዕማን ኢብኑ በሺር የአላህ መልእክተኛ
صلى الله عليه وسلم
▪️እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ።
የአላህ መልእክተኛ
صلى الله عليه وسلم
እንዲህ አሉ፦
“ሀላል(የተፈቀደ) ነገር ሁሉ ግልጽ ነው። ሃራምም(የተከለከለም) ነገር ግልጽ ነው። በመካከላቸው ደግሞ ብዙ ሰው የማያውቃቸው ተመሳሳይ ነገሮች አሉ።ከነዚህ ተመሳሳይ ነገሮች ራሱን የጠበቀ በርግጥም ዲኑንና (ሃይማኖቱንና) ክብሩን ነጻ አውጥቷል። በነዚህ ተመሳሳይ ነገሮች ላይ የወደቀ
ሓራም (ክልክል)ላይ በርግጥም ወደቀ። ተመሳሳይ ነገሮች ላይ የሚወድቅ ሰው አምሳያው ልክ እንደ ወሰን ላይ የሚጠብቅ፥ እንስሶቹ ወሰን አልፈው የሰው እርሻን ሊበሉ እንደቀረቡበት እረኛ ነው። በርግጥም ሁሉም ንጉስ ወሰን አለው፥ የአላህ ወሰን ደግሞ እርም ያደረጋቸው ነገሮች ናቸው። በርግጥም ሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች። እሷ ካማረች(ከተስተካከለች) ሰውነት ሁሉ ያምራል(ይስተካከላል)፥ እሷ ደግሞ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል። ያች ቁራጭ ስጋም ልብ ናት።”

ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼
ከዚህ ሓዲስ የምንወስዳቸው ትምህርቶች

⓵ኛ ሀላል ሁሉ ግልጽ እንደሆነ፥
ሀራም ሁሉ ግልጽ እንደሆነ፤ በመካከላቸው ግን ተመሳሳይ ነገሮች እንዳሉ፥ እነዚህን ተመሳሳይ ነገሮች ደግሞ ጥቂት ሰው ብቻ እንደሚያውቃቸው ተገንዝበናል።
⓶ኛ አንድ ነገር ሓላል ነው ወይስ ሀራም ብለን ከተጠራጠርን መራቅ እንዳለብን እንረዳለን።
⓷ኛ ተመሳሳይ ነገሮች የሚሰራ ወደ ግልጽ ሀራም ለመውደቅ ቅርብ እንደሆነ እንማራለን።
⓸ኛ በምሳሌኣዊ አነጋገር ማስረዳት እንደሚቻል እናውቃለን።
⓹ኛ ነብዩ መሐመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሱሓቦችን በደንብ እያብራሩ እንዳስተማሩ እንገነዘባለን።
⓺ኛ ሰው ጥሩና መጥፎ የሚሆነው ዋናው በልቡ እንደሆነ እንገነዘባለን።
⓻ኛ የሰው ልጅ ውጩ መበላሸት ውስጡ የመበላሸቱ አመላካች እንደሆነ እንረዳለን።
➴ኡሉል አዚም የሚባሉት ታላላቅ ነብያቶች

1➴ኑህ አለይሂ ሠላም

2➴ኢብራሂም አለይሂ ሠላም

3➴ኢሣ አለይሂ ሠላም

4➴ሙሣ አለይሂ ሠላም

5➴ነብዬ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ናቸው።
سَابِقُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا كَعَرْضِ ٱلسَّمَآءِ وَٱلْأَرْضِ أُعِدَّتْ لِلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ بِٱللَّهِ وَرُسُلِهِۦ ۚ ذَٰلِكَ فَضْلُ ٱللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَآءُ ۚ وَٱللَّهُ ذُو ٱلْفَضْلِ ٱلْعَظِيمِ
ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ፡፡ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች፡፡ ይህ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡
===================
Audio
📍አንዲት እናት ወልዳ ከ40 ቀን በፊት ከደሟ ብትፀዳ ምን ማድረግ አለባት ??

🎙#ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር

ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
♦️ تلاوة من سورة النمل
♦️ القارئ: #هزاع_البلوشي
•••━══❁✿❁══━•••
🌱

باب قول الله -تعالى-:
﴿أَيُشرِكونَ ما لا يَخلُقُ شَيئًا وَهُم يُخلَقونَ﴾

🟢 مناسبة الباب لكتاب التوحيد:
أن المصنف -رحمه الله- بين فيه الأدلة على بطلان الشرك وبيان حال المدعون من دون الله، وفي ذلك تقرير للتوحيد بالبراهين القاطعة.

📗[الملخص في شرح كتاب التوحيد للشيخ الفوزان (صـ١٢٣)].

•┈•✿•┈••┈•✿•┈•
📓 التأصيل العلمي 📓
♦️ከሰዎች ውስጥ ይበልጥ ጥቡቅ ነው የሚባለው፦
①) ምላሱ (ከመጥፎ የሚያግድ)
②) በዲኑ ጉዳይ ላይ ብቻ ቢዚ የሚሆንና
③) የማይጠቅምና የማያገባው ነገር የሚተወው ነው።

📚 الإبانة الكبرى (٥٩٦/٢)
➧መቼም ባለትዳር መሆንሽ አይቀርም !

➧ቤትሽን ጥለሽ ወደ ሆነ ስፍራ መሄድ ስታስቢ ባለቤትሽን አስፈቅደጂው ።

➧ ከፈቀደልሽ ወደ ፈለግሽው ቦታ ሂጅ ካልሆነ ግን ቤትሽ ተቀመጭ።

➧በሐይማኖታችን ያለ ባለቤትሽ ፍቃድ ከቤትሽ መውጣት አይፈቀድም !!

~الزوجة~
وليس لها أن تخرج من منزله
إلا بإذنه، سواء أمرها أبوها أو أمها أو غيرهما باتفاق الأئمة .
الفتاوى لابن تيمية ٣٢ /٢٦١-٢٦٣
Audio
◾️አዲስ ወቅታዊ ምክር


🌐የአህለሱናዎች እውነተኛ ማንነት

♦️አህለሱና ወልጀማአ እነማን ናቸው
♦️አህለሱና ወልጀማአ ማለት ትርጉሙ
♦️የአህለሱና ወልጀማአ ዋና መለያዎች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ፎቶ_በኢስላም___በኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወርMP3_128K.mp3
26.1 MB
ፎቶና መዘዙ! ፎቶ በኢስላም የሚፈቀድባቸው እና የሚከለከልባቸው ቦታዎች ምንድናቸው ?

🎙ኢብኑ-መነወር{ ሀፊዘሁላህ}