💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
◾️ዘረኝነት ጥምብ ናት ተዋት

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የእስልምና ዓቂዳ (የእስልምና መሰረቶች) ትምህርት ከኢርሻድ ኪታብ።

ዝግጅት ፦
በዓብዱሶመድ መሓመድ ኑር

الحمدلله رب العالمين، وصلى الله وسلم على رسوله صلى الله عليه وسلم
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
ተከታታይ የእስልምና ዓቂዳ(የእስልምና መሰረቶች) ትምህርት ከኢርሻድ ኪታብ።

አሰላዋቱ ወሰላሙ ዓላ ረሱሊላሂ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
)

↪️ የእስልምናን ዓቂዳ መማር በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።
የ እስልምናን ዓቂዳ(የእስልምና መሰረቶች) ማወቅ ማለት የሚከተሉትን ነጥቦች አካቶ
የያዘ ነው።


የእስልምና ዓቂዳ(የእስልምና መሰረቶች) ማለት ምን ማለት ነው?
የእስልምና ዓቂዳ(የእስልምና መሰረቶች) ማእዘናት የትኞቹ ናቸው?


የእስልምና ዓቂዳ(የእስልምና መሰረቶች)ን የሚያፈርሱት(ተቃራኒዎች) ተግባራት እና
እምነቶች የትኞቹ ናቸው?
የእስልምና ዓቂዳ(የእስልምና መሰረቶች)ን ጎዶሎ የሚያደርጉት ተግባራት እና

እምነቶች የትኞቹ ናቸው?

የእስልምናን ዓቂዳ ለራሳችን ከተማርን እና ካወቅን ቡሃላ ተግባራዊ ማድረግ አለብን።


ተግባራዊ ያልሆነ ማወቅ እወቀት አይባልም። ቀጥሎ የሚመጣው ደረጃ ደግሞ ሰዎችን
ወደዚህ ንጹህ እምነት መጥራት ነው። ለራሳችን አውቀናል ወይንም ሰርተናል ብሎ ሰው
እየጠመመና እየተሳሳተ ዝም ብሎ ማየት በእስልምና የተወገዘ ተግባር ነው። ይህ ብቻ
ሳይሆን የዚህ እውቀትና ተግባር ባለቤት የሆነውም ዝም በማለቱ እሱ ራሱ ሊጠምም
ይችላል።


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➡️አቡ ሙሰል አሽአርይ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።
📚(ቡኻሪ ዘግቦታል
)
ሀሰን አለ’በስሪይ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-አንድ በሪያከመልካምአይወገድም!

በተናገረ ጊዜ ለአላህ ብሎ ከተነገረ ስራን/መልካም ተግበርን ሲሳራ ለአላህ ብሎ ከሰራ።

📚مصنف إبن أبي شيبة
ወጣቶች ሆይ!
"አግቡ፣ አግቡ፣ አግቡ
"

#ትዳርን የመሰለ ነገር የለም!

https://t.me/https_Asselfya
➢የጧት ዚክር


اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.

አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡

الله
م إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]

አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡

[አቡዳውና ቡኻሪ]


اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ]

አላህ ሆይ አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ አላህ ሆይ ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ አላህ ሆይ ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አላይ ሆይ ከክህድትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሶስት ጊዜ
👍1
▪️قُل لَّن يُصِيبَنَا إِلَّا مَا كَتَبَ اللَّهُ لَنَا هُوَ مَوْلَانَا ۚ وَعَلَى اللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْمُؤْمِنُونَ

«አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም፡፡ እርሱ ረዳታችን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ» በላቸው፡፡

📚(አል ተውባህ- - 51)
አንድ አካል በበሽታ በተጠቃ ጊዜ
ምግብ, መጠጥ, እንቅልፍ, ሆነ እረፍት አይፈይደውም


ልክ እንደዚህ ልብ በዱኒያ ሙሀባ የተንጠለጠለች ከሆነ ምክር, ግሳፄ አይፈይደውም!

➳ማሊክ ኢብኑ ዲናር
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) (አቡ ሙዓዝ ሀሰን)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

جئنا والتقينا بعد غيبوبة طويلة

الحمد لله
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ ወንድምና እህቶች እንኳን ደህና ቆያችሁ።

አላህ እንኳን በሳላም አገናኘን።

ሱናንና ሱንዮችን ወዳዱ #ወንድማችሁ_አቡ_ዑበይዳ


አዬን!! በዱኒያ ላይ ያለ ሰው የቱን ያክል ቢለያይም እንኳን አንድ ቀን ለአጋጣሚም ቢሆን ሊገናኝ ይችላል።በሞት ያጣነውን ግን ዱኒያ ላይ ከየት ነው የምናገኘው?!
*ባጋጣሚ አኼራችንን ለማስታወስ ብዬ ነው።
◾️ኢብኑ ሀዝም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ከሰዎች ስድብና ትችት ነፃ እሆናለሁ ብሎ ያሰበ ሰው እብድ ነው።

📚 الأخلاق و السّير ١٧
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••

🔹«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»