💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
يَٰبَنِىٓ إِسْرَٰٓءِيلَ ٱذْكُرُوا۟ نِعْمَتِىَ ٱلَّتِىٓ أَنْعَمْتُ عَلَيْكُمْ وَأَوْفُوا۟ بِعَهْدِىٓ أُوفِ بِعَهْدِكُمْ وَإِيَّٰىَ فَٱرْهَبُونِ
የእስራኤል ልጆች ሆይ! ያችን በናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬን አስታውሱ፡፡ በቃል ኪዳኔም ሙሉ፤ በቃል ኪዳናችሁ እሞላለሁና፤ እኔንም ብቻ ፍሩ፡፡
===========
وَأَقِيمُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتُوا۟ ٱلزَّكَوٰةَ وَٱرْكَعُوا۟ مَعَ ٱلرَّٰكِعِينَ
ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፡፡ ዘካንም (ግዴታ ምጽዋትን) ስጡ፡፡ (ለጌታችሁ) ከአጎንባሾች ጋርም አጎንብሱ፡፡
====================
وَٱسْتَعِينُوا۟ بِٱلصَّبْرِ وَٱلصَّلَوٰةِ ۚ وَإِنَّهَا لَكَبِيرَةٌ إِلَّا عَلَى ٱلْخَٰشِعِينَ
በመታገስና በሶላትም ተረዱ፡፡ እርሷም (ሶላት) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት፡፡
===============
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

▪️የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ

➧“ሲያነጋ በእኔ ላይ አስር ጊዜ ሰላዋት ያወረደ፤ ሲያመሽም አስር ጊዜ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የቂያማ (ትንሳኤ) ቀን ምልጃዬ (ሸፈዓዬ) ታገኘዋለች።”

📚 ጦብራኒ ዘግውታል አልባኒ ተርጊብ ወተርሂብ (1/273) ላይ ሶሂህ ብለውታል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኹጥባ_አልወለደም አልተወለደም።
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ

🌐 አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡

🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4361
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4361
Forwarded from Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ (Aba Hanifa'h)
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም
<==============>
ውድና የተከበራቹህ በወሎ ዙሪያ ያላቹህ ወንድምና እህቶች በይዘቱና በአይነቱ ለየት ያለ ደዕዋ አዘጋጅተን ስንጋብዛቹህ በታላቅ ደስታ ነው።

የቀጠሮ ቀን የፊታችን እሁድ

ጥር(1/2014)በኢትዮጲያ አቆጣጠር

በኢስላማዊ አቆጣጠር (١٤٤٣)ጁማደ_ልአኺራ (٦) ስድስት

ስፍራ ኮምቦልቻ በርበሬ ወንዝ ብቸኛው የሰለፊዮች መስጂድ(አንሷር)

ሰዓት ከ 2:30_3:00 ድረስ ባለው ይጀመራል ኢንሻአሏህ ለዚያ ቀን ያብቃን።

የደዕዋው እና የዱዓቶች ዝርዝር ነገ የምንገልፀው ይሆናል አሏህ በሰላም ያሳድረን።

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
وَيْلٌۭ لِّكُلِّ هُمَزَةٍۢ لُّمَزَةٍ
▪️ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
ٱلَّذِى جَمَعَ مَالًۭا وَعَدَّدَهُۥ
▪️ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخْلَدَهُۥ
▪️ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
كَلَّا ۖ لَيُنۢبَذَنَّ فِى ٱلْحُطَمَةِ
▪️ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلْحُطَمَةُ
▪️ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
نَ
ارُ ٱللَّهِ ٱلْمُوقَدَةُ
▪️የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
ٱلَّتِى تَطَّلِعُ عَلَى ٱلْأَفْـِٔدَةِ
▪️ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌۭ
▪️እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
فِى عَمَدٍۢ مُّمَدَّدَةٍۭ
▪️በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡
📚(ሱረቱል አል ሁመዛህ)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
አቡሁረይራህ -ረዲየሏሁዓንሁ- ባወሩት የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ሶስት ዱዓዎች ተቀባይነት አላቸው, ።

🔺የጾመኛ ዱዓ፣
🔺የተበዳይ ዱዓና የመንገደኛ ዱዓ" ብለዋል
(ሶሂሁል ጃሚዕ/3031)
▪️ታላቁ አሊም ሼይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦

እያንዳነዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባልዕውቀት ስል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው።

📝ደውሩ አልመረኣህ 7
◾️ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ቀልብ ቀጥ አለች (ተስተካከለች) የሚባለው፦
①) በአላህ ውዴታ የተሞላች ስትሆን
②) አላህን መታዘዝ ስትወድና
③) አላህን ማመፅ ስትጠላ ነው።

📜جامع العلوم والحكم
السَّلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

🎤 ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ

ዉድና የተከበራቹህ በወሎ ዙሪያ የምትገኙ ወንድምና እህቶች እናትና አባቶች በሙሉ ሃገራችንን አሏህ ሰላም ስላደረገልን ለአሏህ ምስጋባ ይገባዉ በሱዉ ፍቃድ እነሆ በወሎ በዉቢቷ ኮምቦልቻ ከተማ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን ስንጠራቹህ በደስታ ነዉ።

በዚህ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ላልሰሙ ወገኖች በማሰማት ትንሽ ትልቅ ሴት ወንድ ሳይለይ ደዕዋዉ አካታች መሆኑን ታሳቢ በማድረግ እንድትታደሙ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

🛖ቦታ👉 ወሎ በዉቢቷ ከተማ_ኮምቦልቻ
🕌 በርበሬ ወንዝ አንሷር መስጂድ

ቀን👉 የፊታችን እሁድ (ጥር/1/2014)

🕠 ሰዓት👉 ከጧቱ 2:00

👉 የደዕዋ ርዕስ

① رأس مالنا هو توحيدنا
① ካፒታላችን ተዉሂዳችን ነዉ።

🎙በ ሸይኽ ሙሀመድ ገዛል "ሐፊዞሁሏህ" ከምንገድ ስለገቡ ካልደከማቸዉ

② عقيدة السلف في أصول السنة
② የሰለፎች እምነት በሱና መሰረት ላይ

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ "ሐፊዞሁሏህ"

③ سمو الأخلاق وأثره في الناس
③ የስነምግባር ከፍታና በሰዎች ላይ ያለዉ ተፅኖ

🎙በአቡ ሶላሁዲን ሸይኽ ሁሰይን "ሐፊዞሁሏህ"

④ الوحدة على السنة وقواعده
④ በሱና ላይ አንድነት እና መርሆዎቹ

🎙በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ "ሐፊዞሁሏህ"

⑤ ما لجهالنا لا يتعلمون والعلماء يذهبون؟
⑤ ኡለማዎች (በሞት) እየሄዱ መሃይማኖቻችን ምን ሆነዉ ነዉ የማይማሩት?

🎙በ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
አስብበት
――――
የሰው ውዳሴ ቢበዛ ስምህን ነው ከፍ የሚያደርገው።ከዛ ውጪ እውቀት አይደለም ቁመት አይጨምርልህም።


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida