💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.7K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هل يشرع للمرأة صلاة الكسوف في بيتها ؟ الشيخ العلامة صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله .
እሬቻ ሃይማኖታዊ በዓል መሆኑ ግልፅ ቢሆንም ባህል ብቻ ነው በማለት የሚከራከሩ አካላት እንዳሉ ይታወቃል። ይሄው የእምነቱ ባለቤቶች (የዋቄፈና ሃይማኖት ተከታዮች) የእሬቻ በዓል ሃይማኖታዊ እንደሆነ አስረግጠው ገልፀዋል። እንከባበር ብለው ከእምነታቸው ውጭ ላሉ ሁሉ የላኩት ማሳሰቢያ ያልነቁ ይነቁ ዘንድ የሚያግዝ ነው። ስለዚህ ሙስሊሞች ሆይ! ይህንን አውቃችሁ አላህን በመፍራት እንዲህ ዓይነት ቦታ ላይ ፈፅሞ አትገኙ። ምናልባት ለአንዳንዶች መንቃት ሰበብ ሊሆን ስለሚችል ያልደረሰው ዘንድ እንዲደርስ ብናሰራጨው ጥሩ ነው፣ባረከላሁ ፊኩም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
የቴሌግራም  ቻናል ኦነር እና አድሚኖች በሙሉ


የሱና ቻናል ያላችሁ

የቻናላችሁን ሊንክ

admin ወይም owner መሆናችሁን የሚያሳይ screenshot

በመላክ በውስጥ መስመር አናግሩን
ቼክ አድርገን vip መሰብሰቤያ ትገባላችሁ

ማሳሰቢያ
ከላይ በተጠቀሰው ተረድታችሁ ኑ

@twhidfirst1
@twhidfirst1
عشرة حروز للوقاية من الشيطان
<unknown>
➡️ ከሸይጧን ተንኮል ለመከላከል የሚረዱ አስር ወሳኝ ነጥቦች

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
Forwarded from 𝑻𝒐𝒍𝒆𝒉𝒂 𝑨𝒉𝒎𝒆𝒅
ኢሕሳን💡 የቋንቋ ትምህርት ማዕከል ❤️

ለሴቶች ብቻ  በEnglish ቋንቋ ለ
4️⃣ኛ ግዜ
ለሁለቱም ፆታ በ ኦሮምኛ ቋንቋ ለ
2️⃣ኛ ግዜ
ምዝገባ ጀምረዋል
📣

በባለፈው ትዳር እና ኢስላም ቻናል ላይ ተወዳዳሪ የነበራችሁ ቅናሽ ለናንተ ስለሚኖር በዚህ ሊንክ በመግባት ማናገር ትችላላችሁ 👇👇
https://t.me/m/Z8GIT_qzOGY0

ለመመዝገብ
➡️@iHsan

https://t.me/ihsan_language
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ትናንት በህይወት ነበረች ዛሬ ወደ አሄራ ሄደች። የሶሻል ሚዲያ አካውንቷ ሁሉንም ጥላ ወደ እውነተኛው አለም ተሻገረች። ነገ እኛም ያው ነን። ሚዲያ ለሸወደን፣ ከአሄራ ላዘናጋሁ፣ ከኢባዳና ከኢልም ላራቀን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው። ነገ አንተም ጥለኸው ትሄዳለህ። ነገር ግን በሚዲያ የሰራኸው ማንኛውም ነገር፣ በስልክህ የተፃፃፍከው፣ መጥፎ የተመለከትከው ሁሉ ተመዝግቧል።

ዛሬውኑ ተውበት በማድረግ በስልካችን በአጠቃላይ ሚዲያን ለኸይር ለመልካም ነገር ብቻ በመጠቀም ከስህተታችን ደግሞ ወደ አላህ እንመለስ።
አልሐምዱ ሊላህ!
~
ከሶስት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥታ መሬት ላይ ሱጁድ አደረግኩ። ከሶስት ወር በኋላም መስጂድ ገባሁ። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!!

ባለፉት አምስት፣ ስድስት ቀናት ህመሜ ከወትሮው ተባብሶ በጣም ከበድ ብሎኝ ነበር። ሌሊቱንም እንቅልፍ እየወሰደኝ አልነበረም። የሆነ ቀን ተቀምጬ መስገድ እንኳን አቅቶኝ ተኝቼ ነበር የሰገድኩት። አንዳንዴ በኢንተርኔት ተሳትፎ ስናደርግ ደህና የሆን ይመስላል። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለምናየው ደህና የሚመስለን፣ ግን ከባድ ሁኔታ ላይ ያለ ስንት ሰው በየቤቱ ይኖራል?!

ዛሬ የMRI ውጤት ይዤ ሃኪም ዘንድ ቀርቤ ነበር። ውጤቱ ጥሩ ሁኔታ እንዳለው ጠቁሞኝ ሱጁድ ማድረግ፣ መስጂድም መሄድ እንደምችል፣ ደጋፊ ቀበቶውን መጠቀምም እንደሚበቃ ነግሮኛል፣ ጀዛሁላሁ ኸይራ። አሁን ላይ ድካምና የተወሰነ ህመም ቢኖረኝም ኢንሻአላህ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።

በማንኛውም መንገድ ከጎኔ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን በመልካም ይመንዳችሁ እላለሁ። በአላህ ፈቃድ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ጀምሮ ደርሳችንን እንጀምራለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍2
ለአላህ መኖር Vs ለሰው መኖር
~
* ይሄ ጫማ ለጤና ጎጂ ነው። ምቾትም ሊኖረው አይችልም። ከመሆኑም ጋር ብዙ ሴቶች ያደርጉታል። ለምን ዓላማ ነው ይህን ሁሉ ስቃይና ጉዳት የሚሸከሙት?" ከተባለ ዓላማው ሸይ ^ ጣናዊ መንገድ ነው። እዩኝ፣ እዩኝ ማለት፣ ትኩረት መፈለግ፣ ጎልቶ መታየት። ከመሆኑም ጋር ግን በጫማዋ ምክንያት የሚደርስባት ጫና የለም። ጣት መጠቋቆሚያ አትሆንም።

* ሙስሊሟ ፊቷን ስትሸፍን ግን "ለምን ትታፈናለች? ለምን ይህ ሁሉ ስቃይ?" የሚሉ አሉ። እሷ'ኮ ለጌጥ፣ እዩኝ ለማለት አይደለም የተሸፈነችው። ይልቁንም ጌታዋን አጅሯን አስባ ነው የተሸፈነችው። ዓላማዋ በተሟላ መልኩ ለመሰተር፣ ክብሯን ይበልጥ ለመጠበቅ፣ የቀደምት ደጋግ ሴቶችን ተምሳሌት ለመከተል ነው። ለጌታዋ ትእዛዝ ያደረች፣ ክብርን የምትሻ እንደሆነች የሚጠቁም፣ የጨዋነት ሰንደቅ ነው። ነገር ግን መደነቅ ሲገባት ትወቀሳለች። እዚህም እዚያም እንቅፋት ይገጥማታል። እንዲሁ ለምሳሌ ያህል መሸፈኗ ጉዳት አለው እንበል። ሰዎችን አስቦ መጎዳት እና አላህን አስቦ መጎዳት ይገናኛል ወይ? የት ተገናኝቶ? እነዚያ ደጋግ ሶሐቦች፣ የኢስላም የቁርጥ ቀን ልጆች ምቾታቸውን አይደለም ህይወታቸውን አሳልፈው ለአላህ ሰጥተዋል'ኮ!

ጉዳዩ ነገሮችን የምናይበት የመነፀር ጉዳይ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
💡 ታላቅ የምስራች ለ ሐበሻ ጧሊበል ዒልሞች!

ከየመን ምድር፣ የኢልም መፍለቂያ ከሆነችበት  ቀዬ፣ ታላቁ ዓሊም እና የተከበሩት ሸይኽ ዐሊይ ብኑ አሕመድ አራ'ዚሒ
فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي
በቴሌ ግራም በቀጥታ ስርጭት የዳዕዋ ፕሮግራም ቀጠሮ ይዘዋል!

ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው።

ታድያ ፕሮግራሙ መቼ ነው!?
🗓️ ቀን: ጁሙዐ፤መስከረም 2/2018
ሰዓት: ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
💡ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።

🔗 ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል፦⇓⇓
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor

💡 بشرى سارة لطلاب العلم في الحبشة!

من أرض اليمن، منبع العلم وموطن الدعوة، يطل علينا فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله تعالى – عبر برنامج دعوي مباشر على تليجرام

📚 الشيخ من كبار علماء اليمن، عُرف بعلمه الغزير ومؤلفاته القيمة ودروسه النّافعة، نسأل الله أن ينفع به الجميع.

🗓️ اليوم: الجمعة
📅 التاريخ: 20 ربيع الأول
الوقت: 9:00 مساءً بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦 | 3:00 مساءً بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹
🌍 سيصاحب البرنامج ترجمة فورية إلى اللغة الأمهرية

📡 يُبث مباشرة عبر قناة “ابن منور” على تليجرام

https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🍃 سورة الكهف 🍃
~ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች  በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው።

t.me/https_Asselfya
ማነው መጤው?
~
ባለፈው እንቁጣጣሽ ሃይማኖታዊ በዓል ነው ብዬ ብፅፍ "መጤዎች ናችሁ" የሚሉ መዓት ኮመንቶች ነበሩ የተሰጡኝ። ግዕዝን አስገድዶ ማስተማር ልክ አይደለም ሲባልም እንዲሁ "እናንተ መጤዎች" የሚል ነውረኛ ኮመንት ይዘው ይመጣሉ። ግን እንዴት አድርገው ቢያደንዝዟቸው ነው በዚህ መጠን የደ ነ ^ቆ ሩት?

ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በውሸት ሊመፃደቁ ይዳዳቸዋል። ይህን ሲያደርጉ "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም። እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ይሄ ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይደለም። በራሱ ቋንቋ አናግረው።

አፄ ምንሊክ ለምን ዳግማዊ ምኒልክ ተባለ? ጥንት ከንጉስ ሰለሞን የተገኘ ቀዳማዊ ምንሊክ ነበር ብለው ስለሚያምኑ ነው። "እነዚያ ውሸ ^ ታም አያቶችህ በቀዳማዊ ምንሊክ በኩል ከአይ ^ሁድ የምንዛመድ የሰለሞን ዘር ነን ብለው መጽሐፍ አልፃፉም ወይ?" በለው። ክብረ መንግስትን አስታውሰው፡፡ እንግዲያውስ እነዚያ አያቶቹ ሃገር በተረት የመሩ ው ሸ ^ ታም ፍጡሮች እንደነበሩ አስመስክረው። "የለም እውነታቸውን ነው" ካለ በራሱ ምስክርነት ከባህር ማዶ የመጣ፣ ከህገ ወጥ ግንኙነት የተገኘ የዲ ^ ቃ ^ ላ ዘር በመሆኑ የሚጀነን ማፈ ^ ሪያ ፍጡር እንደሆነ አስረግጠህ ንገረው። በመ ^ ጤነቱ እየተጎረረ እንዴት "መ ^ጤ" ብሎ ይሳደ ^ ባል?!
(عُتُلِّۭ بَعۡدَ ذَ ٰ⁠لِكَ زَنِیمٍ)
[سورة القلم 13]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
በህይወታችን የሆነ ጊዜ እኮ ዛሬ የያዝነውን እንዲሰጠን አላህን እንለምነው ነበር ።የጌታችንን 【የአላህን】ውለታ አንርሳ !

         ¤ t.me/Darutewhide
👍18
አሕባሽ

አልበቃህ አለና ቀብሮችን ማምለኩ
በየ ሰፈር ዶሪሕ መሮጥ ማለክለኩ

ካፊር ነው ትላለህ አማኙን በሞላ
አጎንብሶ እንዳንተ አፈር ስላልበላ !

ሙታንን " ድረሱ እርዱኝ " ስላላለ
በኩፍር አንደበትህ ካፊር ነው ተባለ ...

ሺርኩማ ያንተ ነው የታወቁ ኩፍሩ
ስጡኝ እርዱኝ ብሎ መዞር በየ ቀብሩ

https://t.me/msirage4
👍2
ከሕይወት ዋና መርሆቻችን መካከል አንዱ ይህ ነው።
فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا.

አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ።
ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም።


t.me/https_Asselfya
አላህ ትዳር ከመያዝ እንድትዘገይ ማድረጉ በራሱ ለኸይር ነው።መዘግየትህ በራሱ ጥፋት አይደለም። ሳያስተውሉ ስለተገኘ ዘዉ ብለው ገብተው 'ሰላማዊ' የሚባለው የትዳር ህይወት እሳት የሆነባቸውን ቤቱ ይቁጠረው

ባመንክበት እና አቅሙ ባለህ ሰአት አግባ።ትዳር አገኘሁ ብለህ ዝም ብለህ ምትገባበት ቤት አይደለም።

~
🌼ሶላት  ሪዝቅን ታመጣለች
🫀ጤናን ትጠብቃለች
🚫መጥፎ ነገርን ትከላከላለች፣
🩺 በሽታን ታስወግዳለች
🫀ቀልብን ታጠነክራለች
☀️ፊትን ታበራለች
~ነፍስን ታድሳለች
~ስልቹነትን ታስወግዳለች ።

ኢብኑል ቀይም
👍5