💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) (አቡ ሙዓዝ ሀሰን)
إن لله ما أخذ وله ما أعطي وكل شيئ بأجل مسمي

انتقل أخونا سعيد من جماعة كومبولشا إلي الأخرة فجأة رحمه الله تعالي.

ከ ኮምቦልቻ ጀመዓዎች አንዱ የሆነው ወንድማችን ሰዒድ ትናንት ገቢያ ውሎ በድንገት አጀሉ ደርሶ ሂዎቱ አልፏል አሏህ ይዘንለት

ስለሆነም የዛሬው ቀጠሯች ወደ ሳምንቱ እሁድ ተላልፏል አሏህ በሰላም ያድርሰን።

የመጀመሪያውን መልእክት ሼር ያደረገ ሁሉ ይህንንም ሼር ያድርግልን ህዝብ እንዳይለፋብን ባረከሏሁ ፊኩም።
➴ሞት አይቀርም‼️

ጥፍጥናን የሚቆርጠውን፣
ወዳጅን ከወዳጅ የሚለየውን፣
ቀድሞ ሳይናገር በድንገት
የሚመጣውን ፣ሞትን ማስታወስ አብዙ

🔺ሞትን ሁሌ ያስታወሰ የዱኒያ ደስታ
አያታልለውም በዲኑ ምክንያትም
የሚገጥሙት ችግሮች አይበግሩትም👌
ለማይቀረው ጉዞም ስንቅ ይሰንቃል!

◍ሞት አይቀርም ግን የኔና የአንቺ/ያንተ ተራ መች እንደሆነ ማናችንም አናውቅም።
الحياة الطيبة مدارها على راحة القلب | الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه…
<unknown>
▪️الحياة الطيبة مدارها على راحة القلب ..

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
Audio
♦️فجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاء
♦️القارئ ؛ #مختار_الحاج
•••━══❁✿❁══━•••
{فَجَآءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ}
ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡

➧ዘመን የማይሽረው ድንቅ የሴት ልጅ ውበት ሐያእ ነው።


ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ:-የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።
ምንጭ:-{ሒራሰት አል ፈዲላህ/113}

https://t.me/https_Asselfya
አላማህ ምንድነዉ
abdu shikur
🎤🎤አዲስ ሙሓደራ🎤🎤
____
አላማህ ምንድነዉ ? በሚል አር
እስ
____
🎤በወንድም አብዱ ሽኩር🎤
|አቡ ፈዉዛን|__

🔽ቻናላችንን ለማግ
ኘት እቺን ንኳት🔽

@abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/https_Asselfya
◾️ለሴት ልጅ ከቤቷ የተሻለ ምርጥ ቦታ የለም።
◾️ቢሮ፣ ገበያ፣ ጎዳና፣ የመዝናኛ ቦታ፣ አደባባይ፣ አዳራሽ፣ ሚዲያና ሲኒማ ትክክለኛው የሴት ልጅ ቦታ አይደለም።



አላህ በተከበረው ቂርአኑ እንዲህ ብሏል።
وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ
➡️ በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡ (ሱረቱ አል- አሕዛብ - 33)

☑️ ሱፍያን አሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። (ለሴት ልጅ ከቤቷ የተሻለ ምንም ቦታ የለም። ትልቅ "ያረጀች" ሴት እንኳ ብትሆንም።)
📚[ الاستذكار لابن عبد البر ]

♦️ሴት ልጅ መስጅድ ሄዳ በጀመአ ከምትሰግደው ሶላት ይልቅ እቤቷ ውስጥ ሆና ጓዳዋ ላይ ለብቻዋ የምትሰግደው ሶላት የተሻለና በላጭ ነው። ምክንያቱም በትክክለኛ ቦታዋ ስለሰገደችውና እራስን ከመፈተንና ሌሎችንም ፈተና ላይ ከመጣል የራቀ ስለሆነ ነው።

🔸ይህን የሚገነዘቡት አላህ ውስጣቸው በኢማን የሞላላቸው ሴቶች ብቻ ናቸው። እነዛ ስልጣኔ፣ ዲሞክራሲና ሸይጧን የጋለባቸውማ ይህ ትልቅ የአላህ ትእዛዝ እንደ እስር ቤትና ኋላ ቀርነት ወይም የሴትን መብት እንደ መግፈፍ አድርገው ይቆጥሩታል።

🔘ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ!!

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
كن سلفيا على الجادة.pdf
2.4 MB
كن سلفيا على الجادة pdf

በአሏህ ፍቃድ የ ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ ኪታብ ሙሉ ደርስ እለቅላቹሃለሁ
♦️♦️مَن عاش مَع القُرآن سَرَت رُوح الحيَاة

إلىٰ قلبِه، وأزهَرت شجَرة سَعادتِه

فالقُرآن للقَلب كالرُّوح للبَدن.

📌📌قَال المولى تبارك وتَعالىٰ :
﴿وَكَذَٰلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِنْ أَمْرِنَا﴾.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أَصْبَحْنا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لله وَالحَمدُ لله لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذا اليوم وَخَيرَ ما بَعْدَه، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ ما في هذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْدَه، رَبِّ أَعوذُبِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُبِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْر.

#أذكارالصباح

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
شروط_لا_إله_إلا_الله_ونواقض_الإسلام_رسلان.pdf
1.2 MB
شروط لا إله إلا الله ومعناها ونواقضها
للشيخ محمد سعيد الرسلان
لا إله إلا الله - ١
لا إله إلا الله - ١

ላ ኢላሃ ኢልላ አላህ - 1
كن سلفيا على الجادة (02)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 كن سلفيا على الجادة
📚 በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን

🎙للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي

→ክፍል ሁለት ②

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
የኪታቡ pdf ለማግኘት
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
◾️ኧረ ተው አላህን እንፍራ


አንዳንዶቻችን ቅጥ አተናል። ሚዲያው ስለተመቸን ብቻ እንደፈለግን መፃፍ፣ መናገር፣ መሳደብና መተቻቸት ይዘናል። እራሳችን አሳልፈን ለጠላት ሰተናል። ይህ አካሄድ ብዙም አያዋጣም። እኔ ግርም የሚለኝ በሁሉ ነገር ላይ አለሁ በማለት ሀሳብ መሰንዘራችን ነው።

♦️ስለትዳር ሲመራ አንደኛ ተሰላፊ
♦️ስለፓለቲካም ሲሆን ከሁሉ ቀዳሚ
♦️ስለዲንም ሲሆን ለዛውም በጣም ከባድ በሆኑ አርእስቶችም ላይ ተሽቀዳዳሚ እንደው ምን ቀረን በአላህ። በሁሉ ነገር ላይ ያለእውቀታችን ተሰልፈን ከምናስተካክለው ይልቅ የምናበላሸው፣ ከምናስታርቅ ይልቅ የምናጣላው፣ ከፍተትን ከመንዘጋው ይልቅ ቀዳዳ የምንከፍተው ይበዛል። አላሁ ሙስተአን ኧረ አላህ ይድረስልን። የኛስ ነገር አሳሳቢ ሆኗል። እስቲ ሌላው ማድረግ እንኳን ካቃተን ምላሳችንን ሰብሰብ አድርገን አጥንት ከሚሰብር ፅሁፋችን ታቅበን ዱአ እናድርግ። ከፈተና እራሳችንን እናርቅ። መረጃ መሰረት ባደረገና በተረጋገጠ ነገር ላይ ብቻ እናትኩር።

ሀቂቃ አላህን እንፍራ። ሞት አለ፣ ቀብር አለ፣ ሂሳብ አለ፣ ሲራጥ አለ፣ የጀሀነም እሳት አለ። ዛሬ እንደ ቀልድ የምንወረውራት አንዲት ቃል ነገ ብዙ ዋጋ ልታስከፍለን ትችላለች። ሀቲማችንን ሊያበላሸው ይችላል። መልካም ስራችንን ሊያወድምብን ይችላል። ወንድሞቼ እራሳችንን እንመርምር። ሂሳብ እናድርግ። ለእልህ ብለን አንፃፍ። ለበቀል ብለን አንዋሽ። ስለጠላነውም ድምበር አንለፍ። በምንፅፈውና በምንናገረው ነገር ላይ ምክንያታዊ እንሁን። መፃፍ ስለቻልን ብቻ ያለመረጃ አንፃፍ። በሀቅ ሽፋን ሆዳችን ያረገዘውን ሁሉ አንዘርግፍ። ለምስኪኑ ማህበረሰባችንም እናስብ። እያንዳንዱ ንግግራችንና ፅሁፋችን እየተመዘገበ መሆኑን እናስታውስ። ነገ ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን የደም እምባ ከማንባታችን በፊት ዛሬውኑ እንቶብት። ፌስቡክ ላይ የምትወረውራት ቃል እያንዳንዱ ነገ ትቀርብልሀለች። መልካም ከሆነ ጀነት መጥፎ ከሆነ ደሞ ጀሀነም ታወርስሀለች። ስለዚህ ምርጫው በእጅህ ነው የሻህን ምረጥ።


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ

➡️ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

📚(አል -ረዕድ 28
)
Audio
◾️ከአንድ በላይ ማግባት


የተሳሳተ አመለካከት
ለሴት ልጅ ያለው ጥቅም
በዚህ ሰበብ ፍቺ መጠየቅ
አዛ ማድረግና በሱ ላይ ማመፅ

↪️ ክፍል ① ↩️


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ኹጥባ_ጫትና ጉዳቶቹ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
خطبة الجمعة
የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 حكم أكل شجرة القات وما فيها من الآفات

🌐 የጫትን ቅጠል መብላት ብይኑ እና በዉስጧ ያለዉ ጉዳት

🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4416
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4416
كن سلفيا على الجادة (03)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 كن سلفيا على الجادة
📚 በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን

🎙للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي

→ክፍል ሶስት

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk