💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ፦ አንድ ሰው ለትዳር የፈለጋትን ሴት የሷን ፍሏጎት ለማወቅ ቤተሰቧን ከመጠየቁ በፊት እሷን ሊያገባት እንደሚፈልግ መጠየቅ እንዴት ይታያል ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖በአላህ ፍቃድ ከየትኛውም በላእ መዳን የፈለገ ሰው ሊተዋቸው የማይገቡ ዋሳኝ ሁለት ዚክሮች
=

t.me/https_Asselfya
" በሐላል መንገድ መምጣቱ የማይቀረውን ሪዝቅ በሐራም ለማግኘት መኳተን ወንጀልን እንጂ ሌላን አያተርፍም።  "

~
t.me/https_Asselfya
👍15
በዚህ ግሩፕ በስደት  ያላችሁ ወንድምና እህቶች ስራ ለመፈለግ ይረዳችሁ ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ነው
እኛ ሙስሊሞች ወንድማማቾች ነን ወንድም በወንድሙ
እህት በእህቷ ጉዳይ ችላ ሊላ እና ተቸግሮ እያየ ዝም ሊል አይገባም
ሰራ የምትፈልጉ ያላችሁበት ቦታ መግለፅ
በገለፁበት ቦታ ስራ ካለ ማሳወቅ
አላህ ይርዳችሁ

https://t.me/+4xX0RYrUI8U1MTQ8
https://t.me/+4xX0RYrUI8U1MTQ8
🔖የአርቦች ምርጥ አባባል...!

~ልብ ልብን ሲወድ አይን ነውርን አያይም።

~
👍17
تلاوة_هادئه_في_قمة_الجمال_للقارئ_عبدالله_الخلف_128_kbps
<unknown>
«ሁሌም ብታዳምጠው ፣ ደጋግመህ ብታነበውሁሌም አብረከው ብትሆን የማይሰለች ድንቅ የአላህ ቃል።!!

ቁርአን!!
~
     t.me/https_Asselfya
👍5
🌻وَٱذْكُرْ فِى ٱلْكِتَٰبِ إِسْمَٰعِيلَ ۚ إِنَّهُۥ كَانَ صَادِقَ ٱلْوَعْدِ وَكَانَ رَسُولًۭا نَّبِيًّۭا
በመጽ
ሐፉ ዉስጥ ኢስማዒልንም አውሳ፡፡ እርሱ ቀጠሮን አክባሪ ነበረና፡፡ መልክተኛ ነቢይም ነበር፡፡

🌻وَكَانَ يَأْمُرُ أَهْلَهُۥ بِٱلصَّلَوٰةِ وَٱلزَّكَوٰةِ وَكَانَ عِندَ رَبِّهِۦ مَرْضِيًّۭا
ቤተሰቦቹንም በሶላትና በዘካ ያዝ ነበር፡፡ እጌታውም ዘንድ ተወዳጅ ነበር፡፡

~
በአንድ አያ ላይ 3ጊዜ የተጠቀሰ እንስሳ ምንድን ነው?
Anonymous Quiz
43%
ሀ/ንብ
6%
ለ/ንንብ
44%
ሐ/ውሻ
8%
መ/ መልሱአልተጠቀሰም
👍7
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በአንድ አያ ላይ 3ጊዜ የተጠቀሰ እንስሳ ምንድን ነው?
🔖በአንድ አያ ላይ ሶስት ጊዜ የተጠቀሰ እንስስ ዉሻ ነዉ

🌻سَيَقُولُونَ ثَلَاثَةٌ رَّابِعُهُمْ كَلْبُهُمْ وَيَقُولُونَ خَمْسَةٌ سَادِسُهُمْ كَلْبُهُمْ رَجْمًا بِالْغَيْبِ ۖ وَيَقُولُونَ سَبْعَةٌ وَثَامِنُهُمْ كَلْبُهُمْ ۚ قُل رَّبِّي أَعْلَمُ بِعِدَّتِهِم مَّا يَعْلَمُهُمْ إِلَّا قَلِيلٌ ۗ فَلَا تُمَارِ فِيهِمْ إِلَّا مِرَاءً ظَاهِرًا وَلَا تَسْتَفْتِ فِيهِم مِّنْهُمْ أَحَدًا

~በሩቅ ወርዋሪዎች ሆነው (በጥርጣሬ) «ሦስት ናቸው፤ አራተኛቸው #ውሻቸው ነው» ይላሉ፡፡ «አምስት ናቸው፤ ስድስተኛቸው #ውሻቸው ነውም» ይላሉ፡፡ «ሰባት ናቸው፤ ስምንተኛቸውም #ውሻቸው ነው» ይላሉም፡፡ «ጌታዬ ቁጥራቸውን ዐዋቂ ነው፡፡ ጥቂት (ሰው) እንጂ አያውቃቸውም» በላቸው፡፡ በእነሱም ነገር ግልጽን ክርክር እንጂ (ጠልቀህ) አትከራከር፡፡ በእነሱም ጉዳይ ከነሱ (ከመጽሐፉ ሰዎች) አንድንም አትጠይቅ፡፡

ሱረቱል አል ካህፍ [ 22]
~
👍4
~ፍቅርን !
°አባረን አባረን...
°ፈልገን አጣነዉ
°በቃላችን ብቻ እየተናገርነዉ!
~
    t.me/https_Asselfya
👍14
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌻وَٱذْكُرْ فِى ٱلْكِتَٰبِ إِسْمَٰعِيلَ ۚ إِنَّهُۥ كَانَ صَادِقَ ٱلْوَعْدِ وَكَانَ رَسُولًۭا نَّبِيًّۭا በመጽሐፉ ዉስጥ ኢስማዒልንም አውሳ፡፡ እርሱ ቀጠሮን አክባሪ ነበረና፡፡ መልክተኛ ነቢይም ነበር፡፡ 🌻وَكَانَ يَأْمُرُ أَهْلَهُۥ بِٱلصَّلَوٰةِ وَٱلزَّكَوٰةِ وَكَانَ عِندَ رَبِّهِۦ مَرْضِيًّۭا…
🌻وَإِذْ قَالَتِ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ يَٰمَرْيَمُ إِنَّ ٱللَّهَ ٱصْطَفَىٰكِ وَطَهَّرَكِ وَٱصْطَفَىٰكِ عَلَىٰ نِسَآءِ ٱلْعَٰلَمِينَ
መላኢኮች ያሉትን (አስታውስ)፡፡ «መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጦሻል፡፡ ንፁህም አረጓሻል፡፡ በጊዜሽ ካሉ አለም ሴቶች ላይ መረጦሻል፡፡»

🌻يَٰمَرْيَمُ ٱقْنُتِى لِرَبِّكِ وَٱسْجُدِى وَٱرْكَعِى مَعَ ٱلرَّٰكِعِينَ
«መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከሳጋጆች ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»

~
👍10
💎 بشرى لطلاب العلم:

ستبدأ بعون الله تعالى دفعة جديدة من بعض البرامج العلمية بإشراف الشيخ عبد الرزاق البدر، وذلك يوم السبت ٣ / ١ / ١٤٤٧ الموافق ٢٨ / ٦ / ٢٠٢٥م.

📍والبرامج هي:

١- برنامج فقه الصلاة، ومدته ستة أشهر تقريبا، ورابطه في التليجرام:
https://t.me/fiqhalhajj

٢- برنامج السيرة النبوية، ومدته ثمانية أشهر تقريبا، ورابطه في التليجرام:
https://t.me/alsseerah

٣- برنامج الأشبال العلمي، ومدته ستة أشهر تقريبا، ورابطه في التليجرام:
https://t.me/Alashbal1

٤- برنامج الحديث (المستوى الثاني)، ومدته سنة تقريبا، ورابطه في التليجرام:
https://t.me/ahadeethahkam2

------------^^^^^-------------

علما بأن الانضمام لقناة البرامج في التليجرام يكفي للتسجيل فيها.

ساهموا معنا بنشر الإعلان، كتب الله أجوركم.

----------
قناة: إعلانات برامج الشيخ عبد الرزاق البدر: t.me/mtoon2
👍1
🔖አቡ ሁረይራ ባስተላለፋት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ።

አላህ በማይለምኑት ባሮቹ ላይ ይቆጣል

📚ቲርሚዚ ዘግቦታል

t.me/https_Asselfya
👍4
﴿ فَسَقَىٰ لَهُمَا ثُمَّ تَوَلَّىٰ إِلَى الظِّلِّ فَقَالَ رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ﴾

[ القصص: 24]
~
👍4
አስቸኳይ የአፋልጉኝ ማስታወቅያ
~

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

እህታችን ሰኪና ሱልጣን ቅደሜ ሰኔ 21 2017 ዓ.ል ከአዲስ አበባ ወደ ጦራ ለመሄድ ከቃሊቲ በሶስት ሰዓት አከባቢ ተነስታ ወደ ቆሼ በዙዋይ መስመር ተሳፍራ ሹፌሩ ቆሼ ስምንት ሰዓት አካባቢ ደርሰናል ልጅቱዋም በፌስታል እቃ ስለያዘች አስታውሳለሁ ደርሳለች ቢልም እሰካሁን ቤት አልደረሰችም። ስልኩዋም አይሰራም ። ስለዚህ አባት እናቱዋ እና ቤተሰቦችዋ በጣም ስለተጨነቁ መረጃ ያላችሁ ሁሉ ትብብር እንድታደርጉልን በአለህ ስም እንጠይቃቸዋለን ።

ስልክ ቁጥር:-

📞0920998839 ዘይኔ ሰሲ
📞0910595737  አህመድ ሰሲ
📞0949991107 ከምሱር ከድር ሰሲ

ሌሎቻችሁ ሼር በማረግ ተባበሩን እያልን  አሏህ ስም እንጠይችዋለን።