"ስትታይ በአድማሱ ላይ ያለች ኮከብ ትመስላለች… ውስጧ ግን ባዶ ነበር… ምግባር አጣሁባት… አብሮ የሚያቆየን ምንም አልነበረም።"
አለ… መልኳን ብቻ አይቶ ካገባት በኋላ…
t.me/abdu_rheman_aman
አለ… መልኳን ብቻ አይቶ ካገባት በኋላ…
t.me/abdu_rheman_aman
👍6
🔖 ዝምታ ከጥበብ ነው !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
قال لقمان: يا بني إذا افتخر الناس بحسن كلامهم فافتخر أنت بحسن صمتك.،،،،،،،،
ሉቅማነል ሀኪም ለልጁ እንዲህ ሲል መከረው።
[كتاب روائع الحكمة/٣٤]
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
قال لقمان: يا بني إذا افتخر الناس بحسن كلامهم فافتخر أنت بحسن صمتك.،،،،،،،،
ሉቅማነል ሀኪም ለልጁ እንዲህ ሲል መከረው።
ልጄ ሆይ❗️ሰዎች በመልካም ንግግራቸው ሲኮሩና ሲጎርሩ ፦ አንተ በመልካም ዝምታህ ኩራባቸው (ብለጣቸው)[كتاب روائع الحكمة/٣٤]
t.me/https_Asselfya
👍9
🔖እዚህም እዚያም እውር እንዳትሆን !
ቁርኣን ውስጥ ካሉ በጣም አስፈሪ እና አስተማር ከሆኑ አንቀጾች አንዱ የሚከተለው የሱረቱል-ኢስራእ ቁጥር 72 አንቀፅ ነው፤
{ وَمَن كَانَ فِے هَـٰذِهِۦۤ أَعۡمَىٰ فَهُوَ فِے ٱلۡـَٔاخِرَةِ أَعۡمَىٰ وَأَضَلُّ سَبِیلࣰا }
[سُورَةُ الإِسۡرَاءِ: ٧٢]
"በዚህች ዓለም ላይ ሲኖር እውነቱን ከማወቅና ከመከተል ልቡ የታወረ ሰው በመጨረሻው ዓለም (ኣኺራህ) ላይም እውር ይሆናል።
ምድር ላይ ሲኖር የሐቅን መንገድ ከሳተው
منقول

ይልቅም ኣኺራህ ላይ የጀነትን መንገድ ይስታል!"
ይህ ችግር እንዳይገጥመን ዲናችንን በሚገባ መማር፣ አላህ እና መልእክተኛው የሚወዱትን አውቀን መተግበር፣ የሚጠሉትንም አውቀን መራቅ ይጠበቅብናል።
ግምባር ላይ ያለውን የዓይን ብርሃን ከማጣት ይልቅ የልብን (የዕውቀትና የኢማንን) ብርሃን የማጣት አደጋ ሊያሳስበን ይገባል።
منقول
ዘውታሪ የሆነ ሰላምና መረጋጋት ይኖራችሁ ዘንድ ሁልጊዜም ፤ በሁሉም ሁኔታ ዉስጥ አላህን አውሱ። ሥሙን በምላሳችሁ አድርጋችሁ ዋሉ።
ደስታም ሆነ መልካም ነገር ሁሉ አላህን በማውሳት ዉስጥ ነው የሚገኘው።
ደስታም ሆነ መልካም ነገር ሁሉ አላህን በማውሳት ዉስጥ ነው የሚገኘው።
👍12
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
እንዲህም ቤት ደስ ይለኛል! ሁለት የሚፋቀሩ ባልና ሚስት ያሉበት...ከረሂሙ ጋር ባላቸው ውብ ግንኙነት የተፋቀሩ...በዛች አራት ማዕዘን ቤታቸው ውስጥ ሌላ ትንሽ አለም የፈጠሩ...
ጥ..ል..ቅ ያለ ረጅም ወሬ...ተጨቃጭቀው እዛው ሚስማሙ...እዛው ተጣልተው እዛው የሚታረቁ...ስለነሱ ጉዳይ ማንም ሳያውቅ የሚኖሩ...ውብ የሁለት ጥንዶች ቤት...ትንሽዬ አለም! ሰሜኑን እሱ...ደቡቡን እሷ...ምስራቁን እና ምዕራቡን ፍቅርና መተሳሰባቸው የሞላው...ጥንጥዬ አለም!

👍2
ልደትን ማክበር
Daru tewhid
ሰዎች ማልቀስና መጨነቅ በነበረባቸው ቀን ልደታቸው እያከበሩ እንኳን ደስ አለህ ፣እንኳን ደስ አለሽ ይባባላሉ።
🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
👍3
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo
መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
~
መውሊድ ቀደምት የኢስላም ትውልዶች ዘንድ የማይታወቅ መጤ ፈጠራ መሆኑን ራሳቸው የመውሊድ አክባሪ የሆኑ አካላት የመሰከሩትን አሳልፌያለሁ። እነዚሁ አካላት መውሊድ ከክርስቲያኖቹ ገና ተኮርጆ በፉክክር እንደሚከበር የተናገሩቱን ደግሞ እናያለን። ዘግይተው የመጡ አንዳንድ የነጋባቸው ሱፍዮች ግን “መውሊድ በሀይማኖታችን መረጃዎች መሰረት የተፈቀደ በመሆኑ ላይ ከተግባባን ከክርስቲያን ወይም ከሂንዱ እምነት ጋር ባጋጣሚ ተመሳስሎ ቢገኝ ችግር የለውም” ይላሉ። በሀይማኖታችን መሰረት ቢኖረውማ እነ ኢብኑ ሐጀር “የመውሊድ ተግባር መሰረቱ ቢድዐ ነው። በሶስቱ ክፍለ ዘመናት ከነበሩት መልካም ቀደምቶች ከአንድም አልተላለፈም” አይሉም ነበር።
እያከበሩ ያሉት ሌላ መልክ ያለው ገና ነው፣ chrismas ማለት ልደት ማለት ነው። ልደት ማለት ደግሞ በዐረብኛው መውሊድ ማለት ነው። ስለዚህ የሚከበረው ማንነት እንጂ የተለየው የሚያከብሩት ገናን ነው። የክርስቲያኖች ገና = የሱፍዮች መውሊድ! የክርስቲያኖች መውሊድ = የሱፍዮች ገና!
እንዲያውም መውሊድን የሚያከብሩት ከክርስቲያኖች ጋር ለመፎካከር ብለው ነው። የፉክክር ዒባዳ ማለት ነው! ይህንን ሐቅ በኪታብ ሳይቀር ያሰፈሩት አሉ። መረጃ እጠቅሳለሁ፡-
1. ሰኻዊ ምን እንደሚል ተመልከቱ፡- “ባለ መስቀሎቹ (ክርስቲያኖች) የነብያቸውን ልደት ትልቁ ዒዳቸው አድርገው የሚይዙ ከሆነ ሙስሊሞችም (ነብያቸውን) በማክበርና በማላቅ ይበልጥ የተገቡ ናቸው።” [አቲብሩል መስቡክ፡ 14]
2. ከጀዘሪም ቃል በቃል ተላልፏል።
3. አቡል ዐባስ አልአዘፊ (መውሊድን ለምዕራቡ ዐረቢያ ያስተዋወቀ ነው)፡- በክርስቲያን በዓላት ላይ የሚሳተፉ ወጣቶችን ለመመለስ ሲል እንደጀመረው በግልፅ ተናግሯል።
4. ዐብዱላህ አልሀረሪ (የአሕባሾቹ መሪ):- ንጉስ ሙዞፈር መውሊድን የጀመረው ክርስቲያኖች የመሲሕ ልደትን በዓል ሲያከብሩ ተመልክቶ ነው። በዚህም ሳቢያ ሰይዳችንን ሙሐመድን ﷺ ስላወጣልን አላህን ለማመስገን ሲል መውሊድን ጀመረ ይላል። [ኢዝሃሩል ዐቂደቲ ሱኒያህ፡ 240]
ተመልከቱ እንግዲህ ! እንዲህ ዓይነት አሳፋሪ አመክንዮ እየጠቀሱ የመውሊድ ቢድዐን የፈቀዱ አካላትን እየዘረዘሩ ነው በብዛት ሊያሳምኑ፣ ራሳቸውን ሸውደው ሌሎችን ሊሸውዱ የሚነሱት። ለማንኛውም የመውሊድ ቢድዐን በፉክክር የተለከፉ ሰዎች የፈጠሩት መጤ ፈሊጥ ነው። በዚህ መልኩ በሌሎች መመሳሰል የተወገዘ እንደሆነ ነብያችን ﷺ አጥብቀው አሳስበው ነበር።
* ማስረጃ አንድ፦
مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ
"አንድን ሕዝብ የተመሳሰለ (የተከተለ) ከእነርሱ ነው (እንደነርሱ ይቆጠራል)።" [አቡ ዳውድ ፡ 4031]
* ማስረጃ ሁለት፦
በሌላም ሐዲሥ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
لتتَّبعنَّ سَننَ من كانَ قبلَكم حذو القُذَّةِ بالقُذَّةِ حتَّى لو دخلوا جحرَ ضبٍّ لدخلتُموه. قالوا: اليَهودُ والنَّصارى؟ قالَ: فمَن
“በርግጥ ከናንተ በፊት የነበሩ ሰዎችን ፈለጎች ስንዝር በስንዝር ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ። የወከሎ ጉድጓድ ቢገቡ እንኳን በርግጥም ትገቡታላችሁ!” ሲሉ “አይሁድና ክርስቲያኖችን ነው (ትከተላላችሁ) የምትለን?” ብለው ቢጠይቁ “ታዲያ ማንን ነው?!” አሉ። [ቡኻሪ፡ 7320]
የተናገሩት በትክክል ተፈፀመ። ለብዙ ጥፋቶች የሚያጋልጠው በዓል ከክርስቲያኖች ተኮርጆ በ"ፋጢሚያ" ሺዐዎች ተጠንስሶ፣ በሱፍዮች ተዛምቶ ብዙ ሙስሊም ሊዘፈቅበት በቅቷል።
የሚያሳፍረው “ክርስቲያኖቹ የነብያቸውን ልደት እያከበሩ የኛ ነብይ ከማን ያንሳሉ?” የሚሉት ነገር ነው። ሱብሓነላህ! ለመሆኑ ዒሳ የኢስላም ነብይ አይደሉም እንዴ?! ታዲያ ይሄ ምን የሚሉት አፀያፊ ሎጂክ ነው? ደግሞ ምንም ሳያፍሩ መውሊድን የሚቃወሙ ሙስሊሞችን “የነቢ ጠላቶች ናቸው!” እያሉ ከባድ ክስ ይከሳሉ። የነብዩን ﷺ መውሊድ አለማክበር እሳቸውን መጥላት ከሆነ እናንተም የክርስቲያኖቹን ገና (chrismasን) ባለማክበራችሁ የዒሳ ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። መውሊድን ማክበር ነብዩን ﷺ ማክበር ከሆነ የሌሎቹን ነብያት ልደቶች ስለማታከብሩ ለሌሎች ነብያት በሙሉ ክብር የሌላችሁ የነብያት ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። ከአንደበታችሁ በቀጥታ ባይወጣም አመክኗችሁ የሚሰጠው ይህንን ነው።
ኢብኑ ሙነወር
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
👍5
ጥያቄ
🎙መውሊድ ምንድ ነው ማክበርስ ይቻላል ?
(ትክክለኛው መልስ ስትመልሱ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ 📈
🎙መውሊድ ምንድ ነው ማክበርስ ይቻላል ?
(ትክክለኛው መልስ ስትመልሱ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ 📈
👍1
الحمدُ للهِ الَّذي بِنعمَتِه تَتمُّ الصَّالحاتُ .
አልሐምዱሊላህ! በፀጋው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካሉ፡፡
በሰላም በደስታ ከምወዳቸዉ ከሙሉ ቤተሠቦቸ ጋር አላህ አገናኝቶኛል። አልሐምዱሊላህ
~
አልሐምዱሊላህ! በፀጋው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካሉ፡፡
በሰላም በደስታ ከምወዳቸዉ ከሙሉ ቤተሠቦቸ ጋር አላህ አገናኝቶኛል። አልሐምዱሊላህ
~
👍16
🔖ከሲሳይ ሁሉ ምርጡ የገንዘብ ነው ያለው ማነው⁉️
~ወላሂ! ከሪዝቅ
~
~ወላሂ! ከሪዝቅ
ሁሉ ምርጡ ….
የእናት ፈገግታ፣ የአባት ደስታ፣ የልጆች ሳቅ፣ የትዳር ስክነት፣ የዉስጥ እርጋታ፣ የአካል ጤና፣ የልብ ብርሃን፣ የጎረቤት ቅንነት፣ የቤተሰብ ደህንነት፣የአገር ሰላም፣የኢማን ከፍታ ነው፡፡ ~
👍10
ተምረህ ሞተሃል!
~
ተምረህ ነው ለካ
ጤናን ሚያቃውስ - ቅጠል የምትበላ
ቢድዐ 'ሚያማልህ - ሱናን የምትጠላ
ተምረህ ነው ለካ
ሙታን የምታመልክ ሺርክ 'ምታቦካ
ከማስረጃ ያልቅ አጉል ፍልስፍና ያደረገህ ነካ
ተምረህ ነው ለካ
ተውሒድ ሚያልብህ ሱና 'ሚወብቅህ
ተምረህ ነው ለካ
ሺርክ 'ሚጣፍጥህ መረጃ የሚያንቅህ
ተምረህ ነው ለካ
ደሊል 'ሚከብድህ - ሐቅ 'ሚያስጨንቅህ
ተምረህ ነው ለካ
ወንጀል እንደ ጀብዱ ውጭ የምታሰጣ
ኹራፋ ምታሳድ፣ ባዳ 'ምትሳለም የሆንከው ፈጣጣ
ተምረህ ነው ለካ እምነትና ባህል የምታደባልቅ
ተምረህ ነው ለካ
ራስህን በከንቱ፣ አጉል 'ምትቆልል፣ ሌሎችን የምትንቅ
ተምረሃል ለካ!
መማርህ ነው ለካ!
አረቄ ሆኖብህ የሚያወላግድህ
ጉራ የሚንጥህ ፅንፍ 'ሚያስረግድህ
ተምረህ ነው አሉ
ራስህ ፀንፈህ፣ ሁሌ ባንድ አቅጣጫ፣ በፅንፍ የምትከሰው
የራስህን ጀሌ፣ እሽሩሩ እያልከው፣ ሌላውን ከማዶ የምታራክሰው
ቢመርህም ዋጠው!
መማር ይጥቀም እንጂ፣ አይሆንም ዋስትና፣ ለማያስተውሉ
ጠፍጥፈው ለሰሩት፣ ግዑዝ ቁስ አም ^ላኪ፣ ስንት ሊቆች አሉ?
ለላም የሚሰ ^ግዱ፣ ኮምፓስ ጠፍቶባቸው፣ የሚን ቀ ዋለሉ።
ተምረህ ሞተሃልi ድንቄም መማርii
l
ማስታወሻነቱ መማራቸው አረቄ ሆኖባቸው ጥንብዝ፣ ጥብርር ላደረጋቸው፣ እኛ ያላማሰልነው ወጥ አይጣፍጥም ለሚሉ ሁሉ ይሁን።
* ምስሉ ላይ ያለው የአሳ ዝርያ በአማርኛ እንፉሌ በእንግሊዝኛው Blowfish ይባላል። ስያሜው የመጣው ባላንጣዎቹን ለማስፈራራት ራሱን እንደ ፊኛ በአየር ወይም በውሃ ወጥሮ ከትክክለኛ ቁመናው የበለጠ ግዙፍ መስሎ ለመታየት የሚሞክር በመሆኑ ነው። ውስጡ ግን ባዶ ነው።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑል አወል 13/1447)
=
የቴሌግራም ቻናል

Forwarded from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ኪታብ
በገበያ ላይ ዋለ
አዲስ አበባ ላይ ላላቹህ
ወንድማችን አቡ ዘከሪያ ጋር ማግኘት ይችላሉ ብዛት የምትፈልጉ ያላቹሁበት ቦታ ድረስ እንልክላቹሀለን
በ ፍሬም የሚፈልግ ያናግረን
ስልክ :-0908869945
ወንድም አቡ ዘከሪያ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ
ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/8749

~ዱንያ ሌት ተቀን የሚፈስ ወንዝ ናት፣
t.me/https_Asselfya
ዕድሜም ቀን ማታ የሚጓዝ ጅረት ነው፣
ሕይወት ምንም ትሸከም ምን በየቀኑ ትሄዳለች፣እየሄደ ፣ እየፈሰሰ፣ እየተጓዘ መሆኑን ያወቀ ሰው የተሠጠውን የዱንያ ላይ ጊዜ በአግባቡ ይጠቀማል ።
እያስተዋልን ...t.me/https_Asselfya
👍6