💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
➡️ እናታችን አኢሻ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ ትላለች፦

▪️ከሰዎች ሁሉ አላህ ዘንድ መጥፎ ቦታ ያለው ሰው ማለት: ከክፋቱ የተነሳ ሰዎች ከሱ መጥፎን እንዳይደርስባቸው ፈርተው ሚጠነቀቁትና የሚሸሹት ሰው ነው።

📚(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።)
Audio
▪️ادْخُلُوهَا بِسَلَامٍ آمِنِينَ.....!
Audio
🔹 تلاوة سورة الإنسان
🔹 القارئ: #نور_الدين_سليم
•••━══❁✿❁══━•••
ማራኪ ቲላዋ
https://t.me/https_Asselfya
☞::::::::::የሌሊት ሶላት::::::::::::☜
➘➘➘➘➘➘➘🍃➘➘➘➘➘➘➘


صلاتُك كُل ليلةٍ للوِتر بسُورةِ المُلك هي تطبيقٌ لثلاثِ سُننٍ عن النبي ﷺ :

1 - صلاةُ الوِترِ (سُنةٌ مُؤكدة).

عن علي بن أبي طالب رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((يَا أهْلَ القُرْآنِ أوْتِرُوا ؛ فَإنَّ اللهَ وِتْرٌ يُحِبُّ الوِتْرَ))

رواه أبو داود.

2 - قيامُ الليلِ (ولو بركعةٍ واحدة وهي الوِتر).

عن أبي أمامة الباهلي رضي الله عنه ،
عن رسول الله ﷺ أنه قال :

((عَلَيْكُمْ بِقِيَامِ اللَّيْلِ ؛ فَإنَّهُ دَأبُ الصَّالِحِينَ قَبْلَكُمْ ، وَهُوَ قُرْبَةٌ إلَى رَبِّكُمْ ، وَمَكْفَرَةٌ لِلسَّيِّئَاتِ ، وَمَنْهَاةٌ عَنِ الإثْمِ))

رواه الترمذي.

3 - قراءةٌ سورةِ المُلك كُل ليلةٍ (النجاةُ من عذابِ القبر).

عن عبدالله بن مسعود رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ قال :

((سُورَةُ تَبَارَكَ هِيَ المَانِعَةُ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ))

رواه السيوطي.

وإذا أكملتَ عدد الآياتِ التي تقرأُها مع آياتِ سورةِ المُلك ليكونَ مجموعُ قراءتِك للآيات كاملةً في الصلاةِ 100 آيةٍ ، فإنك ستُكتبُ من القانتينَ بإذن الله ،

عن عبدالله بن عمرو رضي الله عنهما قال :
قال رسول الله ﷺ :

((مَنْ قَامَ بِعَشْرِ آيَاتٍ لَمْ يُكْتَبْ مِنَ الغَافِلِينَ ،
وَمَنْ قَامَ بِمِائَةِ آيَةٍ كُتِبَ مِنَ القَانِتِينَ ،
وَمَنْ قَامَ بِألْفِ آيَةٍ كُتِبَ مِنَ المُقَنْطَرِينَ))

رواه أبو داود.

وفقنا اللهُ لما يحبُّ ويرضَى.
📮ከልብ የሆነ ምክር ለእህቶች ٠٠

قال الله
‏﴿وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ﴾

ከማንም በላይ ሚያዝንልሽ ፈጣሪሽ አላህ እንዲህ ይልሻል
""እቤታቹ ውስጥ እርጉ ሁኑ (ለአሳሳቢ
ጉዳይ ካልሆነ በቀር ከቤት አትውጡ)""
👆👆👆👆👆👆👆👆
ሱረቱ አል አህዛብ


*((እቤትሽ ውስጥ ሆነሽ የምታሳልፊያት
እያንዳንዷ ደቂቃና ሰከንድ ዒባደና የአላህን
ትእዛዝ ማክበር ነውና አደራሽን ንያ
አድርጊበት))*


ስለዚህ ቤትሽ መቆያሽና መቀመጫሽ ብቻ
ሳይሆን መስጂድሽና የዒባዳ ቦታም
ጭምር መሆኑ እንዳትዘነጊ
!
‏አቡዘከርያ
ከመከራዎች ሁሉ ታላቁ የልብ ድርቀት ነው

አላህ ይጠብቀን እና ልብ ደረቀ ማለት ማስተዋል ጠፋ ማለት ነው

ልብ የሁሉ ነገር መነሻ ናት እሷ ካማረች ሁሉም አካል ያምራል

ጌታችን ሆይ❗️ልባችን የንብረታችን ሁሉ ቁንጮ ስለሆነ አንተ አስተካክልልን
اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ
◾️በእነርሱ ላይ ሸይጧን ተሾመባቸው፡፡ አላህ ማስታወስን (ዚክር) አስረሳቸው፡፡
أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ
◾️እነዚያ የሸይጧን ጭፍሮች ናቸው፡፡
أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ
◾️ንቁ! የሸይጧን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

📚(ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)
ከሙዓላ ቢን ዚያድ አንድ ሰው ሐሰን አልበስሪን
: አቡ ሰዒድ ሆይ! የልቤን ድርቀት ተቸገርኩኝ ሲል ጠየቀው: እሱም በዚክር (አላህን በማስታወስ) አስወግደው" ሲል መለሰለት።
[አልዋቢል አሶይብ:146]
_አሏህን ያዝ እሱ ይበቃሀል_

*👉የሰው ልጅች ድህነትህን ካሳወካቸው ይንቁሀል።*
*👉ሀብት እንዳለህ ካሳወካቸው ይመቀኙሀል።*

*ጉዳይህን ሁሉ ሉኡል ሀያል ወደሆነው ጌታህ አስጠጋ።*

_‏" الــنــاس إن أظــهرت لــهم فــقــرك إحــتــقــروك،وإن أظــهرت لــهم غــنــاك حــســدوك،فــاجــعــل كل أمــرك لــلــه ســبــحــانــه "_

*📚شــرح لــامــية ابــن اوردي*
_لــلــعــلــامــة الــحــجــوري_


 
ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት በኡስታዝ አቡ ሙስሊም إن قومي…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶 መልክተኛውም «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት» አለ፡፡

🔶 (وَقَالَ ٱلرَّسُولُ یَـٰرَبِّ إِنَّ قَوۡمِی ٱتَّخَذُوا۟ هَـٰذَا ٱلۡقُرۡءَانَ مَهۡجُورࣰا) [سورة الفرقان 30]

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3

https://t.me/AbumuslimAlarsi/8083

            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 ምንጭ "የቁርኣን ተሸካሚዎች ባህሪ (1)" ከሚለው ሙሓደራ ክፍል 113 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!
          
      
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
👍1
ዚና የሰሩት አይሁዶች ታሪክ
Sheikh Muhammed Zeyn
➧ዚና የሰሩት አይሁዶች ታሪክ


🎙ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ሸይኽ አደም

https://t.me/https_Asselfya
Audio
#ጥቅል ምክር
|ስለ ኢንተርኔት፣ ወንጀል፣ ፈሳድ|

#من المدرسة الإمام أحمد
🎙በ ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር
#አላህ ይጠብቀው
https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️ تلاوة من سورة البقرة
♦️ القارئ: #عبدالرحمن_العزاز
•••━══❁✿❁══━•••
ማራኪ ቲላዋ
የቁርአን ግብዣ