💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.58K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
የመውሊድ ደጋፊዎች ሹቡሀ


↪️ ማምታቻ 8⃣


➲የቁርአን አንድ ላይ መሰብሰብ
➲የሀዲስ መዘገብና ሌሎችም

🔻የቁርአን መሰብሰብ ለመውሊድ በጭራሽ መረጃ አይሆንም!!

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
حلقة القرءان في مدرسة مركز ابن عباس (②) Trim
Super Effect Edited

ይደመጥ እንዳይታለፍ

በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ውስጥ ከሚሰጠው የሀለቃ ቂርአት የተወሰደ

ከትላንቱ የቀጠለ

👉 ረጋ ያለ ቂርአት
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
[] የመልካም ሴት ባህሪያት [] ክፍል አንድ
[] مركز أبي موسى الأشعري []
🌾ክፍል አንድ🌾

✴️[] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች []

🌟 የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!🌟

⭐️ የግጠሟ ስም: " الجوهرة المكنونة للدرة المصونة "

✒️✒️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዲ

🕰 የትምህርቱ ቀን እና ሰአት:
ዘውትር ረቡዕ እና ቅዳሚ ከመግሪብ ሰላት በሇላ

🖱የትምህርቱ አድራሻ: በ Voice Chat
🌾መርከዝ አቡ ሙሳ አልአ-ሽዐሪ Online የቁርአን ሒፍዝ ማእከል🌾
https://t.me/kurantejwid

🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
PDF ለማግኘት
https://t.me/https_Asselfya/1094
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ፡–
መልካም የሆነች ሴት ልጅ ከአንድ ሽ ወንድ ልጅ ትበልጣለች።
28 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣8⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🍃 ወንድን ልጅ የምትገጥመውን መልካም ሴት ከማግኘት በላይ #የሚያረጋጋው(የሚያረካው) ምንም ነገር የለም…
………………
🍃 ቀጣዩ የአሏህ ቃል ማስረጃ ይሆነናል
……………………………………………
{وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ}

{ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡}
🍃🍃🍃 ሩም 21🍃🍃🍃

👇 ሊንኩን ሼር ያርጉ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
☆ ትክክለኛው የህሊና እርፍት የሚኖረው
በሁሉም ነገር ላይ አልሀምዱ ሊላህ
ማለትን ስታበዛ ነው❗️

💦⇨እራስህን በዱንያ አታጨናንቅ
ሁሉም ነገር የተፃፈ ነው ታገኘዋለህ

🎓 በክር ኢብኑ ዓብዲላሂ የተባለ ሊቅ እንዲህ ይላል :-

" አንድ የአላህ ባሪያ አንድ ጊዜአልሀምዱ ሊላህ አይልም ለሱ የአላህ ኒዕማ ዋጂብ ብትሆን እንጂ

▪️የዚህ ኒዕማ ዋጋ ምንድነው ?
👉ዋጋው አሁንም አልሀምዱ ሊላህ ማለት ነው ።
👉ሌላ ኒዕማ መጣ
እንደዚሁ የአላህ ኒዕማ አያልቅም
"
አሽሹክር ሊብኒ አቢዱንያ ( 14 )
"ዒልም ካለ……… መግባባት አለ።
"ዒማን ካለ……… አማና አለ።
"ዒኽላስ ካለ……… መተናነስ አለ።
"ዒሕሳን ካለ……… ትህትና አለ።
"ተወኩል ካለ……… ስኬት አለ።
"ተቅዋ ካለ………… ታማኝነት አለ።

"አላህ ይወፍቀን ያረብ
29 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣9⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
👍1
🎓አስተዋይ_ሚስት!!

ሁሌም ከባሏጎን ትቆማለች ነገሮችን በጥልቀት ትመረምራለች ለሚያደርግላት መልካም ነገርሁሌ ታመሰግነዋለች።

▪️መጥፎካየችበትታጋሽትሆናለች።

💎ውዷዬ ባለቤትሽን ከሌሎች ሰዎች ጋር በፍፁም አታወዳድሪ❗️ ምንም ይሁን ምን የራስሽ ንጉስ ብቻ እንደሆነ አስቢ።


💧💧💧💧💧💧💧
058 - Al-Mujadilah (She That Disputeth) سورة المجادلة
القارئ: عبد الولي الاركاني Reciter: AbdulWali AlArkani
ጣፋጭ ቲላዋ

◾️ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።

https://t.me/https_Asselfya
◾️የጅሙአ ቀን ሶለዋትን አብዙ


🌐የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በሌላ ዘገባ ከቀናቶቻችሁ ሁሉ ምርጡ የጅሙአ ቀን ነው።
በዚሁ ቀን ውስጥ፦
➲ነብዩላህ ኣደም ተፈጥሮሯል።
➲ወደ ጀነትም እንዲገባ ተደርጓል።
➲ከጀነት እንዲወጣም ተደርጓል።
➲የውመል ቂያማ የሚቆመውም በዚሁ ቀን ነው።
➲አንድ ባሪያ የጠየቀውን ነገር የማይመልስበት (ዱአ ተቀባይነት ያለበት) ሰአት ተደርጎበታል።

↪️ በዚህ ቀን በኔ ላይ ሶላትን አብዙ። በኔ ላይ የምታወርዱት ሶላት ይቀርብልኛልና።

📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ኹጥባ_በምድር ዉስጥ ማበላሸት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

→ ርዕስ↓

🌐 وَلَا تُفْسِدُوا فِي الْأَرْضِ بَعْدَ إِصْلَاحِهَا
[الأعراف ٥٦]

🌐 በምድር ውስጥ ከተበጀች በኋላ አታበላሹ
[አል-አዕራፍ 56]

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4072
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4072
• - قال الإمام الألباني
• - رحمه الله تبارك و تعالىٰ - :

• - ‌‏كما أنّه لا معبود بحقٍّ إلا الله ، ‏فكذلك لا متبوع بحقٍّ إلا رسول الله( ﷺ) .

📜【 متفرقات شريط رقم (٦) 】
‏༄༅‏༄༅‏༄༅‏༄༅❁❁✿❁❁‏༄༅‏༄༅‏༄
ታላቁ ሙሐዲስ ሸይኹል አልባኒይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "ልክ ከአላህ ውጪ በእውነት የሚገዙት አምላክ እንደሌለ ሁሉ፥ በእውነት የሚከተሉትም የለም ረሱል ﷺ ብቻ ቢሆኑ እንጂ" [ሙተፈሪቃት ካሴት ቁጥር፡6]
አላህ በእሱ ትዕዛዝ፤ በመልዕክተኛው ﷺ ሱና ውለን የምናድር ያድርገን።

አብዱልዓዚዝ ገለታው
▪️ ሙዕሚን ፈገግታው ፊቱ ላይ ሃዘኑ ቀልቡ ውስጥ ነው !!!

🔻ሀዘንህን ደብቀህ ሰዎች ፊት
ደስተኛና ተጫዋች ሁን !

▪️ አሏህፊት ስትቆም የደበቅከውን ሀዘን
ሁሉ ዝርግፍ አድርገህ የምትፈልገውን ሁሉ ለምነው።

🔻ከሰሚዎች ሁሉ በላጩን።።።።።፡!
https://t.me/https_Asselfya