💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ራስህን ለማስተካከል ከራስህ ጋር የምትታገል ከሆነ አንተ መልካም ሰው ነህ።

~
👍2
Audio
🍀ልብህ ሰላም ያገኝ ዘንድ
የአላህ ቃል አሰማው!☘

~
t.me/https_Asselfya
👍3
ህይወትህን ሁሉም ሰው እየገለጠ የሚያነበው መዝገብ አታድርገው። ከህይወት መዝገብህ ውስጥ አንዲት ፊደል እንኳ ማንበብ የማይገባቸው ሰዎች እንዳሉ አትዘንጋ! … የምሬን ነው አንዲትም ፊደል ማንበብ የሌለባቸው ሰዎች አሉ።
t.me/abdu_rheman_aman
👍4
~ዋጋ ለማወቅ በዚህ አናግሩን↰!

      ↓↓↓
በትሌግራም፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly

            â†“↓↓
«በዋትሳፕ፦+966532934803»

  ┍━━━━━━━━━━━━━━━━━━┓
   t.me/Online_Eslamawiy_Market
┕━━━━━━━━━━━━━━━━━━┙
👍3
◌​​የጧት ስንቅ...!
فَفِرُّوا إِلَى اللَّه..
👍2
🔖የአሹራን ቀን መጾም!!
~
~አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦

【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

t.me/https_Asselfya
አስገራሚ የፆም ቀናት ግጥምጥሞሽ!

1-ሐሙስ (ሙሐረም 8): የሐሙስ ሱና ፆም
2-ጁመዓ (ሙሐረም 9): ከአሹራ ፆም በፊት የሚፆም
3-ቅዳሜ (ሙሐረም 10): የዐሹራ ፃም(ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል)
4-እሁድ(ሙሐረም 11): ከአሹራ ፆም በኃላ የሚፆም ፆም
5-ሰኞ (ሙሐረም 12): የሰኞ ፃም
6-ማክሰኞ (ሙሐረም 13): የአያመልቢድ የመጀመሪያው ቀን ሱና ፆም
7-እሮብ (ሙሐረም 14): የአያመልቢድ ሁለተኛው ቀን ሱና ፆም
8-ሐሙስ (ሙሐረም 15): የአያመልቢድ ሶስተኛው ቀን እና የሐሚስ ሱና ፆም


✅ ይህን የፆመኞች ውድድር እንቀላቀል።ከፆመኞች ባንሆን እንኳን ከአስታዋሾች እንሁን!"ወደ መልካም ያመላከተ ምንዳው እንደሰሪው ነው"
👍14
ለሰለምቴዎች እና ለጀማሪዎች ትምህርት መስጫ ግሩፕ

- መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች

- የተለያዩ ጥያቄዎችም የሚመለስበት

በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር

"ሼር" በማድረግ ሰዎች እንዲጠቀሙ እናድርግ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን።
=
ቴሌግራም ፡-
https://t.me/ethioconvertmuslims
👍1