💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
كن سلفيا على الجادة (05)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ


➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي


◾️ክፍል አምስት


↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/1913

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
♻️አንዱ አዕራቢ(ገጠሬ ሰው)“ሁለት ሴት ያላገባ የሕይዎትን ጥፍጥና አያገኘም” ተብሎ ካገባ ብኃላ በመፀፀት የገጠው ድንቅ ግጥም ፈገግ እያላቹህ ስሙልኝ'ማ።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ታለቅ ሓዲስ ለሴቶች

👉ረሱል ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:-አንድት ሴት የ➎ አውቃት ሰላቷን ከሰገደች፣ወሯን ከፆመች፣ብልቷን ከሓረም ከጠበቀች፣በሏን ከተዛዘች፣በፈለግሺው የጄነት በሮች ግቢ ትበላለች።

📚አህመድ ዘግበዋታል»

↪️በሏን ከተዛዘች የሚለው በወንጀል ሰይሆን በመልካም ነው በወንጀል መተዛዝ አይፈቀድም!መልዕክተኛው ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ስላሉ:-አላህን በማመፅ ፍጡርን መተዛዝ የለም።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ
(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»{አል - ኢምራን 8}
➧አንድ ሴት በኢስላማዊ አደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች፡ በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ (ትኖራለች)።

➲ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች፡፡

➲አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይወት እንደምትተወው ታስታውስ፡ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ ሚፈትን መጋጌጧ ጋር በሷ ላይ አንድ ቀን ይመጣል…


➢ ወደጉድጓድ የምትገባበት
➢ አፈር በሷ ላይ ሚደፋበት
➢ ምስጦች የሚበሏት
➢ ክብሯና ውበቷ ጥሏት ሚሄድበት
➢ በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች፡ በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ!


ከሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ነበሩ፡ ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ!

ሙስሊም ሴት አላህን ትፍራው! ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ!>>

📚 ሸይኽ አብዱረዛቅ አልበድር (ሀፊዘሁላህ)

https://t.me/Asselefya1
የአላህ ባሮች መገለጫዎች
➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩

❶ እርጋታና ክቡር መሆን፤ ለአላህ መተናነስ እንዲሁም ለባሮቹ በሚገባቸው ልክ መተናነስ

❷ ሶላትን - በተለይም የሌሊት ሶላቶችን - ተጠባብቆ መስገድ

❸ ከእሳት ቅጣት መፍራታቸውና መጨነቃቸው

❹ በማባከን እና በንፉግነት መካከል ላይ ሆነው ገንዘባቸውን የሚለግሱ ናቸው

❺ ከከባድ ወንጀል እና ከታላላቅ ሐጢያቶች መራቃቸው

❻ ጸያፍ ተግባራት ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች መራቅ

❼ ለአላህ ንግግር ክብር ይሰጣሉ፣ በውስጡ ያለውን መልእክትም ይቀበላሉ

❽ በዱዓ ላይ ትኩረት መስጠታቸው፣ ለአላህ መተናነሳቸው

የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ከነዚህ መገለጫዎች መካከል የትኛው ከኛ ህይወት ጋር ይዛመዳል? እያንዳንዱን በራሳችን ላይ ለማምጣት መታገል ተገቢ ነው።

➷➘➴➷➘➴ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
▪️የሶላት ሸርጦች ዘጠኝ ናቸው


*​شروط الصلاة: وهي تسعة​:*
1_الإسلام
2_والعقل
3_والتمييز
4_ورفع الحدث
5_و إزالة النجاسة
6_وستر العورة
7_ودخول الوقت
8_واستقبال القبلة
9_والنية

ሀፍዟቸው!!
ኹጥባ_አራቱ መርሆዎች…
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خطبة الجمعة
የጁሙዓ ኹጥባ

← القَو‌اعِدُ الأَربَعُ الَّتِي يَعْرِفُ بِهَا الْمُسلِمُ حَقِيقَةَ التَّوحِيدِ

→ አንድ ሙስሊም የተዉሂድን እዉነታ የሚያዉቅባቸዉ የሆኑ አራት መርሆዎች

🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4517
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4517
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
▪️የሶላት ሸርጦች ዘጠኝ ናቸው *​شروط الصلاة: وهي تسعة​:* 1_الإسلام 2_والعقل 3_والتمييز 4_ورفع الحدث 5_و إزالة النجاسة 6_وستر العورة 7_ودخول الوقت 8_واستقبال القبلة 9_والنية ሀፍዟቸው!!
የሶላት አርካኖች አስራ አራት ናቸው
*​أركان الصلاة وهي أربعة عشر​ :
*
1-القيام مع القدرة
2_وتكبيرة الإحرام
3_وقراءة الفاتحة
4_والركوع
5_والاعتدال بعد الركوع
6_والسجود على الأعضاء السبعة
7 _والرفع منه
8_والجلسة بين السجدتين
9_والطمأنينة في جميع الأفعال
10_ والترتيب بين الأركان
11_والتشهد الأخير
12_ والجلوس له
13_والصلاة على النبي صل الله عليه وسلم
14_ والتسليمتان
አብረን እናሀፍዛቸው!!!.
Audio
◾️አዲስ ወቅታዊ ምክር


♦️የሰለፎች መንሀጅ አሳሳቢነት
♦️የትክክለኛ ሰለፍይ መገለጫዎች
♦️ሰለፍይነት በተግባር ወይስ በስም

▪️ከሸህ ፈውዛን ፅሁፍ የተወሰደ

ፅሁፋን ለማግኘት ይህን ይጠቀሙ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/5285

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
🍀🍀ልብህ ሰላም ያገኝ ዘንድ
የአላህ ቃል አሰማው!
ምቀኝነት

ሓቲም አል-አሶም "አሏህ ይዘንላቸዉና" እንዲህ አሉ፦↓

"ሰዎች እርስ በእርሳቸዉ ሲመቀኛኙ አየሁ ከዛም የአሏህን ቃል ተመለከትኩና↓

نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَتَهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا
<እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል።>


ምቀኝነትን ተዉኩኝ ምክኒያቱም ምቀኝነት የአሏህ ክፍፍል መቃወም ነዉና።

📚 مختصر منهاج القاصدين (28)

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4524
كن سلفيا على الجادة (06)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ


➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي


◾️ክፍል ክፍል ስድስት


↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/1913

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
💎ታላቁ ሰሀብይ አቡ ደርዳእ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።

የዲን እውቀት ፈልጉ። ካልቻላችሁ የእውቀት ባለቤቶችን ውደዱ። እነሱን መውደድ ካልቻላችሁ ሌላው ቢቀር አትጥሉዋቸው።

📚(صفة الصفوة 240/1)
Audio
♦️ክፍል አንድ
📚الزواج

➡️የኪታቡን PDF ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
https://t.me/https_Asselfya/1978

♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

🎙አቡ አዩብ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk